Amharic news from Addis Ababa

Written on Friday, February 5th, 2010 at 2:53 am by ethioforum

Reported By Hanna Sisay Kidani -
Amharic news from Addis Ababa

Related post:

  • Amharic news from Addis Ababa
  • Amharic News
  • New book by Ginbot 7 movement
  • Sweden on freedom of expression in Ethiopia
  • Medrek held successful meeting in Mekele, Tigray
  • 12 Responses to “Amharic news from Addis Ababa”

    1. samson Says:

      እባካችሁ አቶ ሙክታር ዋና ጸሀፊ ሆነው በ አቶ በረከት ምትክ የተሾሙት ምርጫ 97ትን ተከትሎ ነው:: ይህ ደግሞ በወቅቱ በነበሩት የግል ፕሬሶች በስፋት ተዘግቡዋል:: የግል ጋዜጦቹ ዜናውን እንዳገኙትም ሲያውቅ ራሱ ወያኔ በቴሌቭዥኑ ተናግሮታል:: የኢኤም ኤፍ ምንጭ አዲስ አበባ እየኖረ ይህን ሳይሰማ ዛሬ እንደ አዲስ -የስልጣን ሹም ሽሩ ይፋ ሆነ ብሎ ሊነግረን መሞከሩ አንድም ቀልድ ነው አልያም በምርጫ 97 ሰሞን ለሱባኤ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሄዶ ነበር ማለት ነው::

    2. selamalew Says:

      ከምርጫ 97 ምርጫ በኋላ ትግሉ ተፋፋሞ እያለ የዳስፖራውን ትግል ለማዳከም እነመለስ አቀዱ:: አርባ ገጽ መረጃ ከኢንባሲ ሾለከ ብለው በጃጅችን አስገቡ:: መረጃው የዳስፖራውን ትግል ለማዳከም ሊጠቀሙበት ያሰቡትን እስትራታጂ የያዘ ነው:: አላማው የነበረው ግን መረጃው ላይ የነበረውን ቁም ነገር መፈጸም አልነበረም:: ዲስፖራው ታጋይ ላይ እርስ በርስ መተማምንን ማሳጣት; ማስፈራራት ነበር::

      እንዲሰራ መረጃ እንዳገኘን እንዲሰማን ተደረገ:: መርጃውን በማስተላለፍ; የታቀደበትን አላማ ግቡን እንዲመታ እኛ እንደምንሰራው እርግጠኞች ነበሩ:: እንዳሰቡት ሆነ :: ጉዳዩን ሁሉ እንዲሰማው አድርገን አጦዝነው:: በውጤቱ መተማመንን አጣን:: ዶ/ር ብረሀኑ ሳይቀር ሁሉ ወያኔ ሆነ ተባለ:: መተማመንን አጣን::
      በጊዜው ሀዝብን እንቅስቃሴ ላይ በማስተባባር ተሳትፌ ስለነበር አውቀዋለው:: ያ መረጃ ከወጣ በኋላ ስብሰባ ላይ ሰልፍ ላይ የሚሳተፈው ዜጋ በሚገርም ሁኔታ አሽቆለቆለ::
      በተገኘው አጋጣሚ ይህ ጉዳይ የተያዘበት አከሄድ አግባብ እንዳልሆነ አሳስበናል ያሳሰቡም ሊሎችም ነበሩ:: አድማጭ አላገኘም:: ወያኔ እንዳሰበው መረጃው የታሰበለትን እቅድ ፈጸመ:: ለዛም ሳናሰልስ ሰራን::

      የመረጃ መአከል የለንም:: የሚገኝ መረጃን ሆን ተብሎ እንዲደርሰን ነው ወይስ በርግጥ አምልጦ:: ሾልኮስ ቢሆን ለትግሉ ይጠቅማል የሚመረምር የለም:: ሁሉ በየፊናው ስለሚወረውረው ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ ነው:: እነመለስ እንደው እነደቼዝ ጫወታ የባላንጣቸውን ጭንቅላት አሰራር ሶስት አርስት ዙር ሳያጠኑ የሚያደርጉት ነገር የለም:: እኛ ሶስት ዙር አቅደንም አናውቅ:; በአላንጣችንን የምንረዳው ለማደናገርያ መጀመርያ ላይ በሚያሳየን ነው::
      የመለስ የምርጫ እቅድ ያጠነጠነው ማስፈራራት ላይ እንደሆነ ተንግሯል:: እሳካሁን ለማስፈራራት በሞከሩበት መንገድ አልሰራም ማለት ነው:: ከታሰበው ውጪ ሂዶ የፈሩት ነገር አለ:: ስለዚህም አቀራረቡን ለየት አድረገው መጡ:: እነሱ ስላስፈራሩ እንደማይሰራ አውቀዋል:: ማስፈራራቱ የሚሰራው እኛ እውቅናን ስንሰጠው ነው:: መለስ የሚቀጥለው ምርጫ ላይ እቅዳቸው ሊያስሩ ነው ሊገሉ ነው ብለን ስናስፈራራበት እንደሆነ ከባለፈው ተሞኮሮው አላቸው:: በኛ መነገር አለበት::
      አሁን ደግሞ ባነን ወጥመዳቸው ውስጥ እንገባ እንደው ወይ ከእስካሁኑ ተምረን በሚጠቅመን መንገድ እንጠቀምበት የምናየው ይሆናል:: ጽሁፉ ከምናውቀው ከምንገምተው ከምንጠብቀው ውጪ የያዘው ምንም ታምር የለም:: ወያኔ ምርጫው ውስጥ ሲገባ እስይ የኔ አንበሶች እንኳን ገደለቻሁን; እንኳና አስራባችሁን; እንኳን መሪታችንን ለሱዳን ሰታችሁ ብሎ የሚመርጣቸው ህዝብ እንደሌለ ያውቁታል:: ማስፈራራት አይደለም መግደልም ማሰርም ድምጽን መዝረፍም እንደሚሞክሩ የህልውና ጉዳይ ነውና የማያውቅ ሰው አለ?::

      የመልስ የአሁኑ ሙከራ ከማስፈራራት መፍራት እንዳለበት ከመረጃው መረዳት ይቻላል:: በታሰበው መንገድ ያልሄደ ነገር አለ:: በጣም መፍራት እንዳለበት የሚታወቀው የመለስ ጽሁፍ በተለምዶው ከተጠያቂነት ላይ የሚያደርገውን ጥናቃቄ ሁሉ የለበትም:: ትናንት የፈረመውንም ስምምነት በሙሉ ጥሷል:: እነ አቶ ሀይሉም ከፈለጉ በስምምነቱ የመያዝ ግዴታ አሁን የለባቸውም:: ፊርማው ስይደርቅ ሻረው ሻረው::

      መረጃነቱ በብዙ መንገድ ጠቃሚ ነው:: ወደእንግሊዘኛም መተርጎም አለበት::
      መጠንቀቅ ያለብን ግን ማስፈራራት የሚሰራው በወገን ማረጋጋጫ ሲሰጠው ነውና በአግባቡ እንጠቀምበት::
      ይህን ለማረጋገጥ ነጎ ዞር ዞር ብላችሁ በየአካቢቢያችሁ ስራ በድርጅታዊ አሰራር የሚደርሳቸውን የወያኔ ሰዎችን ጎብኙ:: መለስ ያወጣው አርስት ላይ እንድትወያዩ ይመቻችላችኋል:; በየቡና ውይይቱ ጦፎ ታገኟችኋላችሁ::አቀራረቡ ትክክል አይደለም ህግ ወጥ ነውም ሊሆን ይችላል:: አላማው በማንኛውም መንገድ ህዝብ ጋር እንዲደርስ ነው::
      በቅርብ ፍራቻችን ላይ የተማመነ የታቀደ ምርጫ አለ:: አሸናፊ የሚሆኑት ፍራቻችን ድምጽ መስጫ ሳጥን ውስጥም የዘነው ስንገባ ነው:: በአሁኑ ሰአት በግልጽ አገር ቤት እኛን ያልመረጠ ማስፈራራቱ በሰፊው እየተሰራበት ነው::

      የኦሮሞን ህዝብ ድምጽ ለማግኘት ማባባያ በረከት ስጥታ ሆነ:: ተአማኒ እንዲሆን ናዝሪት ላይ ተወስዶ ነው ደግሞ:: በመልካም የሚታይ ነው:: ጭንቅ ሲመጣ ሲሸረሸሩ ጭንቅ ሲመጣ ምፍትሄ ተብሎ አንዱ ሲሻር ሌላው ሲሾም ሌላው ሲታሰር በሂደት የሚወልደው ምን እንደው ምን ይታወቃል:: ልደቱም ይግባ; አቶ ሀይሉም ይግቡ ብርቱካንም እስር ቤት ትሁን:: ጥሩ ድብልቅ ጠንካራ መጠጥ የወጣዋል:: ምንም ቢያደርጉት አርፈው እጅ ለህዝብ ከአልሰጡ የትኛውም መፍትሄያቸው መንገዳቸው ውድቀት ያለበት የገሀነም ነው::

    3. nunu Says:

      This is woyane propaganda to scare the opposition, especially the news about the 75, 000 youth is just to terrorize the opposition. EMF , please stop disiminating such woyane news; it benefits only woyane.

    4. mnm Says:

      ሰላማአለው ያልው በሙሉ ትክክል ነው፥፥ ምንም የምጨምረው የለም

    5. Gud Says:

      I think now things are becoming clear. As we can see from this news, Melse is designing the tactics to shut up the Ethiopian people. He is asking the people to fight others who will demonstrate for freedom.
      This year will be a crucial one. If Woyane win the tactic, the Ethiopians will be in dark for a decade. But if Dr. Brihanu’s (G7) tactic win, Ethiopians will be free from colonization. It is a kinda deciding struggle for the Ethiopian people. We will see!

    6. asayew Says:

      To Gud:
      በጣም የሚያሳዝነው ነገር ነው እስቲ መጀመሪያ “እኔ ምን አደረኩ G7 ሃገሬን ከባርነት ቀንበር እንዲታደጋት?” ብለን ራሳችንን እንጠይቅ ብርሃኑ እኮ አንድ ሰው መሆኑን እረሳነው? ሁላችን ወሬ ትተን ከተጋገዝን ድል በፍጥነት እና በትንሽ መሰዋትነት ትገኛለች በዌብ ሳይት ላይ ወሬ ማብዛት አያዋጣም
      “ያህያ ቁላ በሆዱ ነው” ይል ነበር አባቴ
      It’s shame we have allowed weyane to rob our Country for 20yrs.

    7. asayew Says:

      To Gud:
      በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እስቲ መጀመሪያ “እኔ ምን አደረኩ G7 ሃገሬን ከባርነት ቀንበር እንዲታደጋት?” ብለን ራሳችንን እንጠይቅ ብርሃኑ እኮ አንድ ሰው መሆኑን እረሳነው? ሁላችን ወሬ ትተን ከተጋገዝን ድል በፍጥነት እና በትንሽ መሰዋትነት ትገኛለች በዌብ ሳይት ላይ ወሬ ማብዛት አያዋጣም
      “ያህያ ቁላ በሆዱ ነው” ይል ነበር አባቴ
      It’s shame we have allowed weyane to rob our Country for 20yrs.

    8. Gud Says:

      To Asayew,

      I was refering the leadership of G7. I know Dr. Birhanu is one person. I am contributing for the struggle all what I can though!

      Long live Ethiopia

    9. HelenG Says:

      tigrain are taking all the profit of ethiopian airlines. call it tigrain airlines. join tigrain fest in chicago.
      tigrain are taking all the profit of ethiopian airlines. call it tigrain airlines. the tigrain fest in chicago, are meeting together with advise of meles monkey tigrain leader.

    10. olla Says:

      ከማቱ ወደ ድቱ !!
      አሳዛጝ ፐጅ ነውውውውውውውው !!!!
      ለቅሶ እንድረስ::
      አይ አያያይያይይይይያይ አይያይ
      ማዘን
      መሪር ሃዘን
      የኑሮን አተላ ምዛቅ
      ዛቅ አድርጎ መብላት ማለት ይሀ ነው
      ወረው ሁሉ ማዘን
      ማዘን

    11. Akaki Says:

      Peoples
      Now you saw what this guy is up to as i was writing this i read a news about a killing of one tigrian opposion party member stabbed with knife as
      the one in 4 kilo puts it no matter the crime you do we will defend your
      position he told the addis abeba youths so that the Ethiopians confront
      one another imagine for the sake of his existence who will kill them after
      the election, as he was in tigray to mark his gorilla anniversary he has recognized that his 18 years of cheat & lies are some how has opend theireyes that is why he goes back to his former scare tactics which he hasalways with himself all the way even as p.m of woyanne to use fist
      in a place known as his stronghold any way Ethiopians has to be ready
      to pay sacrifies for their freedom

    12. salih Says:

      እናተ ጸረ ሰላም
      ጸረእስላም
      እንሰሳም አውቀት አለው፤በስመ ሙሁር
      እኮን ሀገር ለመምራት ቤታቹሁን መምራት የመትችሉ
      ከእንሰሳ የመትሻሉ ውርጋጥ
      ሀገር መምራት ማለት ሂሳብ ማንበብ አይደለም
      እናንተ (አይባም) እሳት ናቹሁ
      እንኮን ሀገር ፍየል አታገግዱም ፈሳም ፤ሬባም፤ሴታሴት፤ጊሬዶ፤በመቃ ሽኑ
      የወጣት ለማኞች

    Leave a Reply