አውራምባ ታይምስ (13 July 2009) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ፓትሪያርኩ አቡነ ጳውሎስን ከአስተዳደራዊ ስራዎችና ከሲኖዶስ ሰብሳቢነት ማገዱን የስብሰባው ተሳታፊ የነበሩ ብጹአን አባቶች ለአውራምባ ታይምስ ገለጹ፡፡
ፓትሪያርኩ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳዳሪ የሆኑትን አቡነ ሳሙኤልና በሲኖዶሱ የተቋቋመውን ስራ አስፈጻሚ እንዲታገዱ ማድረጋቸውን ተከትሎ በሲኖዶሱና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ መካከል የከረረ ውዝግብ መፈጠሩ ይታወሳል፡፡
የጉዳዩን ጡዘት ተከትሎ ሲኖዶሱ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ፓትሪያርኩ የወሰዱት የእግድ እርምጃ አግባብ አለመሆኑን መርምሮ በአቡነ ጳውሎስ ላይ እገዳ እንዳደረገባቸው ስብሰባው አሁንም ዝግ ሆኖ መቀጠሉን ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ሊቀ ጳጳስ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል፡፡


July 13th, 2009 at 12:00 pm
መታስር ነው የነበረበት ይሄ ዘራፊ ሌባ ተጀምሮ እስከሚያልቅ መእመናን ሲያሳዝን የኖረ ስው
July 13th, 2009 at 12:22 pm
አይመስለኝም::
July 13th, 2009 at 12:41 pm
It contradicts with this site. http://deje-selam.blogspot.com/ Which one shall I trust?????????????
July 13th, 2009 at 1:41 pm
I don’t believe either that the story is true, there are two conflicting story was posted in two sites. Please Check deje-selam web site.
July 13th, 2009 at 2:04 pm
መቸኮል አያስፈልግም. አቢይ ጉዳይ ስለሆነ የሲኖዶሱን ውሳኔና መግልጫ መጠበቁ
ተገቢ ይመስለኛል. ደጀሰላሞችም ይህን ያህል አመታት ትንፍሽ ሳይሉ ከርረው አሁን
ፓጳሳቱ ሲጠናከሩ በየአይነቱ የሚያራግቡት ወሬ እና መዝሙር የጳጳሳቱን ድካም እንዳያበልሽባቸው እሰጋለሁ. ዋናው ጉዳይ የጳጳሳቱ መጠናከርና እውነት ከሆነ የመንግስት ጥልቃ አለመግባት ነው. የቀርው የስኖዶሱ ሕጋዊ ስልጣን ነው. እንኩዋን ከአስተዳደር ስራ ማገድ, ጨርሶም ማንሳት ይችላሉ. ሌሎች ጣልቃ መግባት የለባቸውም. ማሕበረ ቅዱሳን የድል አጥቢያ አርበኛ ለመሆን የሚያደርገው መሩዋራጥ
ሌላ ድብቅ አላማ ያላው ያስመስልበታል. ይሄ ደግሞ የስኖዶሱን አባላት ይከፋፍላል.
ለሁሉም የእግዚአብሐር ፈቃድ እንዲጨመርበት እንጸልይ. ቸር,ቸሩን አንመኝ.
July 13th, 2009 at 2:10 pm
100% ስህተት ነው ::
July 13th, 2009 at 2:18 pm
እ ል ል ል ል ል ል ል ል ል !
July 13th, 2009 at 2:37 pm
dear EMF,which one is true.Deje selam,it say opposit to yours.please tell us real true information.we need this information.
denkaraw
July 13th, 2009 at 2:58 pm
HelenGirma
I hope you are not Helen Girma that I know? What does Wolloye mean?
somewhere you were weynedoo and here HelenGirma?
We use to blame Woyane for dividing the country along ethnic line, Amhara, Tigre, Oromo… now we are referring people as Wolloye, Gondere, Adwa, Arsi, ..
We can’t get dirtier than this.
Very sad.
July 13th, 2009 at 2:59 pm
እኔ በበኩሌ ለቤተክርስትያን ገንዘብ መርዳት ያቆምኩበት ዋንኛው ምክንያት እንዺሁ ጳጳሳት እና ቀሳውስቱ , ይህ የዋህ በሆነው የሃይማኖቱ ተክታይ የሚያበረክተውን ገንዘብ እና ሌላም ሰጦታ ያላግባብ ሲንደላቀቁበት በማየቴ ነው:: ሰለዚህም ወገኖቼ በዚህ በኩል ምእመኑ ይህን ድጋፍ ቢነሳቸው ,የጳጳሶቹንም ሆነ የቄሶቹ ጥጋብ ይተነፍስ ነበር..
July 13th, 2009 at 3:07 pm
This is totally a conteradictory reort with that of http://deje-selam.blogspot.com. If your report is true it sounds good, there is no even a single sentence similar with that of deje-selam. Please up date and confirm us the true report.
July 13th, 2009 at 3:16 pm
This is totally a conteradictory reort with that of http://deje-selam.blogspot.com. If your report is true it sounds good, there is no even a single sentence similar with that of deje-selam. Please up date and confirm us the true report.
July 13th, 2009 at 4:08 pm
ሰዎች እንዴት ማስተዋል አቃታች ሁ?
ኢ ኤም ኤፍ ስ ለምን የሌለ ቀን እየጻፈ ሰው ያደናግራል::
ጁላይ 13 (ዛሬ ሰኞ) ኢ ኤም ኤፍ ይህን የአውራምባ ታይምስ ዜና የለጠፈበት ቀን ነው:: አውራምባ ታይምስ የጻፈው ዜና ባለፈው ሳምንት ሃሙስ የነበረውን እና እኛም ከሌሎች ማሰራጫዎች (ኢ ኤም ኤፍ ራሱ ደጀሰላምን ጠቅሶ ዘግቦታል) የተደረገውን ነው::
ዛሬ ብዙ ነገር ተቀይሮዋል:: ይልቁኑ የምታውቁዋቸው ጳጳሳት ካሉ - ደውሉና ቤተክርስቲያናች ሁን ሞታች ሁም ቢሆን ክፓትርያርኩ አድኑ በሉዋቸው:: አቡነ ጳውሎስን መለማመጥ ጀምረዋል የሚል ነገር እየተሰማ ነው::
አገር ቤትም ሆነ ውጭ አገር ያለ ክርስቲያንም ቅዱስ ሲኖዶስን በመደገፍ ድምጹን ማሰማት አለበት::
July 13th, 2009 at 4:15 pm
According to VOA today(Jan.13) Paulose is using a delaying tactic to neutralize his “enemies” and there is another “battle” tomorrow.
Finote Radio also on its latest program on the weekend maintioned that Abaye Teshei the “expert” on religious affairs is the man who is behind this drama.
This diversionary plot by Woyane will end up with Paulose keeping his power and his “opponents” tired and divided and some have already excused themselves from todays meeting and tomorrow we are not sure who is showing up.
At the end of the day estabilishments religious or otherwise that is not praising King Melese, Queen Azeb and their spiritual leader Paulose will not survive.
Long live “Yegodana Newte” for the peoples voice to be heard and give its verdict on the corrupt political and religious leaders of Woyane for once and all.
July 13th, 2009 at 4:16 pm
Editor please correct it to July 13
July 13th, 2009 at 5:26 pm
የጥንተ-ጠላታችን መርዝ የመጨረሻ ቅምሻ?
የዘመደ-እጓለመሕያው/የትዝምደ-ሰብእ/የደቂቀ-አዳም/የውሉደ-ሔዋን/የሰው ዘርዕ በሙሉ (humankind’s/humanity’s) የጥንት-ጥንት ጠላታችን እኛ ኢትዮጵያውያን ሰይጣን/ዲያብሎስ፤ ዕብራውያን “ሳጣን፣” ዐረቦች “ሾይጣን”/“ኢብሊስ፣” ጽርአውያን “ዲያቦሎስ” እንግልጣሮቹሙ Satan/Devil የሚሉት ከሳሽ፣ አሳጭ፣ አሳሳች፣ በጦር በነገር የሚከታተል ባላጋራ፣ ወደረኛ ክፉ መልአክ ሳጥናኤል ነው።
እንደ-ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በተለይ ከ16ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ወዲህ ጥንተ-ጠላታችን ኾና የተነሣችብን ተንኮለኛ ወደረኛ የኮተሊክ ቤተክሲያን ናት። ይኸውም ሊታወቅ በፈረጠመ ጡንቻዋ በየጊዜው መርዟን ልትግተን ሞክራለች። ከከንፈራችን አልፋ ከጉረሯችን ብታደርሰውም እኛ ግን ባለመዋጣችን አልሞትንላትም። የጉልበቱ ባይሳካላት ዛሬ ደግሞ መርዙን ማር አስመስላ በገዛ እጃችን (በነአባ ገብርኤል፣ በነአባ ሙሴ፣ ይልቁንም የዘር ፖለቲካ በነእጨጌ በትረ-ጊዮርጊስ መዐርግ ባስቀመጣቸው በነአባ ጳውሎስ ልታውጠን በምላሷ እያግባባችን፣ በገንዘቧ እያባበለችን ትገኛለች። (በነአባ ገብርኤል ላልኩት፦ የኹለት ባሕርይ ትምርታቸውን የቀረሹበትን መጽሐፍ እናስታውስ፤ በነአባ ሙሴ ለሚለውም፦ በሊቃውንት ተርታ ስም-የለሹ ይኸ ደግሞ አዲግራት ያደረጉትን ማስታወስ በቂ ነው፤ ይልቁንም የዘር ፖለቲካ በነእጨጌ በትረ-ጊዮርጊስ መዐርግ ባስቀመጣቸው በነአባ ጳውሎስ ያልኩበት ምክንያት፦ እጨጌ ዘመንበረ-ተክለሃይማኖት ተብየው “ወረከብናሁ ለበትር ዘይቀጠቅጣ ለሮሜ፤ ጽሩበ በንባብ ወቅሩፀ በትርጓሜ” የተባለላቸው እጨጌ በትረ-ጊዮርጊስ በተቀመጡበት መንበር ተዘርፍጠው፦ እምየ የልብ ዐይናማው አለቃ አያሌው ታግለው ባያስቀሩት ኖሮ፤ የኮተሊክን ቤተክሲያን ሥራት እንዳለ ሕግ አድርገው ሊጭኑብን መሞከራቸውን አባ ገብርኤል ሳይቀሩ ለግል ጠባቸው ማዳመቂያ ሲሉ ነግረውናል። እንዲህ ያለ ዐይነተኛ የሥራት ለውጥ ለማምጣት መሻታቸው በዕውር ልባቸው ተደብቆ ያለ የውሳኔ-ሃይማኖት [የዶግማ] ችግር መኾኑ ግልጥ ነው። የሥራት ለውጥ ነው የተባለውም ቢኾን በቀጥታ ሃይማኖትን የሚነካ መነበሩን የተረዱት አለቃ፦ የመንፈስቅዱስን ድርሻ ልውሰድ የሚል ሰው “ጣዖት” መኾኑን በሚገባ ጠቁመውን ነበር፤ የሰማቸው ጠፋ እንጀ። ኹሉም “ዘከርስ” እንጂ “ዘመንፈስ ቅዱስ” ስላልነበረ።)
አሁን ታዲያ፦ አባቶች ተብየዎቹ በነአባ ጳውሎስ እጅ እንደመድኀኒት ካልጠጣችኋት ተሞታላቸኹ እየተባሉ የሚጋበዙትን የጥንተ-ጠላታችን የኮተሊክ ቤተክሲያን ብሎም የጥንት-ጥንት ጠላታችን የዲያብሎስን ግብዣ “እንብየ” ብለው ተፍተው ቤተክርስቲያናችንን ይታደጓት ይኾን??? እንዲህ ካደረጉ በአምላከ-ኢትዮጵያ ቸርነት ይኸ የመጨረሻ ቅምሻ ይኾናል ብየ ተስፋ አደርጋለኹ። አለዚያ ግን…አዪ… እንጃልን?
July 13th, 2009 at 7:29 pm
የቀደሙት:አባቶች የህይወት:መስዋዐትነትን ከፍለው ነበር :ይህችን ሃይማኖት እና በተ-ክርስቲያን :የመሰረቱልንና ጥለዉልን ያለፉት::እንደ አለመታደል ሆነና የዛሪዎቹ ደግሞ ህዝባቸውን ለአራዊት በትነው ለበጎቻችው ደሀንነት ሳይሆን :ለራሳቸው ስም:ክብርና:ዝና: ብቻ ነው ጭንቀታችው ::ዉድ የከበረችው የቅድስቲቱ የተዋሕዶ እምነት ተክታዮች:ሁሉ: ማድረግ ያለብን ነገር ቢኖር በጽሎት መትጋት:ማልቀስ ብቻ ነው:: የራሂል እንባ ምን እንደሰራ: ቅዱስ መጽሀፍፍ: ይነግረናል::
July 13th, 2009 at 9:03 pm
The EPLF also opposed the TPLF manifesto for independence on the grounds that Tigrai was an inegral part of Ethiopia and there was no justification for secession from Ethiopia. At this time, the EPLF was reluctant to support separatist movements in Ethiopia, not just as a matter of princople but for various other motives as well… [more excerpts will be posted later
http://www.ethiopianreview.com/content/10314
July 14th, 2009 at 6:47 am
ጎበዝ! ሳንዘናጋ ዋናውን የሃገራችንን ዲያብሎስ(በቤተክርስቲያናችን ሳይቀር የሚንቀሳቀሰውን ፋሽስቱን የወያኔ ግሩፕ) ለማገድና ከነጭራሹ ከኢትዮጵያ ለማጥፋት “እግዚአብሐር ሊረዳን የሚችለው በጸሎት ብቻ ሳይሆን” ነቢይ መሪና ወታደር ሆኖ እስራኤላውያንን ከባርነት ቀንበር ያወጣቸው ልበ አምላክ ንጉስ ዳዊት እየጸለየና እግዚአብሐር ጉልበትና ብርታት እንዲሰጠው እየጸለየና እየተዋጋ ነውና ድጋፋችንን በጽሁፍና በመናገር ብቻ አናድርገው:: በተግባር እንንቀሳቀስ::
ትኩረታችንን የጦር መሳሪያ የያዙትን ፋሽስቶቹን የወያኔ ባለስልጣኖችንና ጀሌዎቹን ለማንበርከክ አንድነታችንን እናጽና:: ብዙዎች በቃኝ ብለው መንቀሳቀስ ጀምረዋልና! እርስዎስ? መናገር መጻፍ ብቻ ነው? ወይስ ከእውነተኛ የሃገራችን ኢትዮጵያ አፍቃሪዎች ጋር ለአንድነት ለነጻነትና ለዲሞክራሲ መብትዎ ከልብ ተነስተዋል? ምክንያቱም:- አንድነት ኃይል ነውና::
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!
July 14th, 2009 at 1:27 pm
ወንድም ናሁዳ! ሃሳብህ ጥሩ ነው. ቅኔውን ግን ባለቤቱ, ለሊቁ እቸጌ ብትረ-ጊዮርጊስ
እንደተቀኙት አስቀምጠው.” ወረከብናሁ ለበትር ዘያደክማ ልሮሜ,
ጽሩበ በንባብ ወቅሩጸ በትርጉአሜ.” ነው ያሉ.
“ዘይቀጠቅጣ” አላሉም. ቅኔው ግን በአግባቡ የተጠቀሰ ስለሆነ ያረካል.
እጨጌ በትረ ጊኦርጊስ እውነትም የኦርቶዶክስ ዱላ ነበሩ. የተዋሕዶ ሊቅነታቸው እንደነ አባ ገብርኤል ሁለት ባሕርይ የሚሉትን ካቶሊካውያን ይደበድብ, ያደክም ነበር.
አሁንማ ፓትርያርክ ተብየው እንኩዋ, አክሱም ጽዮንን ለማጋለጥ የሞከሩት ወደ ሮም ሂደው ነው. ቅኔ ከዋለበት ጉባኤ ስላልዋሉም, “ሰላም አልብነ ምስለሰብኣ ሮሜ,
ወስኣ ሮሜ ምስሌነ ኢህለዎሙ ሰላም…….”
የተባልውን ታሪካዊ ቅኔ ሰምተው አያውቁም. አባገብእኤል እንኩዋ የአዋቂ አጥፊ ናቸው.
እነዚህን ቅራሪዎች ከነአተላዎቻእቸው ነቅንቆ መድፋት ነው. በርቱ ብጹአን አባቶች!
July 14th, 2009 at 3:43 pm
A.yigzawd a.k.a Abebaw Yigzaw, how dare you cropped up to spit your venom on EMF. Do you think we, Ethiopian Orthodox, have forgotten the evil deeds you committed on the church: you facilitated the closure of the Theological College, you conspired with the Derg to remove Ethiopia’s second Patriarch, Abune Theoflos, and have him strangulated to death, you personally shot Abba Meaza, as he stopped you stealing away the ark of covenant dedicated to St. Urael in Merkato. Today, you have appeared from your shell as defender of the Church. Why don’t you nurse your wife and look after your by-pass heart surgery. Or better still, why don’t you spend your retirement doing what you are seen to be doing on a daily basis: gamble with your in-law General Tamene. You are a complete disgrace and doesn’t have the morality to preach us about christianity. Why don’t you go to Addis and test the water for yourself. You will be a dead meat in no time!
July 14th, 2009 at 5:07 pm
እውነቱ(ውሽቱ)
“በአሊ ግዜ ይደነቆረ በአሊ አምላክ ሲል ዪኖራል.” ዪባላል. አንተና ቡድናችሁ የሰውን ስም ከማጥፋት በቀር ሌላ ስራ አታውቁም. ቅጥር ስም ገዳዮች ናችሁ.
July 15th, 2009 at 1:44 am
ኢትዮጵያ ውስጥ ኃይማኖት አለ እንዴ አሁንም?
መሪዎችም አሉ ማለት ነው
እኔ እኮ ኃይማኖት ከኢትዮጵያ ከጠፋች የቆየች መሰለኝ
ለካስ ጳጳሳቶች አሉ…. በተስኪያን ውስጥ…. ካድሬዎች መስለውኝ
ሃይማኖቴን ከተውኩ ዘመናት አለፉ
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ-እግዜር ትዘረጋለች… እያሉ አስተምርው… ከሰማይ መና ስንጠብቅ ስንጠብቅ
ለካስ ከስር እነሱ ባዶ አድርገውና
አይደለም እጅዋን… እግሮቾአንም ትዘርጋ…. እሱ እንደሆነ አይሰማም
ይህንን የሃይማኖት ጠላት ካላስወገድን…. ቁችህ ብለን እጆቻችንን ዘርግተን ብንጠልይም… አይሰማንም…. ዘላለም ለማኝ እንደሆንን ነው ምንቀረው
ከልመና ያድነን አምላክ
July 15th, 2009 at 6:01 am
Comrade Abebaw Yigzaw
If you think 18 years is long enough to wash away your bloody deeds you must, indeed, be a grizzly moron. Yewega beresa, yetewega airesam!BTW how much did you and General Tamene earned from gambling yesterday afternoon. Keep on gambling, because that’s the only thing you, and your likes are good at. Keep your blood-stained off our Church. Repent!
July 15th, 2009 at 6:02 am
Comrade Abebaw Yigzaw
If you think 18 years is long enough to wash away your bloody deeds you must, indeed, be a grizzly moron. Yewega beresa, yetewega airesam!BTW how much did you and General Tamene earn from gambling yesterday afternoon. Keep on gambling, because that’s the only thing you, and your likes are good at. Keep your blood-stained hands off our Church. Repent!
July 15th, 2009 at 2:18 pm
የኢኤም ኤፍ መድረክ የወያኔ ግብረ በላዎች የነእውነቱ (ውሽቱ) ማልገጊያ በመሆኑ አዝናለሁ. ሰዎች ለምን በቀረበው ሃሳብ ላይ አይተቹም? አሁንም ቅራሪው ከነአተላው እንደሚደፋ አትጠራጠር. ይበልጥ የሚቆጠቁጥህን እጽፋለሁ. እከታተልህ አለሁ.ጠብቅ.
July 15th, 2009 at 2:32 pm
EWUNETU, HOW MANY TIMES DO YOU HAVE TO REPEAT YOURSELF BUDDY? WUSHET SIDEGAGEM EWUNET AYIHONM SIBAL ALSEMAH YIHONAL. SECONDLY, YOU SHOULD HAVE ADDRESSED THE ISSUE NOT ABOUT THE PERSON’S LIFE STORY, PASSTIME, WIFE, HEALTH PROBLEM AND INLAW FOR THAT MATTER. YOU SOUNDED TO US AS IF YOU ARE NOTHING BUT YESIRABET WOREGNA BALTET AND OF COURSE WE ALL KNOW FROM ALL YOUR BARKINGS THAT YOU ARE A DIE-HARD TPLF CADRE TOO? HENCE NO AMOUNT OF GLAMORISING EMF WOULD CHANGE YOUR SPOTS AND MAKE YOU ONE OF US BUT THE SAME TPLF CADRE. PLEASE GO BACK TO YOUR AIGA AND SO-CALLED ETHIOPIAFIRST.COM.
July 16th, 2009 at 8:49 am
Dilnesaw if one of intellectual smart and very profetional peopel like Ewunwtu go back AIGA and Ethiopianfirst.com who is going to teach you your animal mind then the name of the midia will change from EMF to the ZOO then we all live go back where human communicats
July 16th, 2009 at 1:26 pm
Rahel, whether you are male or femail by gender (sex) you sounded to us to be a poisoned dog, dirty rat, crazy mouse or an old and sich donkey. May you get a life of humans one day in future? Amen! Ager Asedabi!
July 16th, 2009 at 3:20 pm
ለጉዋድ አበባው ይግዛው!
እጨጊ በትረ ጊዪርጊስ የሮማውን ካቶሊክ ተወካይ በክርክር ባሽነፉበት ወቅት “ዘይቅጥቀጣ ለሮሚ” ይበሉ አይበሉ እርሶ በቦታው አልነበሩም:: ነግር ግን እንደ ቀረነው ኢትዮጵያውያን ታሪኩን ከተለያዩ የቅኒ አዋቂዎች ሰሙ እንጂ በርግጥ እጨጊው ያሉትን በትክክል ሰማሁ የሚል ሰው ዛረ የለም:: ቢሆንም ወንድም ናሁዳ ካሉት ይልቅ እርሶ ባሉት እስማማለሁ:: ምክያቱም ስለዚህ ጉዳይ የተጻፈውን ስላነበብኩ ብቻ ነው:: ይልቅስ አቶ እውነቱ ያቀረቡቦትን ከባድ ክስ መልስ ቢስጡበት መልካም ነው:: ሁለተኛውን ጳትርያርክ ማስገደሎና ሊላ ክሕን እርሶ ራሶ መግድሎስን ይክዳሉ? አሁኑኑ ብሁ ሕዝብ በሚያነበው መድረክ ላይ አምነው ንስሐ ቢገቡ በምድር ለስጋዎ: በሰማይም ለንፍሶ እረፍት ይሆናል:: ያለበለዚያ አቶ እውነቱ ማጅራቶን ስለያዙ ጉዳዩን በቀላሉ አይወጡትም:: አይ ወንድሚን የሊላውን ግድፈት ኣርማለሁ ስሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ!! አቶ እውነቱ ወያኒ ወያኒ ቢሽቱም ብዙ ስለርሶ የሚያውቁት ያለ ስለመስለኝ: የባስ ጉድ እንዳይጽፉቦት እፈራለሁ:: አቶ ድልነሳው ደግሞ እውነት አይውጣ ማለቶን አልወድድኩም! ለምን ፈሩ? ምን ያለበት ዝላይ አችልም የተባለው ጉዳይ ካልሆነ የመምሕር አበባው ይግዛውን ጥፋት እንስማ!! ነገ ወያኒ ቢጠፋ ዞር ብለው መንበረ ፓትያርኩ ለኒ ይገባል ቢሉንስ? “ፍየል በግርግር እናትዋን” የተባለው ነገር እንዳይሆን ወንጀልንና ወንጀለኞችን ማወቁ ይጠቅማል ባይ ነኝ::
እግዚአብሒር ኢትዮጵያን ይጠብቅ!!
ብቻ
July 16th, 2009 at 5:48 pm
http://www.ethiopianreview.com/content/10320
weyane will collapse soon.
weyane will collapse soon.lets get all the tigrain from all part of horn. we ethiopian must work with eritrean to get those tigrain.
victory to ethiopia.
.
The EPLF also opposed the TPLF manifesto for independence on the grounds that Tigrai was an inegral part of Ethiopia and there was no justification for secession from Ethiopia. At this time, the EPLF was reluctant to support separatist movements in Ethiopia, not just as a matter of princople but for various other
motives as well…
July 16th, 2009 at 6:41 pm
http://www.ethiopianreview.com/content/10320
http://www.eppfonline.org/
let’s get those cancer tigrains. let’s get them including agazzzi meles monkey. We must work with our eritrean brothers to get those tigrain rats.
The EPLF also opposed the TPLF manifesto for independence on the grounds that Tigrai was an inegral part of Ethiopia and there was no justification for secession from Ethiopia. At this time, the EPLF was reluctant to support separatist movements in Ethiopia, not just as a matter of princople but for various other motives as well… [more excerpts will be posted later
July 16th, 2009 at 10:34 pm
chachi you bastard enat asedabi ye- shermuta lej what the the fuck do you wont from me ahya hodam dedeb did i hit some nerve to make you huhuhu like the donkey you are bitch
July 17th, 2009 at 9:30 am
Rahel, entay conky atesebeyti or ateseb? Adgi, Chenawit, Harnats! Tigrewochin Asedebshin. Balege Duriye! You should be tied up to a tree in zoo because you sounded to be a wild animal in Tigrai or Shabia. Your blood is boiling because you have drunk so much blood of the innocent Ethiopian people. Soon, we would make you vomit those blood and send you to your grave in Tigrai or Eritrea. Erkusoch, Awurewoch, Chekagn Woyanewoch, Ager Asedabiwoch, Ye-Ethiopia Telatoch, Gimoch!
July 17th, 2009 at 2:31 pm
http://www.ethiopianreview.com/content/10320
http://www.eppfonline.org/
let’s get those cancer tigrains. let’s get them including agazzzi meles monkey. We must work with our eritrean brothers to get those tigrain rats.
July 17th, 2009 at 2:52 pm
http://www.ethiopianreview.com/content/10320
http://www.eppfonline.org/
let’s get those cancer tigrains.
let’s get them including agazzzi meles
monkey. We must work with
our eritrean brothers to get
those tigrain rats/monkeie
July 17th, 2009 at 2:55 pm
http://www.ethiopianreview.com/content/10320
http://www.eppfonline.org/
let’s get those cancer tigrains.
let’s get them including agazzzi
meles monkey. We must work with
our eritrean brothers to get
those tigrain rats/monkeie
July 17th, 2009 at 4:19 pm
Abrehet why are you saying tututututu coltafa ye-gerd lej your name sounds servant name you may be trained animal stupid actually i am enjoynig it my blood can not boil easly by stupid bastard like you telling i am chenawit you ugly and dirty the reson you get mad at me is because you are one of thos dirty and bastard stinky peopel you are i can imagin you ugly face unpropertion body fuck your self no body wont you ugly ugly ugly
July 19th, 2009 at 2:55 am
Abrehet ones you say you are tigrai next you talk like you are from other who is ass are you kissing you probably serving ahya or cooking for hodam what the fuck do you mean asedebshn tigrawiyoch i am not ass kisser confus low life like you i am telling the fact who ever are traying to insult my beloved tigray and tigray peopel , i know your name sound tigray but ther is old saying ke-senda enkrdad that who you are close minded organt villager with 0 confdence you grow up kept tebake erenga that is why you wont to tied me on the tree the way you grow doing your childhood momery tied up the animals sorry i am a town girl you can not tie me you can aplie a job at the ZOO the may be hier you if tell them your experianc with animal yourare sucker gered ye- gerd lij
July 21st, 2009 at 5:12 am
EMF እዚህ ብሪታኒያ ውስጥ የአባ ጳውሎስ ወያላዎች ኮንፈረንስ በሚል ሰበብ እንደገና ቲፎዞ ለማሰባሰብ እየተሯሯጡ ነውና ከዚያው ከአሜሪካ የሚመጡትን ዘማሪዎችን እንደነ ዘማሪ ይልማን: እባካችሁ ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ሞክሩ?