(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 8/2009) – ያለ ፓትርያርኩ ፍላጎትና ፈቃድ፣ ፓትርያርኩን ያልጨመረው የመጀመሪያው የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ስብሰባው ዛሬ ረቡዕ ጠዋት ሲጀመር ጉባዔውን ለማቋረጥ ብዙ ሙከራ ያደረጉት ቅዱስነታቸው ሳይሳካላቸው ቀርቷል ተብሏል። በመጨረሻም አጀንዳው ቀርቦ ሊጸድቅ ችሏል። የዕለቱ ብቸኛ አጀንዳ “ፓትርያርኩ የተፈጸሙ አስተዳደራዊ በደሎች” በመሆናቸው ይህንን አጀንዳ ለመመልከት በሕገ ቤተ ክርስቲያን መሠረት ቅዱስነታቸው መውጣት እንዳለባቸው ሲነገራቸው አሻፈረኝ ብለዋል። በዚህ መልኩ ለብዙ ሰዓታት ብጥብጡ ቀጥሎ በመጨረሻ ቅ/ሲኖዶሱ ሁሉጊዜም ከሚካሄድበት አዳራሽ በመውጣት አባቶች ባገኙት በሌላ ሥፍራ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ጉባዔው ስብሰባውን ሲቀጥል ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ በሰብሳቢነት እንዲመሩ የመረጣቸው መሆኑም ታውቋል።
ይህንን ጉባዔ ለማካሄድ ብዙ እንቅፋት ገጥሞት እንደነበር የደጀ ሰላም ምንጮች አስታውቀዋል። በተለይም የቅዱስነታቸው ደጋፊዎች የሆኑት ብፁዓን አበው ገብርኤል፣ ይስሐቅ፣ ገሪማ፣ ኤርምያስና ሙሴ አደናቃፊ ተግባራትን ሲፈጽሙና ሲያስፈጽሙ ነበር ተብሏል። በተጨማሪም ብፁዓን አባቶችን በስልክ “እንገላችሁዋለን፣ እናጠፋችሁዋለን” እያለ የሚያስፈራራው የወ/ሮ እጅጋየሁና የግብረ አበሮቻቸው ቡድን በዚሁ ተግባሩ ቀጥሏል ተብሏል። ሴትዬዋ ሽጉጥ መታጠቃቸውን ቢያንስ በሁለት አጋጣሚዎች ያሳዩ ሲሆን በሙስናና በቤተ ክርስቲያን ዝርፊያ ሀብታም የሆኑት ሰዎች ቡድን በብፁዓን አባቶች ላይ አደጋ እንዳይጥል መንግሥት ጥበቃ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ጉዳዩን በጥሞና በመከታተል ላይ የሚገኘው መንግሥት “የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ እንደሚቀበል” ፍንጭ ማሳየቱ ታውቋል። ነገሩ በርግጥ በዚህ መልክ ከቀጠለ እና መንግሥት የቤተ ክርስቲያን አባቶችን ውሳኔ አክብሮ ከተቀበለ በማስፈራራትና “ወየውላችሁ መንግሥት ከኔ ጋር ነው” የሚለው ቅዱስነታቸው ዛቻ ፍሬ ያጣል ተብሎ ይጠበቃል። ይህም ቤተ ክርስቲያን በርግጥም ራሷን በራሷ በእውነተኛ ነጻነት ማስተዳደር የምትጀምርበት አዲስ ምዕራፍ እንዲከፈት ያደርገዋል።


July 8th, 2009 at 1:38 pm
ኮ ራ ብ ች ህ ን
July 8th, 2009 at 1:47 pm
hi people of ሴኖዶስ money still you are toking about money
it is very shame and bad.
July 8th, 2009 at 2:15 pm
The almighty GOD will give its judgment soon.The Ethiopian Orthodox Church will survive from the consipiracy and play its vital role in safegurding our beloved mother land and its poor but GOD fearing people.No one will stand against the will of of the almighty.Egziabher Ethiopian Yetebqal
July 8th, 2009 at 2:19 pm
Corruption is common in the Ethiopian Orthodox Church leaders.One of example of the case is the church of St.Urael in Addis Ababa.The church had built offices on the side of Asmera Road.These offices were rented to the people without the proper bidding.The then chief of the Urael church,Aba Izra with cooperation of Aba paulos group looted the money which can be used for the devlopment of the people.After this all,Aba Izra suspended and arrested by the police.After all this icncident, Aba Paulos insisted Bishop Samuel to reinstate Aba Izra.Bishop Samuel refused
to do so .The time is now to tell the truth.The Ethiopian Orthodox People are like the sheep without shephered.I call uopn all people to stand up togther to respect the church guiding rules”Kala Awadi”.Our church needs being reformed administratively .The dogma must be respected and kept as it is.Truth slims but never dies!!!!!
July 8th, 2009 at 2:44 pm
I got a problem with the so called Spritual leaders in Ethiopia. In my point of view spritual fathers have got responsiblity to stand up and speak for truth, Peace and Justice.
However when I look back and see whether our Spritual fathers from orthodox or Catholic, Protestant or Muslim faith spoken about Justice in Ethiopia??? the answer is NO!
IF there is a problem its about their own interest, Nothing to do Ethiopia and thier fellow lay men and wemen.
They need to weak up and completely disassociate themselves with evil regime and stand up for JUSTICE in ethiopia. By the way have they ever heard about “Liberation theology”??? don’t think so
Ethiopia shall Prevail.
July 8th, 2009 at 3:58 pm
ማንን ነው ቅዱስነታቸው ቅዱስነታቸው እያለ የጻፈው? አቶ ገ/መድህንን እንዳይሆን ብቻ,,,,,,,ለማንኛውም አባቶቻችንን በስራችሁ ኮርተናል ጌታ ይጥብቃችሁ..እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
July 8th, 2009 at 4:35 pm
ጉድ ነው……
July 8th, 2009 at 5:15 pm
ይሄ ሁሉ ስራ የ ህወአት ነው:: ሌላ ምንም ተአምር የለውም::ከበፊትም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ለዚህች ቤተ-ክርስቲያን እና እንዲሁም ለሌሎችም እምነቶች መበጣበጥ :ያለው መንግስት በ እምነት ቦታዎች ላይ በሚያደርገው ጣልቃ ገብነት የሚፈጠር ነው::በሰማንያዎቹ መጨረሻ አካባቢ በ አንዋር መስጊድ ምን ተፈጥሮ እንደነበር ሁላችንም የምናውቀው ነው::ህወአት አይደለም አንድ ጳጳስን ወይንም ሼክ ይቅርና :የገዛ ምርጥ ልጆቹን እየበላ እዚህ የደረሰ መንማና ወንፊት የሆነየ ቤተሰብ ድርጅት ነው::ሌላው ቢቀር መስራቹን አዛውንት አቶ ስብህት ነጋን :ባዶ ጭንቅላት አድርጎ ረጅም እጃቸውን ያኮላሸ: በደንጋጣ ሰው የሚመራ በርጋጋ ቡድን ነው::በአሁኑ ጊዜ አይደለም በ እምነት ቦታዎች : በተለያዩ የሲቭል ማህበራትና ንግድ ድርጅቶች ውስጥ :እንክዋን ህወአት የራሱ የሚለው አፋሽ አጎንባሽ ሰው ይፈልጋል: :ዛሬ የትም ስሩ የት: ምንም ሁኑ ምን:በየትኛውም የሙያ መስክ ተሰማሩ: የ ህወአት እና የተለጣፊዎቹ አሸርጋጅ እና ተከታይ መሆን አለባችሁ::ይሄ ነው ጨዋታው:: እንጂ ጳጳሱ አደረጉ ስለሚባለው ነገር ሲኖዶሱ አሁን ነው የሚያውቀው ብትሉኝ: በጣም እስቃለሁኝ:: ህወአት ያላማረው ነገር ሁሉ :በዚህም ተባለ በዚያ ካለበት ቦታ መስፈንጠሩ አይቀርም :: ህወአት የወደደውን ውደዱ: ያልፈለገውን :አውግዙ:ይሄ ነው ጨዋታው::ነገ አቶ መለስ ተነስቶ :ሳሞራን አልፈልገውም ካለ :አገር ምዽሩ :ስለ ሳሞራ ነውጠኛነት እና ሰይጣንነት ያስተጋባል:ይጮሃል:: ይሄ ነው እየተደረገ ያለው ነገር:: ሰፊን ህዝብ ረግጦ የራስ ተከታይ ለማድረግ መሞከር:በ አላማ ሳይሆን :በጉልበት::በፕሮግራም:ሳይሆን :በ ጠመንጃ::በራስ አለመተማመን እንደዚህ እሰከ እምነት ቦታዎች ድረስ ዘልቀው እየገቡ ህዝብን ለመቆጣጠርና ለጨፍለቅ ያስደፍራል::ህወአት ጳጳስ ሾመ:: ጳጳስ አወረደ : መለስና ቤተሰብህ እንደሆነ :ውጉዝ ከመ አርዮስ መላጣው ሰይጣን ተብለሃል::
July 8th, 2009 at 5:41 pm
የጳጳስ ደህና የለውም:: ሁሉም ያው ናቸው::
July 8th, 2009 at 5:53 pm
ይህ ሪፖርት አሰድናቂ ይሁን እነጂ ደጀ ሰላም ይሚባልው ጽረ ገጽ የማህበረ ቅዱሳን አንደሆነ መረዳት ይኖርብናል
አሁን ይሚያሳዩት ድሪጊት ክራሳችው ጥቅም የተነሳ በምሆኑ ማንመ ይምጣ ማንም ይሂድ ማህበረ ቅዱሳንን ንቅትን ምክታተል አልብን
እግዚአብሒር ቢተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን! አሚን
July 8th, 2009 at 6:25 pm
ይህ የፋሽስቱ መልስ ዜንዊና ግብረ አበሮቹ ስራ:: አቡነ ፓውሎስ አገራቸውን ይወዳሉ:: ጥሩ ኢትዮጲያዊ ናቸው:; ከሃዲው መለስ ዜናዊ የኢትዮጲያ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ለማዳከም የጠነሰስው ሴራ ነው:: በአቡነ ፓውሎስ የትነሳው ከሃዲው ቡድን ለፍርድለንዲቀርብ ለወድፊቱ ማድረግ ይኖርብናል:; መለስ ዜናዊ በቅርቡ እንደሚወድቅ አጠያያቂ አይደለም:;
July 8th, 2009 at 7:52 pm
ማህበረ ቅዱሳን (ማህበረ ሰይታን) ዋና የሃገር ተላቶች ናቸው::
ገረመው
July 8th, 2009 at 8:05 pm
http://news.bbc.co.uk/2/hi/programmes/newsnight/8128395.stm
July 8th, 2009 at 8:20 pm
አቶ በረከት ወይም በክት ማህበረ ቅዱሳንን አላማ መጀመሪያ እወቅ:: ስንት ቀን በ ህይወትህ ቤተክርስቲያን ሄደህ ታውቃለህ? ወሬ! ወሬ! እዚህ ቁጭ ብለህ ወሬ መጠሰቅ::ማህበሩ ከ ቤተክርስቲያኒትዋ ውጭ ብቻውን መንቀሳቀስ ይችላል ወይ ነው ጥያቄው?አይችልም:: አባ ጳውሎስም ሆኑ አባ መርቆሪዎስ ማንም ሆነ ማን :የማህበሩ ዋናው አላማ ጥሩ ጥሩ መንፈሳዊ ምግባሮችን ማከናውን ነው::አንተም ለወገንህህና ለ ቤተክርስቲያን ለማገልገል ከፈለግህ አባል መሆን ትችላለህ::እና አንተ እንደዛ ስለሆንክ ለ ጳጳሱ ነው የምትሰራው ማለት ነው:: ውጭ አገር ተቀምጣችሁ በስጋዊ አለም እየኖራችሁ ሲኖዶስ ነን ጳጳስ ነን የምትሉ እና ከነሱ ከህዋላ እየተከተላችሁ በየግዜው የምትጮሁ ሰዎች ሁላ :ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ::የፖለቲካውን አለም ከ እምነቱ ጋር አታያይዙት::ተቸግረን ያለነው :ገዢው ወያኔ ይህንኑ አይነት ስራ እየሰራ ስለሚገኝ ነው::በ አቡነ ጳውሎስ ምግባር ማንኛችንም ብናዝንም የምትሰሩት ስራ ከ አንድ ክርስቲያን ከሚል የሚጠበቅ ስነምግባር አይደለም :: አቡነ ጳውሎስ ስልጣን አያያዛቸው ተገቢ አይደለም::አዎ በዚህ ሁሉም ይስማማል::ነገር ግን መፍትሄው ነገሩን ከፖለቲካ ጋር እያያዙ በየግዜው ማራገብ አይደለም::እያንዳንዱ የወያኔ :ተቃዋሚ አቡነ ጳውሎስን የሚያወግዝ :በውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ የሚገኝ ጋዜጠኛ: ይህን የሚያደርገው :አንድ ቅንታት ታክል ለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ተቆርቁሮ አይደለም::ገዢውን ወያኔን የተቃወመ መስሎት ነው እንጂ::ይልቁንስ ከመበታተን ይልቅ መፍትሄ ሊሆን የሚችለው ሁሉን ይቅር ተባብላችሁ የተበተነውን መንጋ ከ ነጣቂ ተኩላ መታደግ ሲኖርባችሁ ነው::ስልጣን ተያዘ አልተያዘ እንደሁ ሁሉም አላፊ ጠፊ ነው::ለ እናንተ መንገር አያሻም::ቃሉን ታውቁታላችሁ::…. ኮትህን እንዲሰጥ ቢለምንህ መጎናጸፊያህን ጨምረህ ….. ይላል ቃሉ ::አቡነ ጳውሎስ ስልጣን ቢነጥቁ :ግዴለም ይቅር ብላችሁ ሌላውንም የቀረ ካላችሁ አስረክባችሁ ለፈጣሪ አሳልፎ ሰጥቶ ዞር ማለት ነው::እሱ የሁሉም ነገር አምላክ ነው::እንጂ ገና ለገና ውጭ አገር ተቀምጣችሁ እኛ ነን ትክክለኛ :ያኛው ነው ሃሰተኛ ማለት ለ ቤተክርስቲያን አይጠቅማትም::አሁን ካልተባብረን አደራ በተባልነው ቃል መንጋውን ህዝበ ክርስቲያን መጠበቅ አንችልም::ይቅር በአገርቤቱና እዚህ በስደት ኑሮ እንክዋን እየተኖረ :እርስ በ እርስ መነቅዋቆር ከ አንድ እውነተኛ ክርስቲያን ነኝ ከሚል አባት የማይጠበቅ ነው:: ማንም ሆነ ማን እውነተኛ ለ ተዋህዶ ህዝበ ክርስቲያን ማን ምንድን ነው ያደረገው? በ እውን የሚያሳዝን ግዜ ነው::ለዚህ ሁሉ የ ቤተክርስቲያናችን መተረማመስ ዋና ተጠያቂው በ ስልጣን ላይ ያለው የሽፍታ ወያኔ መንጋ ቢሆንም :ከሚያመጣቸው አደጋዎች ራስንና ህዝብን የማዳን አደራ አለብን::ሁልግዜ እናስታውስ ሁላችንም መንገደኞች ነን::በ ህይወት እስካለን ድረስ ግን አደራ ከተጣለብን ቃል ጥቂቱን እንክዋን መፈጼም አለብን::የ …አለም ብርሃን ናችሁ ይላል …ቃሉ እናስ የኛ ብርሃንነታችን የቱ ጋር ነው::የዚህ አስከፊ አገዛዝ የዘረኝነት እና የመለያየት መርዝ የተንሰራፋው በሌሎችም የ እምነት ድርጅቶችም ጭምር ነው:: የኦሮሞ ወንጌላዊት ..የ ከንባታ ምናምን …ስለዚህ በውጭ የምትኖሩ የ እምነት አባቶች መንግስት ከለኮሰው የመከፋፈል እና የመለያየት ድርጊት እራሳችሁን ከወጥመድ አውጥታችሁ ለተበተነው የስመ ህዝበ ክርስቲያን መልካም እረኛ ትሆኑ ዘንድ አደራ እላለሁኝ:: ምናልባት አቡነ ጳውሎስ ከስልጣን ከተሰናበቱ ከመጪዎቹ ጋር እርቅ ፈጥሮ :ይቺን የ ክርስቶስ ራስ :በመሰረት ድንጋይ ላይ ያነጻትን ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን በ አንድነትና በፍቅር እንድታገለገሉ መ ል እ ክ ቴ ን አስተላልፋለሁኝ:: በመጨረሻም አንተ በረከት ብለህ ከላይ የጻፍከው ሰውዬ :ምናልባት ተቃዋሚ / ፕሮቴስታንት/ እምነት ተከታይ ልትሆን ትችላለህ::አለበለዚያ ግን የማታውቀውን አታውራ::መሃበረ ቅዱሳን የሚያገለግለው ለ አቡኑ ወይም ለራሱ ሳይሆን ለ ህዝበ ክርስቲያን ነው::ለማንኛውም ጥያቄ ካለህ ማንኛውንም አባል መጠየቅ ትችላለህ:: ባንኮኒ ላይ እየዋልክ ስለ ሌላው መናገር ግን ያስተዛዝባል::ጠይቅ ጠይቅ እወቅ
July 8th, 2009 at 8:27 pm
Aba Gebremedhin is about to be dumped. The dilemma Woyanne and the conspirators are facing is exactly what they faced 18 years ago when they deposed Abuna Merkorios who is still the legitimate patriarch of the church. The challenge on how to appoint new patriarch when the existing patriarch is still alive has not yet been resolved. Aba gebremidhin understands this better than anyone else that Woyanne is not about to make the same stupid mistake. Therefore to him this is not just about keeping the thorn, but keeping and saving his life.
When we navigate through this developing story, please keep in mind why this is happening now.
1. The final death march of Woyanne……. every man is for himself. Complete breakdown of low and order including disrespect and scapegoat positioning by rank and files. Please remember Aba Gebremidhin is not a religious man but that of the flesh. Anything and everything that is about to happen to the tribal regime starts with him, but will eventually consume all of them. This is the beginning of the end game.
2. Follow the money and you will arrive at Azeb mesfin. None of the current archbishops who are challenging this man would have dare to do it without the power behind the push. The rebellion which is spearheaded by Aba Samuel of Wolkayete happens to be a distant family of, you guessed it, Azeb Mesfn herself.
3. As Bereket correctly pointed out, the so called Mahebere kidusan ( a political organization) is a major force within the church which was organized as Woyanne to strengthen Woyanne’s grip on Ethiopia. They were given limitless access in every parish in every region except in Tigray. Please see:
www.ethiopianreview.com/2008/mahebere_kidusan_empowerrment_by_synod.pdf
Now this group has gotten so big and powerful it is sometimes referred as the second Synod within Ethiopia. They are equally despised by every faithful in the country. Most recently, all their visible asset was confiscated by Aba Gebremedhin and now they are turning their anger away from Aba Merkorios to the man who unleashed them, Aba gebremedhin himself. We welcome the cannibalism of the enemy of God and the nation of Ethiopia.
May God Save Ethiopia!
July 8th, 2009 at 9:06 pm
ወንድም በረከት የማህበረ ቅዱሳን ጽረ ገጽ http://www.mahiberekidusan.org/ ወይንም http://www.eotc-mkidusan.org/ ነው:: የበለጠ ስለማህበሩ ለማወቅም ያንን ተመልከት ወይም ሀገር ቤት ደውለህ ጠይቅ:: በዚሀ ያሉትን የፖለቲካ ፓርቲ ደጋፊና ተቅዋሚ ሰዎቸን ብቻ አትስማ:: ነገሮችን በጎ ሂሊና አንመርምር::
በተረፈ ግን ስለቤተ ክርስቲያን አድገት በአንድነት ምን አንስራ ማለቱ የሚያዋጣ ይመስለኛል:: በገጠር ያሉትን መህመናንና ቤተ ክርስቲያን በምንችለው ሁሉ አናግዛቸው; ገዳማትን አንርዳ አናግዝ…..አስካሁን ድረስ ያውራንወና አርስ በአርስ የተባላነው ይብቃን:: በጎ ሂሊና ይኑርን::
እግዚአብሒር ቢተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን! አሚን
July 8th, 2009 at 10:42 pm
እግዜር ከጉባ ኤው ጋር ይሁን!
የእግዚአብሔርን ሥራ ማን ያውቃል? ቅዱስ ሲኖዶሳችንን ያሳሰበ እና ቢዘገይም እንዲጠነክሩ ያደረገ እግዚአብሔር ነው::
ቅዱስ ፓትርያርኩ ከ እግዚአብሔር ጋር መገዳደርን ትተው, በዙሪያቸው ቲፎዞ መሰብሰብው ትተው በይቅርታና በንስሃ ቢመለሱ ጥሩ ነው::
ማህበረ ቅዱሳንም ይሁን ማህበረ ሰላም, ማህበረ ኡራኤልም ይሁን ማህበረ ጽዮን, ተምሮ ማስተማር ማህበርም ይሁን ሌላ …. ሁሉም የቤተክርስቲያናችን ልጆች ናቸው:: የገሌ ማህበር እንዲህ ነው, ያኛው እንዲህ ነው እያሉ ለመለያየት የሚጽፉ ኦርቶዶክስ አይደሉምና እኛ ኦርቶዶክሶችን ለቀቅ አድርጉን እንበላቸው::
July 8th, 2009 at 10:44 pm
ትልቅ ውሽት ስብሰባው ገና ነገ ነው የሚካሂደው ይሂ እቅዱን ያወጡት የማህበረ ቅዱሳን ወሪ ነው
July 8th, 2009 at 10:45 pm
God is Great!
The wind blows, the rain comes, our church is going strong. The current holy synod meeting is the result of long prayers. Instead of lableing individuals , let’s all pray for the best outcome of the Synod.
Let’s pray hard.
July 8th, 2009 at 10:47 pm
ፓውሎስም ሳሙኢልም መለስም በረከትም ማህበረ ቅዱሳንም ሁሉም ወያኒ ነው
July 8th, 2009 at 11:17 pm
rahal, weyane cadre, we ethiopian are comming after you soon
http://www.eppfonline.org/
July 9th, 2009 at 12:25 am
ወዪ ጉድ ጳጳሳት እንዲህ መጫወቻ ዪሁኑ?ያሳዝናል! የወያነ ጳጳሳት እነሱ ተዋርደው እምነታቸዉንና አማኞችን ሃገራቸዉንና ክብራቸዉን አዋረዱ. የኢትዮጵያ ነገር እጅግ በጣም ያስቆጫል. ወያነ አንዲት ብቸኛ የኢትዮጵያ ምልክት የሆነች ጥንታዊት ቤተክርስቲያንን ለመቆጣጠር ገና ከጅምሩ የራሱን ሰዉ (አባ ጳዉሎስን) የሾመ ቢሆንም ያ አልበቃዉ ብሎ ጨርሶ ሊያጠፋት ከላይ ከታች እየባዘነ ነዉ.
ወያነ ሆይ ሙክት ሲሰባ ጩቤ ይታከካል የሚባለዉ ተረት ላንተ እንዳዪሆን ራስህን ከንዲህ ያለ ቅሌት ብትጠብቅ ይሻልሃል:: እኔ ዪህን ስራህን ራስን በራስ ከማጥፋት ለዪቸ አላየዉም::ወያነ ሆይ ለመሆኑ በታሪክ የትኛዉ አገዛዝ ነዉ ከቤተክርስቲያን ጋር ታግሎ ያሸነፈ? ኧረ ልብ ግዙ እባካችዉ?ዋ ለናንተና ተከታዮቻችዉ!
ሃይላችን እግዚአብሄር ነዉና አምላክ ቤተክርስቲያንንና አገራችነን ዪጠብቅልን! አሜን!
ወላዲተ አምላክ ከኛ ጋራ ትሁን! አሜን!
July 9th, 2009 at 12:51 am
Spiritual leaders? What Spiritual leaders? It is sad to see that we lack a single credible social institution in the country. The EOC leaders have repeatedly failed to stand up to the manifestly gratuitous abuses of power by the patriarch, and there is no reason to believe that the meeting being held now is to uphold the sacred laws of the church. It seems to me that this is a shrewd move by the so-called “spiritual leaders” of the church who have detected that the wind of power is blowing away from Abuna Paulos. We all know the origin of that wind!
July 9th, 2009 at 2:00 am
Deje Selam is ventilating a semi-true news item. There, indeed, is a split right down the middle of the Holy Synod. At the heart of the split is a tug-of-war between the leader of the dissidents, Aba Samuel, Arch Bishop of Addis Ababa and Patriarch Paulos.
The problem between the Patriarch and Aba Paulos is not of recent origin, albeit Aba Samuel is officially meant to be the Patriarch’s Assistant. Talk to any priest in Addis, and he will confirm to you that at the heart of the problem is ENVY on the part of Aba Samuel. Indeed, it was against the recommendation of members of EOTC’s Holy Synod that the Patriarch made Aba Sauel an Arch Bishop in the first place. You see, though both are Tigreans and both had spent considerable years in exile, the undeniable fact of the matter is that Patriarch Paulos used every day of his 10 year exile serving the Ethiopian community by establishing churches as well as by broadening his academic horizon which culminated in the Patriarch acquiring a PhD from Harvard. Not much, however, can be said about Aba Samuel other than he managed to save a lot of USD from his employment at a petrol station.
Now the flaws inherent in Deje Selam’s piece of news item. Contrary to the news, therefore, two attempts by dissident members of the Holy Synod to convene a Holy Synod meeting met a stiff resistance from the Patriarch not because the issue to be discussed was “a no confidence motion on Patriarch Paulos’ leadership,” but because Patriarch Paulos would not give in to the dissidents demand that (a) he should resind his Patriarchial order in banning the ad hoc Executive Committee, and (b) that he should reinstate Aba Samuel to the Arch Diocese of Addis Ababa.
Now the Patriarch’s refusal has its roots on 2 very fundamental issues. With regard to the banning of the ad hoc Executive Committe, it is believed by both the Patriarch and by Bete Kihnet that the ad hoc Executive Committee had quickly assumed some kind of para-Patriarchial role which is cleary at odds with the spirit and letter of why it came into being. Not only does this constitute an act of attempted coup d’etat on the entire leadership structure of EOTC, but its bannig was totally endorsed by all branches of EOTC who held a meeting last week within the Patriarchate. Their resolution clearly stated that they would not recognize “the legitimacy of an ad hoc Executive Committee because it runs counter to the Canon Laws of EOTC.”
With regard to the reinstatement of Aba Samuel, too, the Patriarch’s refusal is based on tangible and legitimate reasons. First, Aba Samuel had distributed a memo to all administrators of churches and monastries in Addis Ababa ordering them not to accept any instructions from both the Patriarch and the EOTC’s Administration. Secondly, all church of Addis Ababa’s administrators, having denounced the actions of Aba Samuel had reached a unanimous decision calling for the downfall of Aba Samuel for his sinister act of staging a coup d’etat on his “brother-in-Christ.” In addition, by a fluke of coincidence a book accusing Aba Samuel of debauchery detailing the name of his partner both a woman and a man was published and sold out in less than a day.
Aba Samuel was so enraged about the publication that he used his contacts to arrest Decon Zerihum whom he expected of exposing his love affairs. Police released Zerihun on bail after a search of his home revealed no evidence. Aba Samuel’s next suspect was Woizero Egigayehu Beyene (former wife of artist Mohamed Ahmed) who has vowed to expose Aba Samuel’s philandering. It is because of this that Aba Samuel and Aba Michael (who is widely believed to have a son who recently graduated from University) had been calling for Woizero Ejigayehu’s banning from the Patriarichate and indeed from all EOTC’s churches.
What Deje Selam also failed to inform is that last Tuesday morning as Bishops and Arch Bishops were heading to the Patriarch’s Office a delegation of approximately 150 members of the laity were assembled with a petion asking for the “withdrawal of “philanderer Aba Samuel who had brought disripute to the sanctity of EOTC.” They later met the Patriarch and the Permanent Holy Synod (which directs day-to-day-affairs of the Church in between the biannual meetings of the Holy Synod) and presented their petition. All this is something well documented in script and video form.
Gone are the days of the cabalists within EOTC. Patriarch Paulos is under pressure by the multitude to clean up the higher echelon of the church from those who abuse children, women and men. Such accussations are not new in churches. The Catholic church is gripped by it from time to time, but not dealing with it is no solution. The dissidents are acutely aware that if they fail to bail out Aba Samuel quickly, they will be the next in line to be exposed for debauchery. That’s why they are rallying behind Aba Samuel.
Finally, about the stated Holy Synod meeting at a secret location. Yes, the canon law of the church demands that if the Holy Synod wishes to deliberate upon issues related to the Patriarch, the Patriarch’s absence is called for. But it also demands that all members of the Holy Synod must be present and the decision must be unanimous. By Deje Selam’s own admission, no less than 5 Archbishops have mounted active resistance against the dissident Bishops.
This talk of maladministration, nepotism and corruption are neither here or there than the sanctity of those who are trusted to shephered the laity to the Kingdom of Heaven. Sanctity and not mamon is our salvation.
July 9th, 2009 at 2:34 am
ማህበረ ሰይታን ከመቸነው ቅን ነገር የምያስበው?በቅዱሳን ስም ያችበረብራል::አሁን ተንቅቶባችሁል እርማችሁን አውቱ (ጋሳየ) የምትባለው ሰው አንተን ብሎ ብተክርስትያን ተሳላማ መጀመርያ ራስህን እወቅ ማንም ራሱን ቅዱስ ብሎ የምተራ ሁሉ ቅዱስ አይደለም ማህበር ሰይታን ነው ተነቅቶባችሃል
ገረመው
July 9th, 2009 at 2:48 am
ኦቦ በቅላ አታስቀን አንተ ትልኩ ማህበረ ሰይታን ነህ አገር ያተፋው ማህበረ ቅዱሳን እያለ የምተራው አፍርሽ ድርጅት ነው
ገረመው
July 9th, 2009 at 3:09 am
Ewnetu (woyanne insider) call it holy synodos archibishof patriarc paulos (g/medhin) or samuel all Ethiopian respected religion orthodox muslim judaism are no more spritual institutions since the arrival of northern shiftas it is becoming an opera or circus for woyannes jungle political drama it is part of our struggle to get the holy synodos and respected muslim relgion back to its strong position before zemene woyanne as our grand fathers in the time of yodit gudit
July 9th, 2009 at 3:33 am
What is happening in the top of the Ethiopian Orthodox Church is a Tigrayan power struggle for control and exploitation. Both aba Paulos
and aba Samuel are weyannes and desecrating the Ethiopian Orthodox Church. The weyanne or ethnofascist using the name Ewnetu is accusing aba samuel for inciting the power struggle and removing aba Paulos because the latter is from Adwa. The ethnofascist Meles Zenawi trusts and regards the Adwans as the golden people and have placed them in key government and other positions. Thus the Adwans are the most trusted Tigrayans serving as the backbone of ethnofascism in Ethiopia.
The return of Eritreans to Ethiopia can relegate the Adwans to a secondary status since Meles Zenawi favours and trusts them more than the Adwans. As an Adwan aba Paulos is expected to emerge as the winner from the ongoing power struggle. The other scenario is Meles Zenawi could bring in a clergy from Eritrea and appoint him as the patriarich of the Ethiopian Orthodox Church and fill in all the key positions in the church with Eritreans.
July 9th, 2009 at 6:43 am
ኦርቶዶክስም ውስጥ እንደ ልደቱ አይነት አታላዮች ሊነሱ? ሞኝ አይደለንም! ፓትርያርክ በህይወት እያለ ፓትርያርክ አይሾምም ::አቡነ መርቆርዮስ እያሉ አባ-ገብረ መድህንም ወይም ተሰበሰቡ የሚባሉት ህግ-ወጦች ኦርቶዶክስን አይወክሉም:: አቡነ መርቆርዮስ ትክክለኛ ሆኑ አልሆኑ ህጉን ጠብቀው ልክ እንደ ካቶሊክ ፓፓ የተሾሙ ናቸው::
July 9th, 2009 at 7:40 am
ስብሰባውን ከጀርባ ሆነው የሚመሩት በ1984አም የተዋቀረው ማህበረ ቅሉሳን የተባለው የወያነ ተለጣፊ የፓለቲካ ድርጅት መሆኑን አትዘንጉ!!!
የማታ የማታ ስልጣን አግኝቸ ቤተክርስቲይንን እመራለሁ የሚል ቅዠት ያለው ነብሰ በላ የፓልቲካ ድርጅት ስለሆነ ምዕመናን ተጠንቀቁ
July 9th, 2009 at 9:44 am
ዋናው ነገር - እግዚአብሔር በአባቶቻችን አድሮ ስራውን እየሰራ ነው:: ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ኦርቶዶክስ መሳዮች .. እዚህ ፎረም ላይ የፈለጉትን ሊያወሩ ይችላሉ:: ቤተክርስቲያናችን ግን “የገሃነም ደጆች አይችሏትም” ተብሎላታል::
ቅዱስ ሲኖዶሳችን መንፈስ ቅዱስ የመራውን ወስኗል:: ብጹዕ ፓትርያርኩም በጸሎት በገዳም ተወስነው ይኑሩ ተብሏል:: ምን ክፋት አለው? ኤልያስም, ራሱ ጌታችንም በገዳም ኖረዋል እኮ!
ቤተክርስቲያናችን ሌላ ፓትርያርክ ያልሾመችው እኮ .. አቡነ ጳውሎስ እንደቀድሞው ፓትርያርክ መርቆሪዎስ በፈቃዳቸው ስላልለቀቁ ነው:: ሁሉም ነገር በጎ እየሆነ ነው::
በውጭ አገር ሳይሰደዱ ተሰደድን ብለው የተቀመጡትም - የበደሏትን ቤተክርስትያን ለመካስ ይቅርታ ጠይቀው ወደ እናታቸው ቤት የሚመለሱበት ጊዜ አሁን ነው::
ጌታም የበደሏችሁን ይቅር በሉ ብሏልና ቤተክርስቲያን ይቅር ትላለች::
July 9th, 2009 at 12:24 pm
OH MY God!
God makes his work right now.Be silent and pray to God to get such a resonable and true result form the meeeting.
God be with us.
God blesse Ethiopia
July 9th, 2009 at 9:15 pm
Ahmed donkey dedeb you get the freedom to talk and to walk using your shrtam name woyane give you that right idot befor weyane you never been close to any thing now you stuk your ugly mouth wher it dosn’t belong ass hol shertam
July 10th, 2009 at 12:38 am
seifu burn in heel ass hol fuget
July 10th, 2009 at 10:27 pm
Meles Zenawi and his henchmen trying to infiltrate the Ethiopian Orthodox Church. The people of Tigray should protect their Church. Do not allow Meles Zenawi to destroy Tigray. Stand up! Get armed and destroy the Zenawi regime. You will be victorious! Meles Zenawi came to power by cheating you as being an Ethiopian and sabotaged by land-locking Ethiopia.
People of Tigray! Meles Zenawi may have millions of Gallas or sell-out tigreans to fight for him. But you can destroy Meles Zenawi and his henchmen. It is you, who would decid the fate of Ethiopia. It is Axum which will decide the fate of Eritrea and Ethiopia and not Meles Zenawi. The infiltration of the Ethiopian Orthodox Church has been going on for some time now. shaebya and Meles Zenawi have infiltrated the Ethiopian Orthodox Church with their cadres. Resist such infiltration. Wipe out all the eritreans in the Orthodox Church.
ማህበረ ቅዱሳን is the grass root organization of The Ethiopian Orthodox Church. Mahbre Kudsan is being attacked by Meles Zenawi and his henchmen. Mahbre Kudsan and the people of Ethiopian will pay the necessary price to protect the Ethiopian Orthodox Church. The attack on Ethiopian Orthdox Church worshippers is part of the plan to destroy or weaken the Ethiopian Orthodox Church. Defend the Ethiopian OPrthodix Church.
Members of the Holy Synode should be arrested! They have descrated Our Church. The Ethiopian Orthodox Church should condemn the govenment of Meles Zenawi! The Ethiopian Orthodox Church should not allow the government to control it. The Church Fathers need to pay the necessary sacrifices to protect the Church.
Hands off the Ethiopian Orthodox Church! The Ethiopian Orthodox Church is Ethiopian!
November 3rd, 2009 at 3:26 am
really sorry