Amharic News

Written on Sunday, January 24th, 2010 at 2:11 pm by ethioforum

Amharic news report - Hanna Sisay Kidani (Addis News)
Amharic News

Related post:

  • Amharic news from Addis Ababa
  • Amharic news from Addis Ababa
  • New book by Ginbot 7 movement
  • Sweden on freedom of expression in Ethiopia
  • Medrek held successful meeting in Mekele, Tigray
  • 6 Responses to “Amharic News”

    1. Robel Says:

      Good Job….

    2. AleQa Bru Says:

      ” አቶ ብርሀኔ አዴሎ በሙስና ስም ይታሰራሉ::”

      ጥንቆላ ነው ወይስ ዜና? ምን ያክል እርግጠኛ ብትሆኑ ነው እንዲህ የምትጽፉ? እስኪ እናያለን::

    3. ermi Says:

      fresh and pertinent information.keep it up EMF

    4. Anbese Says:

      የኢትዮጵያ ሕዝብ ከላይ የተጠቀሰውን ዜና በመስማት ተሰላችቶና በፋሽስት ወያኔ ወንበዴዎች ሕይወቱን ነጻነቱን በተባዮቹ ወያኔዎች ቡድን ተነጥቆ በምስጢር አፈናና በመታሰር በመገደልና በተለያዩ የቀድሞው የራሽያው ኬ ጂ ቢ አፋኝ የስለላ መረብ ዘዴ እየተሰቃየ ባለበት ሁኔታ ላይ ነጻነቱን ለማስመለስ የፋሽስቱን ወያኔ ወንበዴ ግሩፕ ከምድረ ኢትዮጵያ ለማስወጣት ከግንቦት 7 የአንድነት የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ አባላት ኢትዮጵያውያን ጋር እየተረባረበ ነው::
      የኢትዮጵያ ሕዝብ ” ምርጫ ” ፋሽስት ወያኔ ወንበዴዎችን በመጡበት ጠብመንጃ ወደመጡበት ደደቢታቸው በመመለስ መቀበሪያቸው ማድረግ ቅድሚያ የሰጡት ተግባር ነው::
      ወያኔዎች ምርጫ እያሉ ሌላ 19 ዓመት ረግጠውን ለመግዛት የሚያታልሉበት የደደቢት ተረት ነውና ልብ ያለው: ” ልብ ይበል “::

      ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

    5. Abiy Ethiopiawe Says:

      ))))))ነፃ አስተያየት ለመረረ ትግል፤ከአገር ቤት ባሕር-ማዶ።((((((
      ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለሐገሩ በጎ እና ቀና ከማሰብ ያቆመ የለም ፤ከአጋዚያን ሠይጣናዊ ድርጊት በስተቀር።በሕዝብ መሃል እርቅ ይደረግ ሲባል፤”እኛ ባለ ጊዜ ነን”ብለው እምቢ ያሉ ባንዳ-አጋዚያን ናቸው። በሃቅ የሕዝብ ምርጫ ይደረግ ሲባሉ፤”በጡንቻችን እኛ አሸንፈናል”ብለው ግድያ የሚፈጽሙ ባንዳ-ወያኔዎች መሆናቸው ያደባባይ ሚስጥር ነው።
      ታዲያ ምን ይደረግ ቢባል???ኃላፊነቱን የሚስህከሙት እንደዚህ በተናጠል ሳይሆን፤ቀድሞ የተደራጁት ፓርቲም ሆነ
      ቡድን የሕዝብን አስተያየት ወዲያው አጥንቶ በየድጋፍ ሰልፉ ወደተግባር መለወጥ ነው።አለበለዚያ ፓርቲነታቸው ወይም የቡድን አፈጣጠራቸው ምን ይፈይዳል???ትግሉ ለዓመታት ያዘግማል፤እኛ የምንፈልገው በጣም የሚያታግለን እንጂ በየአደባባዩ እየጠሩ ይችን ያዛት ወይም ጮክ እንበል እያለ የሚጎተጉተን ግለሰብ አንሻም።
      በጣም ብልህ(Smart)አስተባባሪዎች ናቸው በፍጥነት የሚያስፈልጉን።በግድ የፓርቲ ወይም የቡድን አባል መሆን አያስፈልግም።እኔ ደጋግሜ ለተቃውሞ አደባባዮችና የስብሰባ ቦታዎች ተገኝቻለሁ።አንዳንዱ የብርዱን እሳት ችሎ ንፍጡን መቆጣጠር እስኪያቅጠው፤ላንቃው እስኪሰነጠቅ ጩኸቱን ሲያሰማ፤ሌላው አብሮት ሆኖ በዝምታ ቆሞ አይን አይኑን ሲያዩት፤የአስተባባሪዎች የቀበሌ ሰልፍ አስተሳሰብ ሆኖ እንጂ የመጣው ተካፋይ ቸልተኝነት አይደለም።
      ውጤቱም ምን ይሆናል እንደወያኔ-ባንዳ ቁጥሩን በመጨመር መዋሸት ይቀጥላል።በሚቀጥለው ጊዜም ቁጥራቸው እያነሰ ግራ ያጋባል፤የተወሰንን ብቻ ስንሆን።ዕውነቱ ይሄ ነው።መደረግ ያለበት፤
      1/ከተፈቀደላቸው (ጥሪውን ካዘጋጁት)በስተቀር ምንም ዓይነት የፎቶግራፍ ማንሳት መኖር የለበትም።
      2/ማስታወቂያዎች ተሳታፊው ይዘዋቸው ሊመጡ(ሰንደቅ-ዓላማ፡ፎቶግራፍ፡መጻፊያ ማርከር ወይም ፖስተር፡ፊሽካ የመሳሰሉትን)የሚችሉትን አብሮ ማሳወቅ።
      3/ቀጣዩን የትግል ቀን ማዘጋጀትና በእለቱ ማሳወቅ
      4/ የማንንም አድራሻ ያለፍላጎት አለመውሰድ ወይም አለመመዝገብ፤ስንት ሰው እንደተገኘ በፆታ ቢቻል በእይታ የእድሜ ግምት መረጃዎችን ሁሉ ማዝ።
      5/ከሚባሉ ከሚዘመሩና ከሚታዩ በተጨማሪ የሚበተኑ በራሪዎችን ማድረግ
      6/ዋናውና አስፈላጊው በእለቱ ብቻ ለምሳሌ የብርቱካን እስር ቤት ናሙና(Model)በሕዝብ እንዲጎበኝ በማድረግ የፈለገ እንዲረዳ ማቀናጀት።
      7/የወረቀት ላይ ነብር የሆነ ሁሉ በተግባርም እንዲሳተፍ ማመቻቸት።
      የመጨረሻውና በጣም አስፈላጊው ውጭ ለሚኖሩ ሁሉ፤
      ከድጋፍ ሰልፉ በኋላ ባንዳ-አጋዚያንና ባንዳ-ወያኔዎች በቡድን እንደመጡና እኛ ተበታትነን ወደየቤታችን ስንሄድ በሰላዮች በተናጠል እንዳንጠቃ ለእኛ ዋስትና እንዲኖረን በፊዚክስ ራሳችንን መጠበቅ(አይመጣምን ትተሽ ይመጣልን ያዥ) ይገባናልና (ቢያንስ ሁለት ሆነን) በዚህ የሞት ሽረት የመረረ ትግል ልንዘጋጅ ይሁን።
      ወያኔ-ባንዳዎች እና ባንዳ-አጋዚያን አብደው በአገር-ቤት ሕዝብ እየነከሱ መግደል ከጀመሩ አመታት ተቆጥሯልና ባሕር-ማዶ ያለነው ብዙነገር ልንማር ይገባናል።በትንሹ ማንበብና መፃፍ እንኳ የማይችሉ ግለሰቦች በወያኔ-ባንዳዎች ሆቴል ቤቶችና ሱቆች ተቀጥረው የሚሰሩ አላያችሁም?ለመሆኑ ምን ይሰራሉ ከስምንት ሰዓት በኋላ?ተራ በተራ ባንዳዎች እስኪንጠባጠቡ ጊዜው የለንም።በባንዳነት አሁን ያሉት እንደገቡበት መውጫን አጥተው ነው።
      ኢትዮጵያውያን ሆይ! ትግሉ የምር ነውና ኢትዮጵያን እናድን።በዚህ የምርጫ ግርግር እኛን ለስደት ፤አገራችንን ለባርነት ቀን ከሌት ከዲያብሎስ ጋር እየሰሩ ነውና በፀሎትና በትግል ኢትዮጵያን እንጠብቃት እላለሁ።

      የኢትዮጵያ አምላክ ከእኛ ጋር ይሁን፤አሜን።

    6. andenet behane Says:

      abiy ethiopiawe ወገኔ ማንኛውንም የተቃውሞ ሰልፍ ሲጠራ በግለሰብ እንዳልሆን መገንዘብ ይኖርብናል እንኛ በብርድ ቆመው ስለ ሕዝባቸው ስለ ሀገራቸው ያላቸውን ታላቅ ፍቅርና አክብሮት ቆርጥነትና አልበገር ባይነት ሰልፍ በመውጣት ብቻ ሳይሆን ለዝግጅቱ በገንዘብ በሓሳብ በግቅሳቁስ በማገዝ መርሀግብር በመሆን ያንተን የሌላውን ቁጭብሎ የትችት ባሩድ በመወርወር ከውያነ ባላነሰ የትግሉንና የታግዮችን ሞራል ለማዳከም ይጥራሉ ነገር ግን ያለና የተለመደ በመሆኑ ቁርጠኝኣ ያሀገር ልጆች በቁጥርም ቢያንሱ መልክቱን ላልሰም በምን ቸገረኝ በሆድ አደርነት ተውናብዶ ሊያወናብድ የምጥሩ በጣም ብዙ ስለሆኑ የዘረዘርካቸው ጠቃሚና አስፈላጊም ቢሆኑ ብዙ የገንዘብና የጉልበት ተሳትፎና ተካፍሎ ይጠይቃሉ ወገኖች መተቸት ቀላል ነው በቦታው ውሎ የችሎታን ማበርከት ታልቅ መስዋእትነት በመሆኑ በአካል ካልቻልን በገንዘብ በሓሳብ በማነሳስት በያለንበት ክፍለግዛት ተጠሪዎች የከተማ ከንቲባዎች በቅርብ የምናውቃቸው ግለሰቦች የሃይማኖት የስራና የትምሕርት ባልደረቦች ያለውን ሁኔታ ማሳወቅ አንዱ ትግል ነው ካውጣን መጠየቅ ሳናዋጣ መተቸት ያሳፍራል አበው ሲመስሉ ላም በሌለበት ኩበት ለቀማ ይሉታል ይታሰብበት

    Leave a Reply