ወያኔና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተወዛገቡ

Written on Sunday, January 25th, 2009 at 6:36 am by ethioforum

Patriarch Abune Paulos hosted American singer Beyonceአዲስ አበበ (25 Jan. 09) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምንም አይነት የጥፋት መንገድ ላይ ባልተገኘችበት ሁኔታ ቤተክርስትያኒቷንና ተከታዮቿን የሚጎዳ መግለጫ በወያኔ መንግስት መሰጠቱ እንዳሳዘናት ገለጸች፡፡

ባለፈው ረቡዕ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ጽ/ቤት ‹አንዱ በሌላው የእምነት ስፍራዎች …ተገቢ ያልሆኑ ተግባራትን መፈጸም› በሚል ርዕስ ኦርቶዶክስና እስልምና በሚል ዘይቤ በማጫፈር በመገናኛ ብዙኃን ላይ ያስተላለፈው መግለጫ ቤተክርስቲያኒቷን እጅግ አሳዝኗል ብሏል፡፡

ቤተክርስቲያኗ ከትናንት በስቲያ ባወጣችው መግለጫ የህገ ወጦች እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና እየከፋ መጥቶ የባሰ አደጋ ከማስከተሉ በፊት አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ይወሰድ ብላለች፡፡ በማያያዝም ከህገመንግስታዊ ድንጋጌና ከኃይማኖታዊ ስነምግባር ውጪ በመንቀሳቀስ አንዳንድ ጸረ ቤተክርስቲያን አክራሪዎች እየፈጸሙት ያለው ተንኮልና ደባ እንዲሁም በሀይማኖት ሽፋን እየተደረገ ያለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እያደገ ሲሄድ ቤተክርስቲያኗን ብቻ ሳይሆን የአገሪቱንም ህልውና እስከመፈታተን ደረጃ ሊደርስ የሚችል ስጋት እንደተደቀነ የቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ስጋቱን ገልጻል፡፡

በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው አስተያየት ሰጪዎች እንዳሉት የኢትዮጵያ ህዝብ በረጅም ጊዜ ታሪኩ ጎሳ ሀይማኖት ሳይል ተቻችሎ የኖረውን ዛሬ ዘመን አመጣሽ ከፋፋዮች ጥላቻና ልዩነትን እየሰበኩ ወደ እልቂት እንዲያመራ እያደረጉት ነው ብለዋል፡፡

የወያኔው ጳጳስ አባ ጳውሎስ (አቶ ገብረመድህን) ከመንግስት ጋር በማበር ችግሩን በማባባስ ላይ እንደሆነም የዜና ዘገባው ጨምሮ ገልጽዋል::

ጉዳዩ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱንም በህዝቡ ዘንድ የመወያያ አርስት እንደሆነ ለመረዳት ተችልዋል::

Related post:

  • አቡነ ጳውሎስ ታገዱ
  • 55 Responses to “ወያኔና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተወዛገቡ”

    1. tolosa Says:

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በዛሬ ግዜ በጣም አሳዛኝ እና አሳፈሪ ሆኔታ ላይ ትገኛለች ። የኢትዮጵያ ኦርተዶክስ ቤተክርስታን ከድሮም ጅምሮ የኢትዮጵያ ህዝብን አቅፋ የተቸገረን እረድታ የኢትዮጵያን አንድነት ጠብቃ የኖረች ቤተክርስታን ነበረች። ዛሬ ግን መለስ-ወያኔ ተፈጥረው ቤተክርሳታና ያለ ወያኔዎች ትዛዝ ምንም የምታደርገው ነገር የለም።እናቃለን ፓፓሱም ቢሆኑ ወያኔ መርጣቸው ያስቀመጣቸው መሆኑ ለህዝባችን ድብቅ አይደለም።አንዳንድ ጌዜ ያመጣቸው ኋይማኖቶችም ፁረ ኦርቶዶክስ ሆነው ሲታዩ ይስተዋላል። በአጠቃላይ አገራችን ኢትዮጵያ አደጋ ላይ እንዳለች ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስም አደጋላይ እንዳለች ግልጽ ነው።

    2. ሃይማኖት ግሌ Says:

      ዛሬም ወደ መሰረታዊ ችግራን እናትኩር።በሃይማኖትም ሆነ በዘር እንዲሁም ማንኛው ዓይነት መከፋፈል ምንጩን ማድረቅ ነው።ያም ለአዴና እስከ መጨረሻው ወያኔን ከሥሩ መፈንቀል ብቻ ነው።ያካልሆነ
      ዛሬ በሃይማኖት የከፋፈለን ወያኔ ነገ በጸጉር ዓይነት፣ቀጥሎ በጾታ፣ያም ባይሆንለት፣በጥርስና በከንፈር ልዩነት እየፈለገ መከፋፈፈሉ አይቀርም።
      ወያኔ እስካለ በኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው።
      ስለዚህ በእውነት አገራችንና ሕዝባችንን እንወዳለን የምንል ከሆነ፣ፍረሃተ እግዚአብሔር አለን ብለን በእምነት የጠነከርን ሁሉ፣ኃይላችንን ማሰባሰብ ያለብን ወያኔኔ ለመገርሰስ መሆን አለበት።ወያኔ እስካለ ድረስ አገሪቷንም ሆነ ለሃይማኖታችን መሰረት የሆነውን ቅርስና ታሪክ እዳናጣ ያሰጋል።

      ወያኔ በስልጣን ላይ እስካለ ማንኛውም ሃይማኖት ሰላም ሊኖረው አይችልም። በግል ስናየው ወያኔ አንዱን እየገፋ ሌላውም ያቀፈ ይመስለናል።አይደለም።በአካባቢው የኃይል ሚዛን እያየ የሚጫወተው የመከፋፈል ዘዴ ነው።ትንኮሳ ነው።ማየት ያለብን መሰረታዊ የወያኔን ዓላማና ግብ ነው።ሃይማኖት እንዳንል ወያኔ ሃይማኖት የለውም።ወያኔ ዓላማው ያለ ምንም ተቀናቃኝ በአንባ ገነንነት መግዛት ነው። ለዚህም ዋናው መሳሪያ ከፋፍሎ መግዛት ነው።በሃይማኖት መከፋፈል የተነሳ እሳት ደግሞ በቀላሉ እንደማይበርድ ያውቀዋል።ስለዚህ የወያኔን ተንኮል ተገንዝበን በወያኔ ላይ እንዝመት። ይህ ሃይማኖት ያ ሃይማኖት እያልን ወያኔ ባጠመድልን መርብ ውስጥ እዳንገባ እንጠንቀቅ። ኢትዮጵያን እናድን።ሃይማኖት የግል ነው አገር ግን የጋራ ነው።

    3. alazar Says:

      ሃይማኖት ግሌ
      …you are right. thank you

    4. Amnalehu Yhonal Says:

      በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ለህዛባችን ሰላምና ብልጽግና ለሀገራችን አንድነትን ይስጠን ብልን ጠዋት በጥፈጥሮ ከተሰጠን እንቅልፍ የምንነሳው ሰዎች ስንት ነን?

      ለጉድ ያስቀመጠን ስለሆነ የማንፈጥረውና የማናዎራው ተአምር የለም ለመሆኑ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አደጋ ውስጥ የገባችው ዛሬ መሆኑን እንዴት ተገለጸላችሁ? ታቦት ባደባባይ ሲሸጥ የት ነበራችሁ? ቤተክርስቲያን ከነቀሳውስቱ ሲቃጠልስ አልሰማችሁም? ቀሳውስቱ ከመቅደሱ ተባሮ በቀን ስራ ላይ ሲሰማራ በአሉባሌ ቦታ ሲሰማራ አላያችሁም? ዛሬ ገዳማትና አድባራት ተዘግተው አረም በቅሎባቸው የአውሬ መጠለያ አልሆኑምን?

      መልካም ነው የመንፈስ አባቶች በዘር በትውልድ በጓደኝነት በዝምድና እየተጠራሩ አገሪቱን ህዝቡንና ሀይማኖታችንን በመተው ዛሬ በአሜሪካን በካናዳና በአውሮፓ የተበተኑት ምን ያህል ናቸው? ምንስ ያህል ብዛት ያላቸው የመንፈስ አባቶች በሀገር ውስጥ አሉ ወይም የህዝባችንን ችግራና መከራ አብረን እናሳልፋለን ካልሆነም ገዳም ገብተን እንጸልያለን በማለት የሀገርና የወገን ወይም እውነተኛ የሀይማኖት ፍቅርና እምነት ያላቸው አባቶች ስንት ናቸው? የትስ ናቸው?

      ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የጠፋችው በወያኔ ብቻ ሳይሆን በደርግ ዘመንም ወቅት በነበሩት ከፍተኛ የሀይማኖት መሪዎች ጭምር ነው ሁሉም ፍጹም የሆነ እውነትኛ እምነት የላቸውም ቢሆንማ ኖሮ በዚህ አስከፊ ወቅት ወንድና ወንድ ሴትና ሴት ወደሚጋባበት ምድራዊ ገሀነመ እሳት ውስጥ ቅዱሳን አባቶች በመሸሽ ባልመጡ ነበር አምላክ ከሞት ከመታሰር ከመሰቃየትና ከመንጋላታት የማዳን ሀይል እንዳለው የማያውቁ ለስምና ለክብር ብለው ወደቅስና የገቡ ምድራዊ ገነትን የመረጡ አባቶች በመሆናቸው ነው ወደገዳም ከመግባት በራሳቸው ከመቅደሱ በረው በመውጣት ለስደት የተዳረጉት::

      እዚህ መጥተው እንኳ ሰላም ፍቅር አላስተማሩም በሀገር ቤት ቤተክርስቲያን እየተቃጠለና እየፈረሰ እዚህ ቤተክርስቲያን ስሩ ገንዘብ አዋጡ በማለት ሰንበትን ጠብቀው ሲሰብኩ ብቻ ነው የምንሰማው ብሎም በምናዋጣው ገንዘብ ሲጣሉና ሲጨቃጨቁ አያሳፍርም? ህዝባችን ተርቧል ተቸግሯል ገንዘብ ሰብስበር እንርዳ የሚል መንፈሳዊ አባት አለ የለም ሁሉም ንስሀ መግባት አለባቸው ምጡ ገና ነው እግዚአብሄር በቀሳውስት ላይ ጀመረ እንጅ ወደፊት አይቀጡ አቀጣጥ የሚቀጣው በጌታ ስም በውሸት የሚነግዱና በስሙ እየማሉና እየትገዘቱ ጥፋትንና ስህተትን የሚስሩ አባቶች ላይ እንደሚሆን አልጠራጠርም::

      ለዚች ሀይማኖት መጥፋትና ችግር ውስጥ መግባት ታላቅ ጨዋታ የተጫዎቱት ሁሉም መንፋሳዊ አባቶች ነን የሚሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እላልሁ::እዩት አቶ ገብረ መድህንን ከዚያች ውብ አቀንቃኝ ጋር በጎኗ ሻጥ ብሎ ምራቁን ሲውጥ ይህ ነው የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ አባትነት ይህ ነው ጸድቆ ህዝብን የሚያሰድቅ ይህን ስል በሳቸው ብቻ ለማተኮር ሳይሆን ሁሉ አባቶች እከሌ ከክሌ በማለት ለምድራዊ ፍቅር የተገዙ መሆናቸውን ለምግለጽ ያህል ነው ኢትዮጵያን አምላክ አይጥላትም የራስዋ የሆን አምላክ አላት ከሀዲ አባቶችና አፍራሽ ጠላቶችዋ ይጠፋሉ ህዝቡም እንደገና እጅ ለጅ በመያያዝ ይጠነክራል::ይብላኝ ለነዚህ ምድራዊ አባቶች::

    5. Belew Says:

      የተከበራችሁ የድህረ-ገጹ አዘጋጆች ፣ ለምትሰጡት ኢትዮጵያዊነት አገልግሎት እያመሰገንሁ ፤ ወያኔዎችን እርስ በ እርስ የሚከፋፍላቸው ነገር ሲነሳ ፣ በመሃከላቸው ያለውንን ክፍተት ማስፋት ቴገቢ ይመስለኛል። እናንተ ግን ከዚህ ዜና አጠገብ ያስቀመጠአችሁት ፎቶ ፣ ዶክተር ጳውሎስ (አባገብረመድህንን) ወደመጣህበት ወያኔ ተመለስ ማለት ይመስላል። እነ የምለው ፣ የፖለቲካ ንቃታችን ምን ያህል ነው?!
      ስየ ሲመጣ ተመለስ
      ገብሩ አስራት ሲመጣ ተመለስ
      አባ ገብረመድህን ወደ ኢትዮጵያዊነት ሲመጣ ተመለስ።

      አየ የኛ አገር ፖለቲከኞች!

    6. Wakyo Says:

      በለው አንተም ሰትመታ ተመለስ ምክንያቱም ሁላችህም ነከርሳ ናችሁ

    7. ethiopiawiw besedet like somale Says:

      የሙስሊምና የክርስቲያን እምነት ተከታዮች ያስነሱት ግችት አይደለም የወያኒ ስራ ነው . ወያነ ኢትዮፕያ የተባለች ሃገር እንዳትኖር የሚያደርገው አንዱና ዋናው ተግባር ነው. እኝኣ ኢትኦፕያውያን ወያነ የሚያደርገወን እኩይ ተግባር ተንክረን መታገል(ማጋለት) አለብን.
      እግዚሃብሂር ሆይ ኢትዮፕያን እና ሕዝቦችን ተብክ

    8. Bekele Says:

      የወያኔ መንግስት የጀርባ አጥንት የሆነው አሊሙዲ የተባለው ግለሰብ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣበት አላማ ወስጥ አንዱ በኢንቨስትመንት ስም ዬስልምናን ሃይማኖት ማስፋፋት ነው

      በአሁን ሰአት ህዝቡ በከፋ ድህነት ውስት ሰለሚገኝ ሃገራችን ወስጥ ቡዙ አክራሪ ዬስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በዝተዋል ለማስርጃ ያህልም በታሪክ ታይቶ በማይታውቅ መልኩ ሴቶች እህቶቻቸን ያረቡን አለም አለባበስ ከላይ እስከታች በጥቁር ልብስ ተከናንበው ወዶቹ ሱርያቸውን በማሳጠር ማየቱ ያሳዝናል
      አሁን ደሞ እነ ቱርክን የመሳሰሉት ዬስልምና አስፋፊ ሃገሮች በብዛት እየገቡ ሰለሆነ ገና ይብሳል እንጂ እንዲሁ በቀላሉ የሚቆም አይመስለኝም

    9. Kabanna Says:

      Ethiopias National language should be democratized. Ethiopias national language should be changed from Amara minority language (Amharic) to ethiopias majority (Afaan oromoffiaa).

    10. Alemash Says:

      ….that is because, Unlike Islam, Christians civilization treat women as human being and as equal partner.

    11. seni Says:

      down with ems

    12. Devil Says:

      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/22/video-tigray-fighters-tpdm-put-out-of-action-294-woyane-soldiers/

      VIDEO: Tigray Fighters (TPDM) put out of action 294 Woyane Soldiers
      We support our troops fighting weyane meles, seya, and adawa gangs.
      we are ethiopian. We are against weyane agazzzi ethnic based government
      victory to our people

      Meles & seya and his adawa gang are giving us tigrain bad name. We tigrain are hated by ethiopian & eritrean as result of weyane gang.
      We tigrain are not welcome in addis or asmara.
      Never before in tigray history we hated
      as result of weyame. Tigrain remember we are hated as result of meles & his cadres.
      While few tigrain are getting rich, mass tigrain are used. Look at our history. Tell me when are we hated like we are hated today.
      real talk.
      tigrain wake up. Meles & his carde are using Us.
      No tigrain benefited from meles. they are using us.
      Today, Tigrain are corner. WE have no freind. Today. Only slavation to tigrain is TPMD .

    13. seni Says:

      Amnalehu Yhonal

      አንተ የቀበሮ ባህታዊ. ቀጣፊ.
      ፓትርያርካችንን መሳደብ አቁም.ደደብ ነሀ ግን…

    14. Wakyo Says:

      SENI YEWEYANNE PATRIARCH (TEGADALY PAULOS)

    15. aned lenatu Says:

      በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ኣሜን
      መዝሙረ ዳዊት 123 ቁጥር ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ረድኤታችን ሰማይንናምድርን በሰራ በእግዚአብሔር ስም ነው
      የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን የወያኔ ሴራ ገና በጥዋቱ የወደቀባት መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ምሥጢር ነው ኢትዮጵያን ለማጥፋት ቀድሞ ይህችን ታሪካዊት የሆነች ቤተ ክርስቲያን ማጥፋት ነው ዓላማው ይህን የሚያስፈጽም አንድ የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ ያስፈልጋል ለዚህ ጉዳይ ደግሞ ከአባ ጳውሎስ የተሻለ የጥፋት ሰው በመጥፋቱ ነው አባ ተብየው የብዙ ዓይነት ችግር ያለበት ደካማ ሰው በቤተ ክርስቲያናችን ላይ በሕገ ወጥ መንገድ በጥፋት መሪው በአቶ መለስ ትዛዝ በአሁኑ ጴንጤ ነኝ ባዩ ታሪክ የለሽ ኣልቃሻ አቶ ታምራት ላይኔ አስፈጻሚነት መሰረቱ የተጣለው ክርስቲያኖች እየታረዱ የትም ሲጣሉ ከነነፍሳቸው ወደ ገደል ሲወረወሩ ጥሩ አደረጋችሁ ብሎ ቡራኬ ሰጭ መሆኑን ካሳወቀ ቆይቶአል ቢሆንም እናአባ ጳውሎስ መለስ ለጥርሳቸው ንክሻ ያላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ደግሞ የምንሰማው የጎሳ ፖለቲካው እየከሸፈ የመጣበት ወያኔ ሙሉ ለሙሉ በኢት.ቤተ ክርስቲያን እጁን በማስገባት በሃይማኖት ግጭጥት ስም ራሱ ጀለቭያ ለብሶ ህዝቡን የመጨረስ ዓላማውን እያሳካ መሆኑን ልናውቅ ይገባል ትናንት በጅማ ያፈሰሰውን ደም ደግሞ በጎንደር ባልጠፋ ቦታ ሙስሊሙን ወገን ከቤተ ክርስቲያን በር ላይ ቦታ በመስጠት የጥምቀት ዕለት ሊፈስ የነበረውን ደም እግዚአብሔር በቸርነቱ ሕዝቡን ጠብቆአል
      የኢትዮጵያን ችግርለማጥፋት ጠላት ወያኔን የሚያስጨንቅ ስራ ሁላችን ከወሬ ያለፈ ነገር በአንድነት መስራት ከቻልን ወያኔን ማጥፋት በአጠቃላይ ሀገራችን ማዳን እንችላለን ነገር ግን እኔ የምነግራችሁ ዛሬ ፓትርያርክ ሁኖ የሌላውን ዘር የሚያጠፋ ነፍሰ ገዳይ ባለበት ሃገር ምንም ጥሩ ነገር ሊመጣ እንደማይችል እንረዳ አባ ጳውሎስ ብታምኑም ባታምኑም አንዲት ሴት ጸሀፊ በሚል ስም በውሽማነት መያዙን እያወቀ አብሮት የሚሰራ ሲኖዶስ ቢኖር የሱ ቢጤዎች ናቸው እስቲ የቦሌ መድኅኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የተባለችው ወ/ ት ማርታ ለአባ ጳውሎስ ምን እንደሆነች የምናውቅ ስንቶቻችን ነን ማርታ የተለየ በር ተዘጋጅቶላት በየቀኑ ስንት ጊዜ ነው የምትወጣ የምትገባው ለአቤቱታ ከሩቅ ሃገር መጥተው የምይከፈተው በር ለሴቶች ምነው ክፍት ሆነ ዛሬ ለቤተ ክርስቲያን ሳይሆን በቤተ ክርስቲያን ገንዘብ የተገዛው መኪና ለማርታ በምን ሂሳብ ተሰጠ ነገሩ ሁሉ አሳዛኝ ነው አባው አሜሪካ አገር በነበሩበት ጊዜ የለመዱት ነገር ሁሉ ተገዥ ሁነዉ በተክርስቲያንን ሲያረክሱ አሜን ብሎ አብሮ የሚሰራው ሲኖዶስ ቢኖር የገብረ መድህን አካል ነው ዛሬ እኮ ሴት ጋር የማይተኛ ጳጳስ እብድ ነው አይምሮው አይሰራም ብሎ የሚያምን የወያኔ ፓትርያርክ ያለበት አሳዛኝ ዘመን ማርታ የተባለችው የአባው ምናምን ጥይት የማይበሳው መኪና ከምመናን ብተገኘ ገንዘብ ተገዝቶ የሴት መወዳጃ ሲሆን ያሳዝናል እና የቦሌው አለቃ አሉ ማርታን ሲያዩ ሽንታቸው ይመጣል አሉ ለምን እንግዲህ ማርታ ኢየሩሳለም በነጻ በሳቸው ታዕዛዝ ስትሄድ ሁሉም በፍርሃት እና በመጠቃቀስ እንደሚሄድ እኔም ያየሁት ጉዳይ ነው በሀገራችን 2000 የመጣችው የአሜሪካ ዘፋኝ ስትመጣስ ካህናትን ጳጳስትን ምመናን አሰልፎ ከዘፋኝዋ ጋር ቁጭ ብለው ሙሽራ ነበር የሚመስሉ ታዲያ አንድ ታሪከኛ ዲያቆን ምንድ ነው ተብሎ ሲጠየቅ የአባታችን ሰርግ ነው አለ አሉ ይህ ውስጡን ከሚያውቅ ሰው የቀረበ ነው ሰለዚህ እንደዚህ ዓይነት ሰው በተሾመበት ዘመን እንዴት ነው በዚች ምስኪን ሃገር ላይ እግዚአሔር የሚታረቀን እስኪ መቼ ነው ሰው ሲታሰር ፖለቲከኛ ሲታሰር ንጹሓን ዜጎች ባደባባይ ሲረሸኑ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የተቃወመች እና ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው አባ ገብረ መድህን ተቃወመ የምትሉኝ ውሸት ነው የምላችሁ አትመኑ ከአባብ እንኩላል እርግይብ አይፈለፍልም አንታለል እግዚአሔር የወኔን እና የግብረ አበሮቹን እድሜ ያሳጥር
      እትዮጵያን ይጠብቅ
      ከአንድ ለናቱ

    16. aned lenatu Says:

      አምናለሁ ወያኔ መሆንክን አውቃለሁ ግን እኔ ለአንተ ወንድሜ ከክርስትና ዕምነት ዉጭ ስለምትኖር ፈጣሪህ ማን ነው ብትባል ወያኔ ከምትል ደካማ ፍጡር ጥሩ ነገር አልጠብቅም አንተንም ሆነ መሰሎችህ ወደ ዕውነቱ ትመጣላችሁ መቸ እሱን ፈጣሪ በቻ ነው የሚያዉቀው አባ ጳውሎስ ሸርሙጣ ስለሆነ ነው እንጂ የምቃወመው ያንተ አጎት ስልሆነ አይደለም ለአንተ ግን ስጋዊ ፍላጎትህን ስለፈጸመልህ ቅዱስ ይሆናል ማንነቱን ለማያውቅ ሰው ስበክ እኔ ግን ገና የማወአጣው ብዙ ምሥጢር አለና ጽናቱን ይስጥህ ወዲ ወያኔ ሂድና የኢትዮጵያን ሕዝብና ካህናት አስፈራራ
      ጌታ ይማርህ

    17. Alula Abanega Says:

      ኢትዮ ፎረም ምን ነካው?

      እኔ የዚህ ዌብ ሳይት አንባቢና ደጋፊም ነኝ:: ከ ሌሎቹም ይሻላል ብዬም አስባለሁ::

      አሁን ግን ማንም ያላለውን .. ለተፈጠረው የአክራሪነትና የሃይማኖት ብጥብጥ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተጠያቂ ናት እያለ ነው? .. ይሄ ክስ ኢትዮጵያውያንን የኦርቶዶክስ ተከታዮችን ሁሉ የሚያሳስብ ይመስለኛል:: ወያኔም ሆነ ሙስሊሞቹ እንኩዋን ያላሉትን …. ለሃይማኖት ብጥብጥ ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ናት ያለው ኢትዮ ፎረም ምን ማለቱ ነው? .. ለአክራሪ ዋሃቢያውያን እና ሽብርተኞች ጠበቃ መቆሙ ነው?

      በኢትዮ ፎረም አዘንኩ !!

    18. Nekie Says:

      ጋሸ አሉላ
      ማን ነዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ነው ያለው? ምንድን ነው የበላኽው? ወይስ የቃምኽዉ? መጀመሪያ ማንበብ ያለብህ ይመስለኛል!!!

    19. Amnalehu Yhonal Says:

      አቶ ለናቱ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ያክብርለኝ እውነት መናገር የክርስትና እምነት ምስክርነት ነው እውነት የማይመሰክሩ የዲያቢሎስ ተከታዮች ናቸው:; እነሱም የመንፈስ አባት ተብየዎች ሳይመሰክሩ እውነትና ሀቁን ሳያስተምሩ ዛሬ የሀይማኖት ምሁር ያልሆንነው የመመስክር እዳችንን ለመወጣት ጀምረናል:: ሀዋሪያቶች እየተደበደቡ እየተወገሩ እየተሳደዱ እውነትን ከመናገር አንድም ቀን ወደ ኋላ ያሉበት ቀን እንዳልነበር መጽሀፍ ቅዱስ እውነት ከሆነ ይነግረናል::

      መቸም የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል እንጅ አቶ ገብረመድህን ክርስቲያን ወይም ጳጳስ አይደለም ዝሙት ሰራ ሰረቀ ገደለ አስገደለ ለኔ አይደንቀኝም ከ18 ዓመት በኋላም ዛሬ ወደ ወቀሳ መግባት ወይም ትዳር ከሌላት ዘፋኝ ሴተላጤ ጋር ፎቶግራፍ ተነሳ አልተነሳ የሚያመጣው ነገር የለም እሱስ በገሀድ ባደባባይ ሳይፈራ ሳያፍር የፈለጋትን ሴት በሚፈልግበት ሰዓት ወደ ቅድስት ማርያም ግቢ በማስመጣት ይዘሙታል አበጀ እሰየው ያ የሚዘሙትበት ቤት የኔ ቤት አይደለም የግዚአብሄር ቤት ነው እግዚአብሄር ቤቱ መጠበቅ ካልቻለ ማንም ሊከለክለው የሚችል ሀይል አይኖርም ምክንያቱም አቶ ጳውሎስ በቴሌቭዥን ቀርቦ ሲናገር ወያኔ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ እኔም አለሁ ወደዳችሁም ጠላችሁ የትም አትደርሱም በማለት ለህዝብ ተናግሯል::

      ለነገሩ ማርታን በህግና ባለማፈር ቅምጥ ቢያስቀምጣትም ሌሎቹስ ዘማሪዎች ከአቶ ገብረመድህን አርግዘው ዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ያስወረዱ እንዳሉ የአዲስ አበባ ህዝብ አያውቅምን? ስሟን መናገር ባልፈቅድም አልጋ አንጣፊና አልባሽ በመሆን የምትሰራው ወጣት ሴት ለምን በተመሳሳይ ቤት ውስጥ አብራ እንድትኖር ተደረገ ለመሆኑ የበፊቶቹ አባቶችስ በዚህ መልክ ነበር ወይስ ይህ አዲስ ስርአት ነው አላውቅም የሚያውቅ ካለ በወገናዊነት ሳይሆን ሀቁን የሚያውቅ ለጌታ ሲል ይመስክር::

      በትክክል ያላየሁትን መናገር ባልችልም አቶ ገብረመድህን በስልጣን ላይ ስላለ እንጅ ሌሎቹስ ጳጳሳቶች ምግባራቸው ምን ይሆን? በቤተ ክርስቲያን በየትኛውም አገር ቀሳውስት ባል በሚስቱ ላይ ሚስት በባሏ ላይ መሸርሞጥ ሀጢአት ነው ብሎ በድፍረት የሚያስተምር አባት አለ? በሀገራችን ህግና ጽድቀት በሆነበት ሽርሙጥና የተሰማሩት ሴተኛ አዳሪዎች ለገንዘብ ሲሉ ከተለያየ ወንድ ጋር ሲገናኙ አድረው ገባያቸው እንዲበዛ ስራቸው እንዲስፋፋ ጠዋት ተነስተው ቤተክርስቲያን በመሄድ መስቀል የሚሳለሙ የነፍስ አባት ሳይቀር እንዳላቸው አናውቅም ቄሱስ እያወቀ አይደለም እንዴ ነፍስ አባት የሆነው ይህ ነው የጌታ መንገድ ብዙ ጥፋት ተደርጓል ወደፊት በሰፊው እመጣበታለሁ::

      ሁሉም ቀሳውስቶች ያገባኛል የሚሉት ሁሉ የሚሰሩት ስራ ወንጀል ነው ጌታን ክደዋል ሀዋሪያው ጴጥሮስ ሁል ጊዜ ሲወቀስ የሚኖረው ጌታን ደሮ ሳይጮህ ሶስት ጊዜ ትክደኛልህ ስላለው ቃሉ ተፈጸመ አንድ ቀን በሰራው ስህተት ሲወገዝ ይኖራል የኛ ጳጳሳቶች ሁሉም የጌታን ሀይልና የማዳኑን ሚስጢር ክደዋል እንደማያድን ያውቃሉ እንዲያውም መጠቀሚያችን መብያችንና የማግኛ ምንጫችን እንጅ ከዚያ ያለፈ ሀይል የለውም ጌታም የሚባል ነገር የለም ብለው የሚያምኑ ናቸው ይህን በሚመለክት ካስፈለገ ብዙ ሚስጢርና ሀቁን አንድ በአንድ ደርጃ በደረጃ ከማውጣት አልቆጠብም ነገር ግን በዚህ ብተወው ይሻልል::

      አስቡ ለምን ይሆን የኦርቶዶክስ ተከታዮች ወደ ጴንጤ የሚሄዱት? ለምንስ ይሆን ወደ እስልምና የሚቀየሩት? ለምን ይሆን ከስልምና ወይም ከተለያዩ ሀይማኖቶች ወደ ኦርቶዶክስ የማይምጡት? ወደፊት በሰፊው እመጣብታሁ::

      እንደምሰማው የጫካ አውሬ ጮማ የለውም ይባላል መልሱን ለናንተ ልተወውና ለምን ይሆን የጳጳሳትና የቀሳውስቶች ቀጭን የሌለው? የመንፈስ አባቶች ሚስት ልጅ የላቸውም የሰማዩ ቤታቸውን የሚጠብቁ ለጌታ ያደሩ ጠዋትና ማታ ለህዝብና ለሀገራቸው የሚያለቅሱ በሀዘን በጾመ በጸሎት የተጎዱ የጌታ ፍቅር የሚያንገበግባቸው ይመስለኝ ነበር ታዲያ ሁሉም ሳያቸው የፈረጠሙ ያማረባቸው የፊታቸው ወለላ የሚንቆረቆር ውቦችም ናቸው ለምን?

      በመጨረሻ ሳልል የማልቀረው ያዝ ለቀቅ በማድረግ የምጠቁመው የሚጨምርበት ካለ ወይም የሚቃወም ከመጣ በበለጠ በሰፊው ለወዳጅም ሆነ ለጠላት እስኪታዘብ ድረስ እንድንዎያይበት ለማድረግ ይሆናል::ይህ ዘመን የምጥ መጀመሪያው ስለሆነ ሀይማኖታችን ይፈርሳል ብላችሁ አትፍሩ ለሀይማኖት ያልቆሙ ውስጣዊ እምነት የሌላቸው የሚበጠሩበት ወቅት ስለሆነ ነው ዛሬ ፓትሪያሪካችን ጌታ ነው በውጭም ሆነ በውስጥ አገር የሀይማኖት መሪ የለንም ሁሉ የካዱ ሁሉም ከመቅደሱ የተባረሩ ድብቅ ሴራ ያላቸው አስመሳይ ቀሳውስቶች ናቸው ስለዚህ አቶገብረመድህን የሚሰራው ስራ ስለተጋለጠ እንጅ ያልተጋለቱ ሽፍንፍን ብዙ ጳጳሳቶች አሉን የወቅት ጉዳይ ነው ለሀይማኖታችን ሁላችንም ዘብ ከቆምን አይበጅም ጥሩ ስራ አይደለም በማለት ከተነሳን ብዙ የጌታን ሚስጢር የሚያውቁ ለስልጣን ያልበቁ አስተማሪዎች አሉን ስለዚህ ቀሳውስቱ ቢክዱም ጌታ ከኢትዮጵያ ላይ አይርቅም ይጠብቃታል ቅዱስ ቃሉ አልና::
      ኢትዮጵያ የጌታ ሁለተኛዋ መቅደሱ ናት አትፍሩ::

    20. Shewangzaw Mekuria Says:

      ምነው ከወያነ ምን ትጠብቃላቹህ በጎሳ, በሃይማኖት, ውዲትዋን ኢትዮጵያ በታትኖ ምሽጉ በሆኖው ትግራይ ቢገባ ምን እዳ አለበትና ነው

    21. ethiopiawiw besedet like somale Says:

      አቶ shewangzaw
      ወይኒ እንኩአን ትግራይ አይደለም እናቱ ሆድ ቢገባ ማን ይለቀዋል ግዚወን ዪተብክ

    22. yohanis Says:

      ብሎ ብሎ በሃይማኖት ይህ ከተነሳ ሰዎች እንደቀላል ነገር አልወስደውም ዝም ብሎየተኝኣውን ሙስሊም ልያስነሱብን ነው

    23. yohannes Says:

      ወይ ጉድ አቶ ገብመድሀን ለካ ጉደ…ኖት……አንድ ሀይማኖት ኦርቶዶክሰ

    24. Abel Says:

      ዘንድሮም አሉባልታ ነው የምናወራው? ምናለበት በአሉባልታ የምታባክኑትን ጊዜ ለቤተሰባቹህ ብታውሉት …. መቸም ለአገር የሚበጅስ ከናንተ ስለማይጠበቅ አትጠየቁም::
      መፈክሩም:

      ትናንትም: ዛሬም ወደፊትም አሉባልታታታታታታታ……

    25. Nekie Says:

      አቶ አቤል…..አጋዚ, ኮማንዶ….

      ወያኔ ብቻ ነዉ ለአገር የሚበጅ የሚጠብቅብት? ጉንዳኖች!!

      ጊዜው ሩቅ አይደለም!!!

    26. Nardos Says:

      ሰው ለአንደበቱ ልጓም የሚኾነው እምነት ከሌለው የፈለገውን ይናገር ዘንድ ወኔ ከቶ ከሱ አትጠፋም:: ልቡናናናና…

    27. tolosa Says:

      Kabanna መልስ

      ብላቹ ብላቹ

      የኢትዮጵያን ቆንቃ Afaane oromoffiaa (ላቲን) ይሆን ማለት በጣም አስገራሚ ነው፤

      አንተ ባንድ,,,,ቆማጣ ጋላ,,,,,

      ዛሬ ቆንቆቹሆን ቀይራቹ ላቲን ያረጋቹ ነገ እናታቹሆን እንደምትሽጡ ምንም አልጠራጠርም

      ዲቃላ

    28. tola Says:

      ለቶሎሳ ማንም ኢትዮጵያዊ ባፈለገው ፍደል ለመጽኣፍ መብቱ ነው አንተን ምንቆልቶህ ነው ለስድብ የተነሳሃው ይህ ብልግና ነው

    29. tola Says:

      አይ ዘመን ምን እያሳየን ነው እባካችሁን ሃግር የጋራ ሃይማኖት የግል ነውና ወደ አላማችን እንመለስ

    30. tolosa Says:

      መልስ ለ tolosa

      በመስረቱ እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐል ታሪክ ቆንቆ ያለን ህዝቦች ነን

      ለምን ተብሎ ቆንቆችን ትተን በበአድ ቆንቆ ለምን እንጠቀማለን
      አንተ እንደምትለው ማንኛ ኢትዮጵያዊ በፈለገው ፊደል መጠቀም ይችላል ማለት የፖለቲካ ብስለት እንደሊለህ ነው የተገነዘብኩት ምክንያቱም ዛሬ ኦሮሞዎች ተነስተው ፊደላችን /ላቲን/ይሆን ብለው እየተጠቀሙ ነው።ነገ ደግሞ ውራጌዎች ተነስተ /በቻይንኛ/እንጠቀም ቢሉ ምንድ ነው የምናረገው ????

      ሊት ከቀን የምንጮህው ያለነው አባቶቻችን ያስረከቡን አንዳን ኢትዮጵያ እንመልሳታለን ብለን ነው

      ስለዚህ የባቢሎስን ታሪክ ብታነብ ጥሩ ነው

    31. tolosa Says:

      መልስ ለ tola

      በመስረቱ እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐል ታሪክ ቆንቆ ያለን ህዝቦች ነን

      ለምን ተብሎ ቆንቆችን ትተን በበአድ ቆንቆ ለምን እንጠቀማለን
      አንተ እንደምትለው ማንኛ ኢትዮጵያዊ በፈለገው ፊደል መጠቀም ይችላል ማለት የፖለቲካ ብስለት እንደሊለህ ነው የተገነዘብኩት ምክንያቱም ዛሬ ኦሮሞዎች ተነስተው ፊደላችን /ላቲን/ይሆን ብለው እየተጠቀሙ ነው።ነገ ደግሞ ውራጌዎች ተነስተ /በቻይንኛ/እንጠቀም ቢሉ ምንድ ነው የምናረገው ????

      ሊት ከቀን የምንጮህው ያለነው አባቶቻችን ያስረከቡን አንዳን ኢትዮጵያ እንመልሳታለን ብለን ነው

      ስለዚህ የባቢሎስን ታሪክ ብታነብ ጥሩ ነው

    32. mimi Says:

      ወያኔ ገና እርስበርሳችን ያጫርሰናል:: መለስና ኢሳያስ የ አረብ ጉዳይ አስፈጻሚ እንደሆኑ አንዘናጋ:: ለሌላው እምነት ቁባቸውም አይደለም:: ድንቄም ዲሞክራሲ ….ይልቁንስ የራሳችሁን እምነት ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ::እናውቃለን እኛ ሳውዲ ወይም የመን ብንሄድ ብንሰራ ግርድና ነው::የነሱ እምነት ግን አገራችን መጥቶ በጉልበት አሁንም ድረስ ለመስፋፋት ሌት ተቀን እየጣረ ይገኛል:: መለስ ቅዘናዊ ሆይ ዲሞክራሲውውን ትተህ እራስህን እወቅ…ራስ ቅድሚያ …

    33. tola Says:

      ጉራገና ኦሮሞን ምን አገናኝኣው ወደ ለላ አረስት መግባት አልፈልግም ሆኖም በኢትዮጵያ ውስጥ ለ መጀመርያ ግዘ 1964 አ.ም የ አንድ ሰአት ፕሮግራም ሃረር ውስጥ ተጀመረ ከዝያ በፍት ግን ማስ ሚድያ ጋልኝኣ ክልክል ነበር ለሎች ከለ አማርኝኣ ይተላልፍ የነበረው አፋር ሶማሊኝኣ ፈረንሳይ እንግሊዘና ትግርኝኣከ አስመራ ነበር ታድያ ታላቁ የ ኦሮሞ ህዝብ በ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋላ ስባል በጥኣም የተጤላ ስለሆነ ልክ እንድ ሱማለና ሶዋሂሊ ላቲን ፊደል መጤቀም መብቱ ነው

    34. Abebaw Says:

      Kabana, or what ever your name is,

      Dream on boy, It does not matter you oromos are majority or not, we amharas will not surrender to Oromos. take it as face value.

    35. Abebaw Says:

      Mr. Devil,

      I am an proud Amara, however i am upset because the Tigreans still ruling us like bunch of useless herds. Not only that they even promoting uneducated oromos to minsterial positions and as president. that is absurd.

    36. tola Says:

      youalready did bunckrupted neftena you will never rule that country dreammmmmmmmmmmm

    37. tolosa Says:

      መልስ ለtola

      ኢትዮጵያዊ ወይም አፍሪካዊ ነህ ለማለት ጥርጥር ውስጥ ነው የከተትከኝ
      ያንተም አመላከት ከወያኔ የተለየ አስተሳስብ ስለሊለህ ከወያኔ ጋር ብትዛመድ ይሻላሃል
      በኛ በንፁ ኢትዮጵያዊኖች ያንተ አስተሳስብ የትም አይደርስም እኛ ኢትዮጵያዊን ተገዝተን አናቅም የምንጠቀምበት ቆንቆ ግእዝ/አማርኞ/ ነበር ወደፊትም በዚሁ ይቀጥላል፤

    38. tola Says:

      ወያነ መሆን ላንተ ይቀርባል ልነ ለኦሮሞው በታም አላስበዉም አንተም ሆንክ የ ትግራይ ማፍያዎች ለን አንድ ናችሁ

    39. tola Says:

      Abebaw never surrend to oromo but you did to tigray woyane who are 4times less in number than amhara couse the oromos and the somalis andother southern like wolayta and sidamas are not going to fight for amharas couse youare done bunckrupted neftegna will never be able to play with oromo and somalis any more the worled is changing very fast you are way behind your cousine woyane just got agood lesson in somalia soon he will get another lesson in ogaden and oromia you can go down and help your cousine woyane like you did for the last 18 years

    40. TigrayPeopleKiller Says:

      Go G7!!!!!
      cheers!!!

      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/22/video-tigray-fighters-tpdm-put-out-of-action-294-woyane-soldiers/

    41. tola Says:

      ይህችን ይወዳል አለ Afar democratic movement killed 20 eritirian soldies and wound 30 of them kkkkkkkkkkkkk this is countrary tigray to democratic movement what ajock!

    42. amhara zelalem Says:

      wheather you accept it or not amhara has been and will be rullign ethiopia
      because amhara has proved its never changing excellency of leaership in practice
      it is amhara who created the big ethiopia keeping the european invasion remember?

    43. SeyaAbraAgazziWeyaneCadre Says:

      January 27th, 2009 at 5:06 pm
      Go G7!!!!!
      cheers!!!

      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/22/video-tigray-fighters-tpdm-put-out-of-action-294-woyane-soldiers/
      http://www.eppfonline.org/

      Leave a Reply

    44. tola Says:

      amhara zelalem are you dreaming when you wrote this comment you got be high smoking ate faris amhara dinasty is gone 18 years ago we are in zemene woyane your cousins from adwa tigray they are the one who who are ruling wake up try to be sobber now dont cry yederg buchilla

    45. gutema Says:

      Iwonder what is wrong with orthdox chirstian and muslim they dont get allong what is going on??somebody help me why this happen in ethiopia

    46. Mr. Fact Says:

      It is the Amhara`s shameful lazy kings who sold Ethiopia`s vital lands and ports, included Dejibuti to France,Somalia to Italian and brits, Eritrea to Italian.

    47. Birrbirssa D. Says:

      ወገኖቼ !!

      እኔ ለኦርቶዶክስ ክርስትናም ሆነ ለእስልምና የይማኖት መርዎች ያለኝን ክብር አንስቻለሁ::

      ልጅ ሆኜ የደርግ መንግስት ህዝቡን በነቂስ ስብሰባ ጠርቶ ቀኑን ሙሉ አደባባይ ገትሮ ሲያውለው ጳጳሱና ሼኩ ከመንግስቱ አጠገብ ተቀምጠው አይኖቻቸው እንባ እያቀረሩ ሱያንዛጉ አንዳንዴም ሱያንቀላፉ በቴሌቭዥን አይ ነበር:: ነፍሱን ይማረውና አባቴ በዚህ ሁኔታ ብዙ ሲገረም አስታውሳለሁ:: ጳጳሱና ሼኩ ለምን ያለቅሳሉ ሰለው ፈጠን ብሎ እየሰለቻቸው ነው ይለኛል:: ከዚያም በምድር ቅጣታቸውን እያገኙ ሳይሆን አይቀርም ይልና ከእናቴ ሳቃቸውን ይለቁታል:: አሁን ሳስበው ሁኔታቸው በመንግስቱ ንግግርና ስራ ያዘኑ አይስመሰላቸውም ነበር::

      የወያኔ መሪ እንደመንግስቱ አይነት ሰብሰባ አይጠራም:: አንድ ሁለቴ ሹማምንቶቹን ልኮ ምን እንደደረሰባቸው ሰለሚያውቅ በአዳራሽ ውስጥ ተሰብሰቦ የሚጠበቀውን ስው ለማናገር ካልሆነ በስተቀር በሌላ ስብሰባ ድርሽ አይልም:: ይህም ቢሆን የጳጳሱንና የሼኩን ድጋፍ አላገኘም ማለት አይደለም:: ወሳኝ በነበረው የ97 ምርጫን ተከትሎ በተከሰተው የህዝብ መነሳሳት ወቅት የጳጳሱና የሼኩ ወያኔን መወገን በአደባባይ ወጥቷል:: በማያውቁት ጉዳይ የተቃዋሚውን ጎራ አወገዙ:: በኋላም የመነሳሳቱን ሁኔታ ለማጣራት በተቋቋመው ኮሚቴ ውስጥ ተቀምጠው ወያኔን አበጀህ አሉት:: ከዚያም በኋላ የሃይማኖት መሪዎች ሳይሆኑ የለየላቸው የወያኔ ደጋፊዎች ሆነው ቀጥለዋል:: ለዚህ ነው ለእነዚህ ሰዎች ያልኝን ክብር አንስቻለሁ ያልኩት::

      ይሄው የሃይማኖት መሪዎች የመንግስት አቋም አራማጅነት በትሮቴስታንቶችም አካባቢ እየታየ ነው:: የዚህ ሃይማኖት ፍልስፍና - ዶክትሪን - ካነን - ስን ምግባር (ኤቲክ) ከኦርቶዶክሱም ከእስልምናውም በተሻለ ሁኔታ በአውሮፓና በሰሜን አሜርካ ካፒታሊዝምን ለመገንባት ዲሞክራሲን ለማስፋፋትና ሰብአዊ መብትን ለማስከበር ረድቷል:: በሃገራችንም የሃይማኖቱ በፍጥነት እያደገ መሄድ ተመሳሳይ ውጤት ያስከትላል የሚል ተስፋ በአንዳንዶቻችን ዘንድ ነበረ:: አሁን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የሌሎቹን ሃይማኖቶች ፈር እየተከተለ የመንግስት ጭቆና መሳሪያ ለመሆን ምንም አልቀረውም:: ደግነቱ ግን ከሰህተቱ ተምሮ ለመመለስ እየሞከረ ነው:: እንደሚሳካለት ተስፍ እናደርጋለን:: እንጸልያለንም::

      የዚህ አስተያየት አላማ ከሃይማኖቶቹ መካከል መርጦ ይሄ ከዚያኛው ይሻላል ማለት አይደለም:: ዋናው ነገር ሀይማኖቶች ከፖላቲካ ነጻ አለመሆናቸውን መገንዘብና ሀይማኖቶቹ ያላቸውን በሚሊዪን የሚቆጠር ተከታይ እምነቱን ጠብቆ መብቱን በሰላማዊ መንገድ የሚያስከብርበትን መንገድ ማፈላለግ ነው:: ይህን ማድረግ በ እግዚአብሄርም በሰውም ቤት የተደገፈ ነው:: በሃገራችን የሃይማኖት መሪዎች ዘንድ መብት የማስከበር ፍላጎት አይታይም:: ለምን የሚለው ጥያቄ አጭር መልስ የለውም:: የሃይማኖቶቹን የዘመናት ታሪክ - የመሪዎችን ሰነ ልቦና - የህዝቡን ባህል ፍላጎትና የንቃት ደረጃ - የሃይማኖቶቹንና የተከታዩችን መስተጋብር - የሃገሪቱን የእድገት ደረጃ - የሃይማኖት ነጻነትን - የገዢውን ፓርቲ ባህሪ - ምናልባትም የሃገሪቱን ሁለመና መፈተሽ ይጠይቃል:: ለጊዜው ይሄን ለማድረግ አንችልም::

      በብዙ ሃገሮች እንደታየው የሃይማኖት መሪዎች ከፈጣሪ ቃል ውጪ እንዲሁም ከተከታዪቻቸው ፍላጎትና ዘላቂ ጥቅም በተቃራኒ ሲቆሙ ቀውስ ይፈጠራል:: ሁኔታው ስልጣን ላይ ባለ መንግስት ሊፈጠር - ሊበረታታና ሊጠናከር ይችላል:: እንደዚህ አይነት ደካማ የሃይማኖት መሪዎች ባንሰራፉበት ሃገር የተከታዩች መንፈሳዊና ሌሎች ፍላጎቶች ሊሟሉ ስለማይችሉ ሌሎች የሃይማኖት መሪዎች ከተከታዩች መሃል ብቅ ብቅ ይላሉ:: እነዚህ መሪዎች ግን ባልጠበቁት ሁኔታ መንታ በትር ይወርድባቸዋል:: በመጀመሪያ ከሃይማኖት መሪዎች ተብዩዎቹ ቀጥሎም የጥቅም አስከባሪያቸው ከሆነው መንግስት:: በሃገራችን አሁን የሚታየው ሁኔታ ይሄንን የሚያንጸባርቅ ነው::

      እስኪ ከላይ ከቀረበው ዜና አንድ ክፍል ወስደን እንይ::

      ” (የኦርቶዶክስ) ቤተክርስቲያኗ ከትናንት በስቲያ ባወጣችው መግለጫ የህገ ወጦች እንቅስቃሴ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና እየከፋ መጥቶ የባሰ አደጋ ከማስከተሉ በፊት አስቸኳይ የመፍትሄ እርምጃ ይወሰድ ብላለች፡፡ በማያያዝም ከህገመንግስታዊ ድንጋጌና ከኃይማኖታዊ ስነምግባር ውጪ በመንቀሳቀስ አንዳንድ ጸረ ቤተክርስቲያን አክራሪዎች እየፈጸሙት ያለው ተንኮልና ደባ እንዲሁም በሀይማኖት ሽፋን እየተደረገ ያለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እያደገ ሲሄድ ቤተክርስቲያኗን ብቻ ሳይሆን የአገሪቱንም ህልውና እስከመፈታተን ደረጃ ሊደርስ የሚችል ስጋት እንደተደቀነ የቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ስጋቱን ገልጻል፡፡”

      ይሄ መቼም ድፍን ያለ ነገር ነው:: እዚህ አዲስ አበባና በአንዳንድ ከተሞች ከሆነው እንደምናየውና እንደምንሰማው በየሃይማኖቶቹ ውስጥ የሚነሱ አዳዲስ የእምነት መስመሮች - የሚቀርቡ ነጻና ለየት ያሉ አስተሳሰቦች - ከሃይማኖት ድርጅቶች ጋር የሚፎካከሩ የእድገትና የልማት ስራዎች - ፖለቲካ ቀመስ የመብትና ግዴታ ጥያቄዎች - ወዘተ - በጥርጣሬ የሚታዩ ተግባራት ናቸው:: እነዚህንና ሌሎች መሰል ተግባራትን የሚሞክሩ በሃይማኖት መሪዎች በደፈናው ” ህገ ወጥ” - “ተንኮል” - “ደባ” በመባል ይወገዛሉ:: የሚወጡት መግለጫዎች ከወያኔ መግለጫዎች እምብዛም አይለዩም:: እንቅስቃሴዎቹም ብዙ ሳይሄዱ ይኮላሻሉ::

      የሃገራችን ፖለቲከኞች በአብዛኝው ግራ ቀመስ ስለሆኑ ባደባባይ ባይናገሩትም አሁንም ሃይማኖትን እንደ የህዝብ ትግል ማደንዘዣ ኦፒየም አድርገው ነው የሚያዩት:: ሃይማኖት ዙሪያ የሚፈጸሙ መጥፎ ተግባራትን ያወግዛሉ:: ነገር ግን የሃይማኖት ተቋሞችን ከግምት ውስጥ ያስገባ የትግል እቅድና ስልት የላቸውም:: በቀኝ የሚመደቡት ፖለቲከኞች ደግሞ እንደ ደርግ ጊዜ የሃይማኖት መሪዎች በወያኔ - ኢህአዴግ ሰብሰባዎች እየተገኙ “ይሁን - ይሁን” እንዲሉ ይፈልጋሉ:: እንግዲህ የሚቀርው ገና በለጋነት ላይ ያለው የመሃሉ ፖለቲከኛ ነው:: ይሄ ክፍል የጨቅላነት በሽታ ከተጠናወተው ከግራ ቀመሱ ጋር በትግል አላማና ግብ ጥያቄ ተፋጥጦ ይገኛል:: መሪነቱን ከግራው እስኪረከብ ወይም ለዘለቄታው እስኪለቅለት ድረስ ትኩረቱ እዚያ ላይ ነው:: ስለዚህ የሃትማኖቶችን ድርሻ በቅርቡ ይመረምራል የሚል ግምት የለም:: በዚህ ሁኔታ ከሞላ ጎደል የሃይማኖቶች ተጠቃሚ ወያኔ ብቻ ሆኖ ይቆያል::

      ወያኔን የሚቃወሙ ድርጅቶች በሙሉ በሃይማኖቶችና ተከታዩቻቸው ላይ ያላቸውን አቋም በጽኑ መመርመር ያልባቸው ዛሬ ነው:: ግራው መቼም ስልጣን በሃይል መቀማት እፈልጋለሁ ስለሚል የሃይማኖቶች ቦታ አይታየውም:: ሌሎቹ ግን በተለይ የሰላማዊው ትግል አራማጆች እንደኛ ባለ አገር ያለሃይማኖቶችና ያለተከዪቻቸው ድጋፍና ተሳትፎ የትም እንደማይደርሱ ማውቅ ይገባቸዋል:: ኸወያኔ ጋር የሚደረገውም ትግል አንዱ ትልቅ ግንባር ይሄው ነው::

      የለፉትን የተሳኩ ሰላማዊ ለውጦችና ሽግግሮች የመሩትና አሁንም የሚመሩት የሃይማኖት ሰዎች ናቸው:: ለዚህ ያለፈውን ክፍለ ዘመን ታላላቅ መሪዎች በተለይም ማሃትማ ጋንዲን - ማርቲን ሉተርን - ዴዝሞንድ ቱቱን - ዳይላ ላማን መጥቀስ ይበቃል::

      እግዚአብሄር ሃገራችንን ይባርክ::

    48. Girum Teshome Says:

      ይህ ድህረገፅ እውነትን እና ብዙ ብዙ ነገሮችን ያወቅንበት የተማርንበት በመሆኑ የምንወደውና የምናከብረው ከመሆኑ ባሻገር መስተካከል ያለበትንና ስህተትን ላለመጻፍ እንዲጠነቀቅ ከወዲሁ አስተያየታችንን እናስተላልፋለን::
      አስተያየታችንም:-
      *** እባካችሁን ለሚጻፉት ዓምዶች ከአንባቢው ምላሽ አስተያየት የሚጻፉትን ፅሁፎች ሳትመረምሩ እንደወረደ ባትለጥፉት መልካም ነው ምክንያቱም ሁሉም ሰው አዋቂ አይደለም በስሜት ብቻ የሚፅፍም አለና ይህ ደግሞ ዝግጅት ክፍሉን ሳይሆን አንባቢን ከምታስቡት በላይ ሞራልና ስነልቦናን ይነካል ::በተለይ ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ :: ለምሳሌ ከላይ ወንድም አቶ በቀለ እንደሚሉት በአግራችን ሙስሊም ሴቶች አለባበሳቸው ሙሉ በሙሉ ጥቁር መልበሳቸውን ሲነግረን የአረብ ባህል ነው እያለ ነው::ነገር ግን ጸሀፊው ተሳስተዋል ምክንያቱም አለባበሱ የእስልምና እምነት ተከታይ ሴቶች እንጂ ጸሀፊው እንደሚሉት አይደለም ::ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻል ነበር ነገር ግን ድህረገጹ የሀይማኖት ትንታኔ መስጫ እንዳይሆን ስለምንስጋ በዚሁ ብንሰናበት መልካም ነው እንላለን::
      “አገራችንን እና ህዝባችንን አላህ ሰላም ይጠብቅልን” አሚን
      ግሩም ተሾመ

    49. siefu Says:

      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/22/video-tigray-fighters-tpdm-put-out-of-action-294-woyane-soldiers/

      VIDEO: Tigray Fighters (TPDM) put out of action 294 Woyane Soldiers
      We support our troops fighting weyane meles, seya, and adawa gangs.
      we are ethiopian. We are against weyane agazzzi ethnic based government
      victory to our people
      Eritrean or somilia’s are not our problem. our # 1 enemy of us ethiopian are the tigrain & agazzzi baby killers. Today, these 3 million agazzzi babay killers are killing our people, looting our resources, raping our woman. The tigrain # 1 enemy of ethiopia. not somili’s or eritrean. We oromo, amhara, gurage all must unite to fight weyane tigrain agazzzi baby killer who is starving 13 million ethiopians and destoying our country ethiopia. Tigraian # 1 enemy of ethiopian people. These rats must me killed.

      90 million ethiopian aganist 3 million tigrain rats.
      our people are dying,raped,looted by tigrrain not somilia’s or eritrean.

      wake up ethiopian.

      Meles & seya and his adawa gang are giving us tigrain bad name. We tigrain are hated by ethiopian & eritrean as result of weyane gang.
      We tigrain are not welcome in addis or asmara.
      Never before in tigray history we hated
      as result of weyame. Tigrain remember we are hated as result of meles & his cadres.
      While few tigrain are getting rich, mass tigrain are used. Look at our history. Tell me when are we hated like we are hated today.
      real talk.
      tigrain wake up. Meles & his carde are using Us.
      No tigrain benefited from meles. they are using us.
      Today, Tigrain are corner. WE have no freind. Today. Only slavation to tigrain is TPMD .

    50. WeyaneKiller Says:

      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/22/video-tigray-fighters-tpdm-put-out-of-action-294-woyane-soldiers/

      Over 5,000 persons languishing in TPLF regime’s secret prisons, defecting soldiers say
      http://www.eastafro.com/Post/2009/01/27/over-5000-persons-languishing-in-tplf-regime%e2%80%99s-secret-prisons-defecting-soldiers-say/

      Asmara, 26 January 2009 – Defecting Ethiopian soldiers who arrived in Eritrea recently said that more than 5,000 innocent persons are languishing in secret prisons of the TPLF regime.

      Deputy inspector Yehaulashet Alebachew Delele, who is himself a victim of the atrocities and arrived here along with three other soldier, stated that many of the detention inmates have been exposed to death in the prisons described as ‘Guantanamo Ethiopia.’

      Indicating that the regime’s cadres resort to acts of abduction against any individual they ‘suspect,’ Yehaulashet Alebachew from the Amhara ethnic group disclosed that security agents of the regime liquidate victims at Tolai detention center in the wilderness of the Oromiya Zone.

      He further pointed out that similar horrible detention centers exist in various parts of the county, among which is the Dedesa prison where bodies of those who lost their lives through inhumane acts of brutality are thrown into the nearby river.

      The other soldiers who arrived here abandoning the racist policy of the TPLF regime are: Desalegn Awanew Feisa from the Kambata ethnic group, Alemayehu Marig Kassa from the Amhara ethnic group, and Getachew Kayamo Debiso from the Sidama ethnic group.

    51. yishalal Says:

      እናንተ አርትራ ተብይዎቹ ምናለበት ወደ ሸብያ ድህረ ገጽ የናንተን ነገር ተቀበርነው ቆይተናል ሀዝያው በዝያው ገደል ግቡ ተእብዱ ፕርዝደንታቹህ ጋር ሃገርይን ለቀቅ ብያልሁ ዋዋዋዋ

    52. fire Says:

      ምን አይነት ጣጣ ነው ደግሞ በሃይማኖት መጣችሁ ወያንዎች ሞት ለወያንይ

    53. Amare Demeke Says:

      Ms. Alemashe,

      Do not worry about Islam, they are uncivilized and technologically backward, they have no means to servive when the oil dry, islam will dry with it. unless they catch up to christian civilization by librating themselves from irrational meaningless outdated religion exteremism and igno.

    54. almaze Says:

      Ethiopia is originally a Christian Land. Moselms were given Refuge to come and live in Ethiopia.
      Read the Bible and Read History!

    55. fitsum Says:

      to kabbana
      who the fuck is ya
      ya are such a stupid mo fucker who is trying to change the language being spoken officaialy since the dayt this country existed on the earth who the fuck is ya
      don’t come up with such a stupid idea ever
      i belong to the oromo tribe but i have never thought this ways this is not the solution for our country
      if ya got something bettere ya better come up with that one