[Read inPDF] በፐሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ የሚመራ አንድ ቡድን ከቀድሞ የኦነግ አመራር ጋር ባለፈው ሴፐቴምበር 19 - 21, 2008 (እ.ኤ.አ.) በ ሄግ: ኔዘርላንድስ ከተማ ውይይት አድርገው እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል:: ውይይቱ እንዲካሄድ የሆላንድ: የኖርዌይና የጀርመን መንግስታት በገንዘብ የረዱ መሆናቸውም ተገልጿል:: በውይይቱ ላይ ፐ/ር አኤፍሬም: ፓስተር ዳዓኤል እና አምባሳደር የተገኙ ሲሆን: ከ ኦነግ በኩል ደግሞ አቶ ለንጮ ለታ: አባ ቢያ አባ ጆቢር እና አቶ ዲማ ነጎ ተገግተው ከተወያዩ በሁዋላ ቀጣዩን ስብሰባ አዲስ አበባ ላይ ማድረግ እንዳለባቸው ተስማምተው ተለያይተዋል::
ወያኔ ምርጫ 97ን በገሃድ ካጭበረበረ በሁዋላ በንጹሃን ዜጎች ላይ እራሱ የሚዘገንን ግፍ ፈጽሞ ሲያበቃ- ወንጀሉን በቅንጅት መሪዎች: በነጻ ፐሬስ ጋዜጠኞችና በሙያ ማህበራት መሪዎች ላይ ማመካኘቱ ለመላው አለም የአደባባይ ሚስጥር ነበር:: በተለይ ጉዳዩ እራሱ ባቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን በይፋ ሲጋለጥ ነበር ወያኔ ማጠፊያው ያጠረው::
በሃገር ውስጥ የነበረው ስር የሰደደ የኢኮኖሚ: የፖለቲካና የማህበራዊ ኑሮ መናጋት ያስከተለው አለመረጋጋት - በአንድ በኩል: ስርአቱ የውጭ እርዳታ ጥገኛም በመሆኑ በምእራባውያን ይደረግ የነበረው ግፊት - በሌላ በኩል: - ከዚያ ሁሉ በላይ ደግሞ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የመለስ ዜናዊን የጥገኛ ስርአት እረፍት እንደነሱት በኢህአዴግ ውስጥ ያሉትም ይመሰክራሉ::
በምርጫ 97 ሃገሪቱን እንዲመሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለመርጣቸው ብቻ በሃገር ክህደት ወንጀል ተከሰው ቃሊቲ ሲማቅቁ የነበሩ የህዝብ እንድራሴዎች ጋዜጠኞችና የሲቬክ ማህበር መሪዎችን ከነበሩበት የግፍ እስር ለማስፈታት ሚና ሲጫወቱ ከነበሩት ውስጥ የፐሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ ስም በስፋት ይነሳል:: ፐሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ ታዋቂ ግለሰቦችን በማሰባሰብ: ከቤተ-መንግስት ቃሊቲ በመመላለስ በመጨረሻ እስረኞቹ እንዲፈቱ ጥረት አድርገዋል::
ፐሮፌሰር ኤፍሬም የሚመሩት የሽማግሌ ኮሚቴ ምንም እንኳን ጥረቱ ቢደነቅም በብዙዎች ሲተች ይሰማል:: ኮሚቴው ከሚደርስበት ትችት ዋናው: “ኮሚቴው አውቆትም ይሁን ሳያውቅ የኢህአዴግን እድሜ ለማራዘም የተቋቋመ: የስርአቱን ጥቅም የሚያስጠብቅ ስብስብ ነው::” የሚለው ነው:: ይህንን ትችት የሚሰነዝሩት ሃይሎች እንደ ማስረጃ የሚያቀርቡት ኮሚቴው የአቶ መለስ ስርአት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ በሚገባበት ጊዜ ችግሮችን ለማብረድ ሲሯሯጥ መታየቱ ነው::
በዚያ ለኢሃዴግ አስቸጋሪ በነበረበት ወቅት የቃሊቲ እስረኞች ፊርማቸውን እንዲያኖሩና ከእስር እንዲወጡ የሽማግሌው ኮሚቴ የገባቸው ቃል-ኪዳኖች (ቅድመ-ሁኔታዎች) ነበሩ:: ከነዚህም መካከል ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የፖለቲካ ውይይቱ እንደሚቀጥል ነበር:: ይህ አልሆነም::
እስረኞቹ ከቃሊቲ ከወጡ በሁዋላ የሽማግሌ ኮሚቴው በየመገናኛ ብዙሃኑ አቶ መለስን ከማመስገን ውጪ ችግሮቹ እንዲፈቱ ያደረጉት አንዳች ጥረት አልነበረም:: ይልቁንም የቅንጅት መሪዎችን በጋራ ሳይሆን በግል እየጠሩ የመክፋፈል ሚና ተጫውተዋል ተብሏል::
ኮሚቴው እውነተኛና ገለልተኛ ከሆነ ይህን ለምን እንዲሆን አላደረገም? ገዢው ፓርቲ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ይሆን? ታዲያ ይህንኑ ለምን ለህዝብ ይፋ አያደርጉትም?
የቅንጅት ሰም “ከሜዳው ውጭ” በሆነበት በአሁኑ ወቅት የወያኔ አይን ያለው በኦነግ ላይ ይመስላል:: ኦነግንም “ከሜዳው ውጭ” ለማደረግ፡፡ የኦነግ አመራር ለሁለት በተከፈለበት ወቅት የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያወጣውን መግላጭ ያስተውሏል::


October 5th, 2008 at 7:53 am
ተዎደደም ተጠላም : ፕሮፌሰሩ የኢሃዴግን ዘመን እያራዘሙ ነዉ::
October 5th, 2008 at 8:02 am
peace to ethiopian ppl.
Oromo Amara Tigray Stop Fighting for power.
we need peace full change but firest Ethiopia.
2nd Unity 3rd Good leader who lead ethio for
devolopement & for sivlaizetion. no more hateret
among our Ethiopian ppl. Death to Power Mongers.
death to problem makers death to talkatives.
we need hard worckers in our country.
GOD BLESS ETHIOPIA AND REAL ETHIOPIANS.
October 5th, 2008 at 8:18 am
The prof. is woyane’s messanger
October 5th, 2008 at 8:28 am
DEAR MELAKU.
ante dedeb hodam. what do you get in the west?
and what is your problem with peace makers?
ketafy leba ye prof. iger etaby atmetam. tingay ras.
October 5th, 2008 at 8:35 am
ከሃገር ውጭ ነው። ኣነግ,የኤርትራ አጋሜ እና የቅንጀት አንድ ጠረቤዛ ላይ ቁጭ ብለው ስለኢትዮጵያ ጉዳይ ሲነጋገሩ
አጋሜው ለምን አትስማሙ ብሎ ሲል ኣነግ ነኝ ባዩ አንተ ዝም በል ድርሻህን አግኝተሃል እኛም የምንፈልገው ድርሻችን ነው ብሎ አለ ያልገባኝ ነገር ያለው ድርድር ኣሮሞን ከኢትዮጵያ ለማስገንጠል ነው?????
October 5th, 2008 at 8:35 am
ከሃገር ውጭ ነው። ኣነግ,የኤርትራ አጋሜ እና የቅንጀት አንድ ጠረቤዛ ላይ ቁጭ ብለው ስለኢትዮጵያ ጉዳይ ሲነጋገሩ
አጋሜው ለምን አትስማሙ ብሎ ሲል ኣነግ ነኝ ባዩ አንተ ዝም በል ድርሻህን አግኝተሃል እኛም የምንፈልገው ድርሻችን ነው ብሎ አለ ያልገባኝ ነገር ያለው ድርድር ኣሮሞን ከኢትዮጵያ ለማስገንጠል ነው?????
October 5th, 2008 at 10:31 am
ለኦነግ የምነግረው ቢኖር፦የኤርትራ መንግስት እንደሚረዳቹ እናውቃለን ያም ለኦሮሞ ህዝብ ወይም ለኢትዮጵያ ህዝብ አስቦ አይደለም።አስመራን እጃቸው ላይ ሳትገባ ያቀዱትን እቅድ ስራ ላይ ለማዋል ነው።1ኢትዮጵያን መከፋፈል 2 በስልጣላይ የሚቀመጠው መንግስት እነሱ የሚሉትን የሚስማ ያም ማለት ኢትዮጵያን ለመዝረፍ ለምሳሌ እንደ ቆዳ ሌጦ ቡና ወዘተ ወደ ኤርትራ ተልከው ከኤርትራ ወደ ውጭ በመላክ የኤርትራን የምጣኔ ሃብት ማሳደግ 3 ኢትዮጵያ የኤርትራን የወደብ ባህር በመጠቀም ታክስ ለኤርትራ ማስገባት እነዚህ ነገሮች ከተማሎ አስመራ ሁለተኛዋ ሮም ትሆናለች የሜል ህልም ነው ያላቸው።ካስባት ዓመት በሃላ ጥቅማቸው ሲቀርቸው ጦርነት በወያኔ ላይ የከፈቱት ወያኔም የባነነው ከሰባት ዓመት በኋላ ነው።የኢትዮጵያ ቡና በዓይናችን ውጭ ሀገር ያየነው ነው ሜዲን ኤርትራ ተብሎ ተሸጣል።ስለዚህ ኦነጐች በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ተመስርታቹ ከጥፋት ብትመለሱ የተሻለ ነው።
October 5th, 2008 at 11:37 am
ደግ አደረጉ::
October 5th, 2008 at 12:35 pm
የሚደራደሩት ከፌኩ ኦነግ ጋር ነው:ከተባረሩት:ጋር ስለዚህ ዋጋ አይኖረውም::
October 5th, 2008 at 12:39 pm
Amhara for prezident fuc agame..or tegre..
October 5th, 2008 at 1:04 pm
በስተርጅና ለሆዱ የሚላላክ ቅሌታም ሽማግሌ ::የ ዱሮ የጥንት ፕሮፌሰር የአሁን የመለስ አሽከር ::ተምሮ መና መማር ከንቱ ..የወያኔ አጣቢና አለቅላቂ ሆድ አደር..
October 5th, 2008 at 1:10 pm
OLF=Meless zenawi=Isayas=professer Ishak=The Great Enemy of Ethiopia
October 5th, 2008 at 1:38 pm
መሓሙድ
ከመለስ አሽከርነተ ጋር የሜያገናኘው ነገር ምንም የለውም።እጀን አጣምሮ ከመቀመጥ የሚገኝ ምንም ነገር የለም፤
ስለዚህ ሰላምን ማምጣት ከቻሉ የሚደገፍ ነገር ነው።ይህ ስነምግባር የኢትዮጵያዊያን ባህሪ ነው…………ትግሉ ይቀጥላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!
October 5th, 2008 at 2:23 pm
እር በካን ደሞ እንደገና የ ወያነ ኮንድመ ለንሆነ ነወ. ገርፎ ያባረረን አይበካመ የሞተው ኦሮሞ ደመ ደመከልበ ሆኖ ለከር ነወ አሳፋረ ሰራ ነወ.አብብያ አርጀትዋል እረሳወን ማከረቡ ነወ ወደ አገርበት
October 5th, 2008 at 2:23 pm
In a perfect world one wants his/her mortal enemy away as far as possible. TPLF sending the old thug to get these enemies to Home is another absurdity. Our poletics is working as a child’s play. The most humiliating part is the Westerners know the whole deal and they play along with TPLF criminals until they get it right for themselves. they lost total respect for Ethiopian people, i don’t blame them because they portray Ethiopians through Meles’s eyes; we are hopeless without their help. So, everything they do is considered helping us as long as TPLF approves it. Norway got kicked out for speaking out about Ogaden and now what ? Did Meles changed to a Saint over two months. No, it is because they have given up on us and they restored relation to work with the THUGS. The old OLF ,now trying to get to Ethiopia, was rejected by the reformed party of OLF for its backward thought of ‘Liberation of OROMIA’ programme. They going to ADDis Ababa to do their struggle with out firing a gun. TPLF wants them back in Ethiopia to work as they wish, to Liberate Oromia or dismantle Ethiopia. Do you know what these people(OLD OLF) have been saying about AMHARA ethnic group for the last 30 years? They will get what they want from TPLF and they will get a permission, as TIGRAY radio does, to say (Amhara chauvinist, Amhara oppressor…) freely in front of our face. TPLF will watch us as we kill each other. TPLF’s plan is what USA uses “management by crisis” policy.
We need to trust those people in ASMARA and work for the unity of Ethiopia before these desperate OLF get the hand on the people.
GINBOT 7 is what we have in diaspora and needs to work harder than TPLF!!!!!WE cant afford to shy away from Eritrea’s help at this desperate times.
Peace to the people of ETHIOPIA and Eritrea!!!!!
GoG7
Cheers!!!!!
October 5th, 2008 at 3:03 pm
ay wurdet. yihe shimagle besterjna zorebet eko.
dont trust OLF who collaborated with TPLF in the past.
EPPF will kick weyane ass !
October 5th, 2008 at 3:58 pm
yeshi emebet woyane ass? and you are a women? kkkkk thanks for the comedy looser. VIVA WOYANE VIVA AGAZI VIVA MELES VIVA MY SLFE.
DEATH TO FATA MATA LOOSERS.
October 5th, 2008 at 4:39 pm
http://waltainfo.com/etv/oct/TDA-1.wmv
Event I
October 5th, 2008 at 5:35 pm
ስለ ኦነግ ለምን እንደምንጨነቅ አይገባኝም:: የ10 ሰዎች ድርጅት ነው:: እነሱም ያለቀላቸው ጥርግራጊዎች ናቸው::
October 5th, 2008 at 9:16 pm
አንተ የሽማግሌ ቅሌታም
October 6th, 2008 at 8:02 am
Death to all members and HODAM AND RACIST supporters of Weyane….
Amen…..
This is another dirty game to illigimatly crate another puppet in the name of party OLF, as weyane tried to creat a puppet kinijit, and edhpa medihin using the HODAM people Ayele Chamiso ( ayele CHAMA LISO) and Lidetu ( kehedetu)….
Weyane is chasing to find two or more inidividuals that had been involving in the OLF leadership and trying to announce the joining of OLF to the weyane camp using these people to divert the public using his idiot and poor common psychology.
the fact of the matter is that regardeless of individuals who are directly or indirectly join the weyane criminal camp, there is nothing will reduce the crimes of weyane that has been committed on the ethiopian people.
If weyane wants to stay in power, there is only one thing they can do, that is to convince the 85 million people and get a support of the majority ,,,,otherwise buying a few HODAM individuals will change the attention of the weyane….
Anyway, everyone knows that we all have to continue to fight the weyane criminal groups irrespective weyane trade to buy some HODAMS from the ethiopian people….
There is not going to be a better time to join Ginbot 7 by anymeans to stop the endless crimes of weyane and to stop the HODAM and RACIST supporters sticky mouth false propaganda that is surrounded by idiot and stupid mentality created to worship the command in chief of criminality Meles Sytanawi and his self owned party TPLF ( Tigrian Parasite Looting Frog)…..
Viva Ginbot 7….
Death to all members and HODAM AND RACIST supporters of weyane
October 6th, 2008 at 8:45 am
መልስ ለኢትዮጵያ
ባለጌ ያልተቆነጠትክ ስድ አደግ …..,,,,,!!!!
ለሽማግሌ እንደዚህ አይባልም
October 6th, 2008 at 12:37 pm
እኔ ክዚህ በፊት ጽፌዉ የነበረዉን ህሳብ ነበር ; ማንኛዉም የ መለሰ ተቃዋሚ ቡድን አስመራ የገባ ቀን የመቀበሪያ ጉድጓዱን እንደቆፈረ ይቁጠረዉ 1 አስመራ የሚገባ ማንኛዉም ቡድን ክታሪክ መማር አለበት 2.አስመራ ስትገቡ ዒሳያስ ሰጋጅ እንደምትሆኑ አትርሱ 3.አስመራ ስትገቡ የምታረጉትን ነገር ሁሉ ኢሳያስ ማወቅ አለበት በተዘዋዋሪ መንገድ መለሰም ኢሳያስ መንግስት ዉስጥ ሰላዮች ስላሉት የተበላዉና የተፈሳዉን ሁሉ ስለሚያውቅ ;ቅድመ ዝግጅት እያረገ ስትራትጂዉና ታክቲኩን እየቀያየረ ይጫወትባችኋል 4. Defeat your own purpose ለዲሞከራሲ እንታገላለን እያላችሁ የሰዉን ልጅ በህይወት እያለ (metal container) ውስጥ ከሚያስር ጀግና ጋር ትዋዋላላችሁ5. ለራሱ ህዝብ ቅንጣት ያህል ሀዘኔታ ለሌለዉ ደም መጣጭ መሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስባል ማለት ጨርሶ ካለማሰብ (naive) የሆነ አመለከት ይመስለኛል 6. ኦነግ ለምን ከአስመራ የወጣ ይመስላችኋል ክነሱ መማር አለባችሁ አስመራ እያሉ ግዴታቸዉ ሀ. ዶላር ለኢሳያስ ማምጣት ለ.እስረኛ መጠበቅ ( ዋና ዋና እስረኞች በኦነግ ታግዮች ነዉ የሚጠበቁት) 3.ቦምብ መቅበር መማር ….ወዘተ :: ለኢትዮጵያ ህዝብ የምትታገሉ ሁሉ ከአስመራ ራሳችሁን አዉጡ ;; በ ( special privillege) ኢትዮጲያ ዉስጥ ኖሮ ኢትዮጵያዊነቱን ከዶ ;አልሳካ ብሎት እንጂ ኢትዮጵያን ወደ ( civil war) ሊከት ክነበረ መንግስት ( ህዝብ)ጋር በአንድ ጠርቤዛ ላይ ቁጭ ብሎ መብላቱ ታሪከን መካድና የኢትዮጵያን ህዝብ መናቅ ነዉ:: ታሪክን ላስታዉሳችሁ ኤርትራ ውስጥ ስላሉ በደርግ ጊዜ የታሰሩ ወታደሮች የት ደረሱ? ሬሳ እየፈነቀሉ ጥርስ ያወለቁት:ሰዉን ሀብት ንብረቱን እየዘረፉ :ማንኛዉም አማራ ያገባች ሴት ክነጆቿ በእግር እስክ መቀሌ ድረስ መሄዷን ረሳችሁ ወይ አሁን ኢትዮጵያ መንግስ ተብዮዉም በዛን ጊዜ አፍቃሪ ሻቢያ ስለነበር ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ በግፍ ሲጨፈጨፍ አንገቱን ደፍቶ ነበር የተቀመጠዉ:: በአጭሩ እድሜያችሁን አታሳጥሩ ;; ለማንኛዉም ለታሪክ ይህንን የኔን አስተያየት በጥሩ ቦት አስቀምጡት::
October 6th, 2008 at 1:41 pm
ለዶሮ
የስጠህው አስተያየት ሁሉ አንዳንችም ከእውነት የራቀ ነገር የለውም በዚህ ቀጥልበት ለወደፌቱ ትጉግላችን እንዳተ ያሉ ስዋች ያስፈሉጉናል.,,,,,,,,ቪ ቫ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
October 7th, 2008 at 12:04 am
ውድ ዶሮ አላዋቂ ወያኔ እኮ የሚፈልገው እሱ ከሻቢያ ጋር ሲስቅ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ እንዲስቅ , እሱ ሲጣላ ደግሞ የ ኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ እንዲጣላ ነው::የሻብያን እኩይ ተግባር ከብዙ በጥቂቱ ብለህዋል::ነገር ግን ይህ ሁሉ ግፍ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲደረግ ወያኔ የት ነበር የዚያን ጊዜ እውነት ሳያውቀው ቀርቶ ነው?አሁን ምን መጣና ነው ስለሻቢያ መጥፎነት ሊሰብከን የሚሞክረው? ሌሎችም ተቃዋሚ ነን የሚሉት ቤተሰብ መምራት የማይችል ሁሉ አገርን ያክል ነገር እገነጥላለሁ ብለው ከሻቢያ ጋር የተለጠፉት የትም የማይደርሱ ናቸው::ምክኒያቱም ሻቢያ ከሞተ ቆይትዋል ; ከሞተ ጋር የተጠጋ እሱም አብሮ ምዋች መሆኑን ሊገነዘቡት ይገባል::የሻቢያ አላማ ያው የታወቀ ነው::ለምን ተቃዋሚዎችን እንደሚረዳ::ለዚህም በቀላሉ ወያኔን መጥቀስ ይቻላል::እንደሚታወቀው ሁሉ ወያኔ ማለት ሜድ ኢን ደደቢት ቢሆንም ;ማኑፋክቸር አድርጎ የሰራው ሻቢያ እንደሆነ ይታወቃል::ለዚህም ነው ወያኔ የተሰጠውን የቤት ስራ በሚገባ የተወጣው::ሻብያ አልተኛ ያለ እስከዛሬ ያለ መለስ ቅዘናዊ በህይወት ካለ ወደፊትም የሚኖር ብቸኛው የ ኢትዮጵያ ጠላት ነው::ሻቢያ ብልጥ ቢሆን ኖሮ ቁጭ ብሎ ኢትዮጵያን ያለምንም ከልካይነት መጋጥ ይችል ነበር::እናውቃቸዋለን ከ ኢትዮጵያ በሚሄደው ጥሬ እቃ ቁጥር አንድ ኤክስፖርተሮች እንደነበሩ:: አገርም እሰከመውረር የደረሱት ሃይላቸወን ብቻ ተማምነው ብቻ ሳይሆን ;ለነሱ ትልቁ አጋራቸው የነበረው ኢትዮጵያን እመራታለሁ የሚለው ክራይም ሚንስትር መለስ ነበር::የሆነው ሆኖ በአገራችንም ሆነ በመላው ምስራቅ አፍሪካ ዘለቄታ ሰላም የሚመጣው የነዚህ ሁለት ወንድማማች አንጃዎች ከአካባቢው ሲጠፉ ብቻ ነው..ሌላ ኦነግ ገለመሌ እገነጠላለሁ ምናምን የሚለው..መገንጠሉስ ይገንጠል .በመጀመሪያ ግን ታሪክ ማወቅ ያለበት ይመስለኛል::በመጀመሪያ እኔ ወይም የኔ ብሄር ከየት መጣን ወደ ኢትዮጵያ ብሎ…ለዚህ በቂ መልስ ካለው መንገዱን ጨርቅ ያርግለት…ካለበለዛ ግን ጩሀቱ ..የቁራ ጩሀት ይባላል…
October 7th, 2008 at 12:20 am
ፕሮፌሰር በ እወነት ጥሩ መለኛ ነዎት::ወይ እርስዎ አለበለዚያ የላክዎት ድርጅት::ሰዎቹ እኮ ኦነግ አይደላችሁም ተብለው ከተባረሩ ቆዩ:: እና እርስዎ የሚያስታርቁአቸው ከቀድሞ ድርጅታቸው ኦነግ ጋር ነው ወይስ ከ እርስዎ ድርጅት ወያኔ ጋር ግልጽ አልሆነልኝም ነገሩ::ሁለተኛ….የተጣላ ሰውን ከወያኔ ተቃዋሚ ድርጅትን ከወያኔ ተቃዋሚ ፓርቲን ከወያኔ የሚያስታርቁት በፈጣሪ ስም ነው ወይስ በመለስ ስም..በጣም ግራ ገባን..ስለ ገዳዩ መለስ ብላችሁ ይቅር ተባባሉ መሪያችን መሆኑን እወቁት ነው የሚሉት?
October 7th, 2008 at 1:30 am
ቢቂላ የጥሩ ጀግና ስም ይዘሀል !!!
በመጀመሪያ ደረጃ tplf ና ሻቢያ አ.አ እንደገቡ የሰሩት ስራ ማንም ኢትዮጵያዊ ሁሉ አይረሳዉም ታሪከም አይሽረዉም : ምናልባት ካልረሳህ መንግስቱን የጣለዉ ጦርነት ሳይሆን corruption ነዉ ይህንንም መንግስት የሚያሽመደምደዉ ራሱ የፈጠረዉ complicated የሆነ business culture ክ traditional business practice ጋር ሲጋጭባቸዉ ተያይዞ ገደል ማለት ይሄ ነው : ፕሮፊሰርም ቢሆኑ ትልቅ ስራ የሰሩ ነዉ የሚመስላቸዉ ;ነገር ግን የመንግስትን ጭንቀት ለማርገብ ትልቅ አስተዋጽዎ እንደሚያደርጉ የገባቸው አልመሰለኝም ::አሁን ትልቁ ነገር ረሀቡ ነዉ :: በአጠቃላይ የከተማዉም ሆነ የገጠሩ ህዝብ እየተራበ ነዉ;; የተራበ ህዝብ ሁል ጊዜ አደገኛ ነዉ:::
October 10th, 2008 at 7:23 am
Kinijit General Assembly Video.
http://de.youtube.com/watch?v=MrsYNnrg4T