Awramba Times issue 94

Written on Friday, December 18th, 2009 at 8:23 pm by ethioforum


Awramba 94
Awrabma Times No. 94

Related post:

  • Awramba Times Issue # 118
  • Awramba Times: Issue # 122
  • Awramba Times - Issued # 102
  • Awramba Times Issue # 124
  • Awramba Times - Issue # 109
  • 6 Responses to “Awramba Times issue 94”

    1. tango Says:

      it didnt surprise me at all. i am glade they are not infront of that dam jail. otherwise they would have been in a jail long time ago time.

    2. Anbese Says:

      አውራምባ ታይምስ የወያኔዎችን የፈሪ ፕሮፓጋንዳ አካብዶ ማቅረቡንና የገደል ማሚቶ መሆኑን ያሳያልና EMF እባካችሁ ዘግታችኋቸው (Ignore) አድርጋችሁ እለፉ::
      ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ የመግዛትና የሚፏልልበት መብትም ሆነ መኖር የማይገባው ፋሽስታዊ ቡድን እንደሆነ ታውቃላችሁና እንደዚህ ዓይነት የገዳይ ወንበዴ ፍርድ ጋዜጣዊ መግለጫን ማንጸባረቅም ወንበዴውን ወያኔን እንደገዢ መቀበልና ፈራጅ አድርጎ መብት እንደመስጠት ነውና ጥንቃቄ ብታደርጉ ይሻላል::

    3. Mela Mela Says:

      ወይ ነዶ መሞት:-

      አመሰግናለሁ ለተደረገልኝ የማበረታቻ ዓረፍተ ነገር :: በተጨማሪም በተለይ አንተና አንበሴ ባለማቓረጥ የምታደርጉት የወያኔን ሻጥር የማጋለጥ ጽሁፋችሁ ,ጥሩ ቅልጥም ሰባሪ ዜጋዎች እንደሚያሰኛችሁ ጥርጥር የለኝም :ይህ የወይኔ መጥኔ መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ በግድ ውደዱኝ አክብሩኝ ባይ በዕብሪት የተለከፈና ለራሱ
      ጥቅም የቆመ መሆኑን በተደጋጋሚና በየአጋጣሚው ተነጋግረንበታል :: ይህ የወይኔ መጥኔ ቡድን ከፍርሃቱ የተነሳ
      በህዝብ ተወዳጅ የሆነችዋን, ብርቱካንን ዕስር ቤት በመቆለፍ, ልጇንና እናትዋንም የህሊና ዕስረኛ አድርጛቸዋል:

      እንዴት ብንናቅ ነው ኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኛ የላትም የምንባለው? እነዚህ የወይኔ መጥኔ ጋንግ በቁማችን ሱሪያችንን ከገፈፉት ቆይተዋል : ከአንትራክስ የበለጠ ሂትለራዊ ዕባጭ ሃገሪቱ ላይ ከተነሰነሰ 19ነኛውን ያዘ::
      ኢትዮጵያችን ሰው ስራሽ የሆነ የቸነፈር ማዕበል እያጥለቀለቃትና ለአንዱ (በተለይም) ለገዥው ዘር የሚደረገው ዓይን ያወጣ አድሎ ማንንም ዜጋ የሚረብሽ ነው : ታዲያ ይህንን እያዩ እንደ ዾሮና ሙድሰን የሚባሉ የመጥኔ ወያኔ ግልገል የውስጥ አርበኞች ጉያችን ገብተው ውዥንብር መንዛትን ሲፈልጉም ደርሶ ወያኔ ተቃዋሚ መምሰልን አውቀውበታል:

      በተለይ ዶሮማ ተረትና ምሳሌ አራሚ, ደርሶ ዓረፍተ ነገር አስተካካይ,የአማርኛ ቓንቓ ካራቲስት ነኝ ማለት ብቻ ነው የቀረህ ,እና ይህ ጥልፍ መስመር (web site) አገልግሎቱ ለሁሉም ሆኖ ሳለ ,ዓቢይ አላማው የዓፓርታይድን መጥኔ ወያኔ መንግስት መፋለም ነው ,በተቻለን መጠን ከዚህ እብደት ከተቀላቀለበት እያሰርክ ፍታ ,እያሰርክ ፍታ, እያሰርክ ፍታ,የትም ያልታየ የፖለቲካ ቅዠት የ Gestapo አቅጣጫ መሆኑ ግልጽ ነው ::

      መለስም ይህ የአልቤንያን ፖሊሲና አፍነህ ግዛው እየተጠላለፈበት ቢያስቸግረውም , ወደብልጽግናው በመነከር, አደገኛ አትንኩኝ ባይ, አድንቁኝ ባይ ኢጎይስት ለመሆን በቅትዋል : ዜጋ ሰላዮች! ላንድ አፍታ የኢትዮጵያን ህዝብ አስቡት,ላንድ አፍታ ከህሊናችሁ ጋር ተመካከሩ! ወይም አይ ወያኔ መጥኔ ለኔ የምትሉ ከሆነ ግልጽ ሁኑ: የወያኔን መንግስት ለምቃወም በሚደረግ ሰልፍ ሁሉ, ደርሶ ተቃዋሚ በመምሰልና ባንዲራ በመከናነብ ካሜራ እያያዛችሁ ጭራችሁን ከግራ ወደቀኝ መነስነሱን አቁሙና ወያኔን በመደገፍ እዛው ቦታ ላይ Counter oppsition ብታደርጉ ትልቅ ርስፔክት ታገኛላችሁ አትጠራጠሩ;ዓደራ ታዲያ በጋቢ እንዳትከናነቡ ትልቅ ችግር ነው የምትገቡት::

      ጸሎት! ኢትዮጵያ እባክሽን እጆችሽን በምድርሽ ላይ ለተፈጠሩትና አንቺን እንደእናት ለተቀበሉሽ ሁሉ የይቅርታሽን ክንድ ዘርጊላቸው!!!ዓሜን

    4. Anbese Says:

      Mela Mela, የወያኔዎችን ቅልጥም አብረን በተግባር እየሰበርን(በማንኛውም አቅጣጫና ነገር ሁሉ) ኢትዮጵያችንን የሕዝቧ እናደርጋታለን:: አንድነት ሃይል ስለሆነ:: ሌሎች ኢትዮጵያውያንም እንደየስጦታቸው ወያኔን በመጣበት ሃይል ለመመለስ እየተንቀሳቀሱ በመሆኑ ኢትዮጵያችን የወላድ መካን አለመሆኗን እና የጀግኖች ወላጅ መህኗን እያሳየችን ነው:: የእናት ጡት ነካሽ ወንበዴዎችን(ወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው ሆዳሞቹን) ለማንበርከክ እውነተኛዎቹ ኢትዮጵያውያኖች በማንኛውም ቦታና ኢትዮጵያውያን በሚገኙባቸው ቦታዎች ሁሉ ስለወያኔዎች ማንነት በግልጽ እየተናገሩና ለዚህ ምስኪን ሕዝባችን ደራሽ በመሆን ማድረግ የሚገባንን ነገር ሁሉ ቅድሚያ መስጠት እንዳለብን እየተናገሩና ሆዳሞችን ለፋሽስት ወያኔ አገዛዝ በስርቆት ገንዘብ መደለላቸውን በግልጽ እየተናገሩና እያጋለጡ ማፈሪያ ዜጎች ከመሆናቸው በፊት ለራሳቸው ንስሃ ገብተው ይህችን በእናትነት የምናስባትን የምንሳሳላትን ዞረን ዞረን መግቢያችን የሆነችውን የማንነታችን መኩሪያችን የሆነችውን ኢትዮጵያ ሃገራችንን እና ሕዝባችንን ለማዳን የሚያደርጉትን ስንመለከትና ስንበረታታ ሌሎቹ ኢትዮጵያውያንስ ልጆቼ ወዴት አሉ ትላለች በተቀደሰ መንፈስ በእናትነት የምናያት የምንመካባት ኢትዮጵያችን:: ወዴት ናችሁ ወንድሞችና እህቶች: እናቶችና አባቶች::

      ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!

      ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

    5. aha! Says:

      Deploring as it is the ethnic and seccessionist politics and the absence of democratic system of government with checks and balances by three independent branches of governmnt in Ethiopia. I would like use this opportunity to thank Capt. Wolde Michael Dagnachew of projecting the strategies for a peaceful struggle projected by the positive forces of integration of Ethiopiawinet. net and EPRP in Abugidainfo media supportive and promoting Medrek, a new coalition of loyalist oppositon parties and mirror image of TPLF/eprdf in much the same way as EPLF/Eritrea is the two sides of same coin with TPLF/eprdf.

    6. aha! Says:

      Correction: At the end of the first sentence please include “with respect to the issue in this article”.