የወያኔ አባል ወጣቶችን ልኮ ያስሞላውን ፎርም ሰበሰበ

Written on Saturday, February 13th, 2010 at 5:42 pm by ethioforum

TPLF election ploy[PDF]   ከግንቦት 7 ድምጽ ሬዲዮ February 13, 2010 — ወያኔ በቅርቡ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የወያኔ አባል ወጣቶችን ልኮ ያስሞላውን ፎርም መሰብሰቡ ታወቀ። ወጣቶቹ ትናንት ተሰብስበው ያስሞልቱን ፎርም ለወያኔ ባለስልጣናት መልሰዋል። ዘጋቢአችን ከአዲስ አበባ እንደገለጸው ወጣቶቹ ህብረተሰቡን ለማየት ስለከበዳቸው የቤተሰቦቻቸውን ስም እያስሞሉ ለወያኔ ባለስልጣናት አስረክበዋል። ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ወያኔ ከአሁኑ የሚመርጡትንና የማይመርጡትን ሰዎች በመለየት፣ በማይመርጡት ግለሰቦች ላይ የማስፈራራት እርምጃ ለመውሰድ ወይም በረብሻ አነሳሽነት ለመክሰስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ያደረገው መሆኑ ተገልጿል።የዝግጅት ክፍላችን ወጣቶቹ እንዲያስሞሉ የተሰጣቸውን “የአዲስ አበባ ወጣቶች ፎረም በ2002 ዓም ሀገራዊ ምርጫ የአባላት እና አመራሮች የስራ እንቅስቀሴ መመዘኛ ቅጽ” የሚለውን ቅጽ ያገኘ ሲሆን ፣ በአጠቃላይ ሰባት ጥያቄዎች እንዳሉበት ለማረጋገጥ ችሎአል። የመጀመሪያዎቹ ጥያቄዎች “የአባሉ ስም፣ ያለበት ክፍለ ከተማ፣ ያለበት ቀበሌ፣ በፎረሙ ውስጥ ያለው ሀላፊነት” የሚሉ ሲሆን፣ ከእነዚህ መጠይቆች ስር “ ቢያንስ 10 ሰዎች በመራጭነት እንዲመዘገቡ ማድረግ የሚል ትእዛዝ ተቀምጦበታል።

“የቤተሰቦቹና የዘመዶቹ” በሚለው ጥያቄ ስር ደግሞ ሥራ እና  አድራሻ የተጠቀሰ ሲሆን፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከጎረቤታቸው ና ሌሎች ከማውቃቸው አብረውኝ ከተደራጁ አባለት ውስጥ በሚለው መጠይቅ ስር ደግሞ አሁንም  ስምና አድራሻ ተጠቅሷል። በተራ ቁጥር ሶስት ደግሞ “ በሚካሄዱ ስብሰባዎችና በሚካሄዱ ቅስቀሳዎች የሚሳተፉ ሰዎች አድራሻና ስም እንዲጠቀስ ትእዛዝ ይሰጣል። በተራቁጥር አምስት ላይ ደግሞ ወጣቶቹ ምርጫውን ለማደናቀፍ የሚጥሩ ሀይሎችን እንዲያጋልጡ የስለላ ስራ እንዲሰሩ ትእዛዝ የሚሰጥ ሲሆን፣ በተራቁጥር ስድስትና ሰባት ላይ ደግሞ አባላትን ስለማብዛትና እና ከሌሎች የወያኔ አባላት ጋር ተቀናጅተው ስለሚሰሩበት ሁኔታ ያትታል።

ወያኔ ይህን የይስሙላ ምርጫ እውነተኛ ምርጫ ለማስመሰል የማያደርገው ጥረት የሌለ ሲሆን ህዝቡ ግን አሁንም ለወያኔ የምርጫ  ተንኮል  ያለው አመለካከት አለመቀየሩን ለማወቅ ተችሎአል። የአዲስ አበባው ሪፖርተራችን በላከልን ተጨማሪ ዜና ደግሞ ወያኔ የነዋሪዎች ፎረም በሚል ስም የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ሰብስቦ በምርጫው እንዲሳተፉለት ተማጽኖ አቅርቧል። ስብሰባዎችን የተሳተፉት ሪፖርተሮቻችን ለማረጋገጥ እንደቻሉት በስብሰባዎች በአብዛኛው የትግራይ ተወላጅ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካልሆኑ በስተቀር የሌሎች ክልል ህዝቦች በስፋት አልተሳተፉም።

የተለያ  የግንቦት7 ሰዎች የተመዝጋቢውን ሁኔታ ለማረጋገጥ በአብዛኛው የምዝገባ ጣቢያዎች ተገኝተው እንዲመዘገቡ የተደረገ ሲሆን፣ እጅግ በሚገርም ሁኔታ አብዛኞቹ የተሰጣቸው የምዝገባ ቁጥር ከ100 በታች መሆኑን ለማረጋገጥ ተችሎአል። አባሎቻችን እንደተናገሩት ከአንድ ወር በሁዋላም እንኳ በአዲስ አበባ ያለው የተመዝጋቢው ቁጥር በእያንዳንዱ ቀበሌ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠር ሲሆን፣ የወያኔ ደጋፊ የሚባሉት እንኳን በነቂስ ወጥተው እስካሁን አለመመዝገባቸውን ለማረጋገጥ ችለዋል። ሁኔታው ከምን የመጣ ሊሆን ይችላል ተብለው ሲጠየቁም “ የወያኔ ደጋፊዎች በየጣቢያው ተገኝተው ለመመዝገብ ህብረተሰቡን ይፈራሉ፣ ሌላው ህዝብም ምርጫ እንዳለም እንኳ በውል የሚያውቅ አይመስልም፣ አውቆ እንዳላወቀ በመሆን ተቃውሞውን እየገለጸ ነው፡ የሚል መልስ ሰጥተዋል።

ወየኔ ቁጥሮችን በማምረት በርካታ የአዲስ አበባ መራጮች ለመምረጥ እንደተመዘገቡ እያደረገ በማስዋራት ህዝቡን ለማደናገርና ለማምታታት እየሞከረ እንደሚገኝ ይታወቃል። ወያኔ ለወጣቶቹ ያሰራጨው ፎርም እዚህ ጋር ይመልከቱ — PDF

Related post:

  • “መንግስት በህዝብ ላይ ከፍተኛ ፍርሀት አለበት” ጋዜጠኛ ሀብታም መዝሙር
  • የወያኔ አስገራሚ ዜናዎች … ሪፖርተር እንደዘገበው
  • የፐ/ር ኤፍሬም ይሳቅ ቡድን ከቀድሞ የኦነግ አመራር ጋር
  • “ታላቁ ሩጫ - ብሶት መግለጫ” - ልዩ ዘገባ
  • አዘብ መስፍን ከዘረፋው 60 ሚልዮን ብር ደረሳት
  • 16 Responses to “የወያኔ አባል ወጣቶችን ልኮ ያስሞላውን ፎርም ሰበሰበ”

    1. T.Goshu Says:

      As information, this” news” has its own importance.But as a matter of incredibly ugly political drama being written,produced and staged by the ruling circle, it is not uncommon or unexpected at all. What is very sad is when we see millions of young Ethiopians being used as instruments to kill not themselves but also the generation as whole including their own families. We should seriously be worried about this kind of systematic and dangerous crime.

      I strongly believe that all concerned opposition political parties, civic and professional groups and individuals need to give especial attention to young Ethiopians and help them to make themselves free from this kind of unprecedented self- humiliating situation. Imagine how it is disturbing to see the brutal ruling groups forcing our young brothers and sisters to do their dirty/criminal job.

      Let’s leave aside some of our meaningless rhetoric. And Let’s us focus on the question of how can we reach and mobilize the people in general and the young generation in particular which is a victim of moral, political, economic, social degradation before it is too late. I do not think it is an exaggeration to say that in some aspects we are going down to the extent of loosing our instincts which are given to any other animal. Yes, it is not uncommon to see other animals protecting their siblings. What we are witnessing is extremely frustrating. How do we feel the situation in which our young people are forced to make their own siblings/families victims of the bloody political game??

    2. Wisdom&Wealth1973 Says:

      T.Goshu,

      One must free himself from mental slavery and self imposed poverity before he try to free others, afterall one can not see what is wrong with others in clearvoyance while he himself blinded by it .

      Long Live Ethiopia!

    3. Selamawit G. Says:

      This particular case is a government mafia wing is waiting to happen. No surprise at all when TPLF team assembled and handy picked these future dangerous thugs into a bigger killing machines.
      Why are these Young’s going in this direction is simply to win a bread! a desperate but dangerous move. One only think of such blind decision by
      this youth is may be understandable beyond the countries very high unemployment condition.

    4. D&D Says:

      Dear Selamawit G.,

      I like your personal openion, fact is-

      I THINK WOYANE WILL BE RULING ETHIOPIA FOR VERY VERY LONG LONG TIME TO COME, SIMPLY BECAUSE SO FAR THERE IS NO ANY THEORETICALLY AUTHENTICAL PROMISING APPEALING OPPOSITION PARTY THAT WILL REPLACE WOYANE AND GIVE PRAGMATIC CONFIDENCE AMONG THE MASS TO SWAY THEIR VOTES.

      May GOD Bless Ethiopia!

    5. sequelles Says:

      “theoretically authentical promising appealing”

      do you even know what you’re talking about? I would typically surmise its a language issue, but even in whatever native tongue you speak, you likely wouldn’t make any sense.

      No D&D, EPRDF will only continue their stay by the means they have thus far. Killing, maiming, torturing, silencing, stifling & stealing. YES, BY STEALING THE VOTES OF CITIZENS. on what planet have you just come from exactly to come to the conclusion that we have free elections in our country? do you believe that we have an impartial Election Board? do you believe that we have an accountable, responsible, ruling party which respects the rule of law & rights of its citizens?

    6. seifu Says:

      minority tigrain government did. we, ethiopian will fight weyane/tplf by all means
      http://www.ginbot7.org/

    7. Wondwesen Says:

      Weyane yiwedmal

    8. abby Says:

      woyane can’t even rule for 5 years you will see. woyane stayed on power by barrel of gun. It’s our weaknes. if we all stand together they can’t even stay 5 days.

    9. Anbese Says:

      ወያኔዎች በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ምስኪን ዜጎችን: ወያኔያዊ አባልነት ፎርም ካልሞላህ መስራት አትችልም: በንግድ አለም መንቀሳቀስ አትችልም: በማንኛውም የስራ ተቋም መብት የለህም የላችሁም የሚለው ምስጢራዊና ድምጽ የሌለው ጠመንጃቸውን መተኮስ ከጀመሩ ሰንበት ብለዋልና: አይንህ/ አይንሽ/ አይናችሁ እያየ በአፓርታይድ ዘረኝነት ስቃይ ውስጥ ያላችሁ ወገኖች መብታችን እጃችን ላይ ነውና: በቁም ስቃይ እየነደደዱ ከመሞት: ለነዚህ ለሃገረ ኢትዮጵያ ሕዝባችን በሽታ የሆኑትን በመጡበት አኳኋን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የነቃና ቆርጦ የተነሳ ወገኑን በተግባር የሚወድ ሁሉ ዛሬውኑ ከቆራጦቹ ኢትዮጵያውያን ” ከግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ጋር ይነሱ:: ዝምታና ወያኔዎች በየቀኑ ለሚፈጥሩት አሸባሪ ህግና አጥር መገዛት ትእቢታቸውን ቀጥሉበት ግፉበት የሚያሰኝ ስለሆነና ስለናቁን ጭምር ልብ ያለው ልብ ይበል::

      ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

    10. Anbese Says:

      ወያኔዎች በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ምስኪን ዜጎችን: ወያኔያዊ አባልነት ፎርም ካልሞላህ መስራት አትችልም: በንግድ አለም መንቀሳቀስ አትችልም: በማንኛውም የስራ ተቋም መብት የለህም የላችሁም የሚለው ምስጢራዊና ድምጽ የሌለው ጠመንጃቸውን መተኮስ ከጀመሩ ሰንበት ብለዋልና: አይንህ/ አይንሽ/ አይናችሁ እያየ በአፓርታይድ ዘረኝነት ስቃይ ውስጥ ያላችሁ ወገኖች መብታችን እጃችን ላይ ነውና: በቁም ስቃይ እየነደደዱ ከመሞት: ለነዚህ ለሃገረ ኢትዮጵያ ሕዝባችን በሽታ የሆኑትን በመጡበት አኳኋን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የነቃና ቆርጦ የተነሳ ወገኑን በተግባር የሚወድ ሁሉ ዛሬውኑ ከቆራጦቹ ኢትዮጵያውያን ” ከግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ጋር ይነሱ:: ዝምታና ወያኔዎች በየቀኑ ለሚፈጥሩት አሸባሪ ህግና አጥር መገዛት ትእቢታቸውን ቀጥሉበት ግፉበት የሚያሰኝ ስለሆነና ስለናቁን ጭምር ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል::

      ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

    11. Beemer Says:

      I agree with Mr. D&D,

      20 years passed while we talk too much and typing posting endless useless rhethorical verboss bluber from the comfort of our air conditioned rooms. Fact is, another 30 or 50 years woyane will be ruling Ethiopia if we do not act now, if there is no enactment our knowledge useless and all the propaganda drama that we prompting dayin and dayout will do us nothing good but destined to total dooms day.

    12. to anbese Says:

      አንበሳው , የዌብ ሳይት አንበሳው የት ሆነህ ነው ባክህ

    13. kakee Says:

      Anbese
      you still sick geting worest every day why are you posting the thing 2 times ቀውስ የዞረብህ መሆንሀ ነው ቆሻሻ ደደብ

    14. Alama Says:

      D&D
      If we allow woyanne to stay another year let alone long long means
      these generation is absolutely useless ,but my advice for you (my
      enemy & Ethiopias enemy) is to save your ass possible but if you have
      blood in your hands i can assure you you cant escape the justice as
      long as you are on the planet earth

    15. Anbese Says:

      ወያኔ ካኪ እና ካኪ! ካኪ ራስ አንበጣ! መቼም ደደቢት እንዳልሆንኩኝ ታውቃለህ ደደቢትህ ትዝ ሲልህ ደደብ ትላለህ: ደደብ የደደቢት ድንጋይ ራስ ወያኔ ስለሆንክ:: ቀውስ የሚሆነው አንበጣ ወዲአከርና አካት የሚበላ ደደቢት ያደገ ነውና ሕክምናውን እዚያው:-

      ቀብርህ ላይ በግንባርህ እዚያው ደደቢት ላይ አንድ የራሳችሁን ቅምቡላ በደረትህ ላይ እሰድልሃለሁ ለውርደትህና ለሃፍረትህ:: ኢትዮጵያ ነቀርሳ ፋሽስት ወያኔዎች አያስፈልጋትም:: ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ብሩክ የሆኑ ለአንድነቷ ለሉአላዊነቷ ለሕዝቧ መብት የቆሙትን እንጂ::

    16. lelissa Says:

      ወያኔ በሕዝቡ ተጨወተ ድመት አይጥን አዳክመ ጉድጓድ ጋ ለቃ አንዳሚትጫወተው ሁሉ

    Leave a Reply