| News sites | Audiovisuals | Advocacy groups | Political Org | Sport/culture | |
|---|---|---|---|---|---|
| » Amharic | » Abugida | » Addisdimts | » SMNE | » Andinet/UDJ | » Ethiosport |
| » Addis Voice | » Addis Neger | » DW Amharic | » EHRCO | » Andinet/USA | » ESFNA |
| » Cyberethiopia | » EcadForum | » VOA Amharic | » Advocacy Ethiopia | » EPRP | » Libro |
| » ER | » EthioGuardian | » ESAT | » Ethio American | » EPRP D | » Athletics Ethiopia |
| » Ethiofreedom | » EthiopiaZare | » Ethiotube | » NES Global | » Ginbot 7 | » AddisCulture |
| » Nazret | » Quatero | » Awrambatimes | » Gasha | » OLF | Music sites |
| » EthioMedia | Local src | » Diretube | » Amnesty | » ONLF | » Ethiosound |
| » Zehabesha | » Addisfortune | » Ethiosound | Blogs | » Timret | » Lucyzare |
| » Tadias | » Capital | » Lucyzare | » Tesfaye G/Ab | EPRDF src | » Music |
| » Africa media | » Ethiosun | » Ethiosound | » Abe Tokichaw | » Aigaforum | » » » » »» |
| » Maledatimes | » Reporter | » Ethio Diaspora | » Z'Ethiopia | » Walta | » » All Links » » |
ወንድሙ መኰንን፣ መሰክረም 1 ቀን 2004 ዓ.ም. | አፓረታይዱ የወያኔ ዘርኛ ሥርዓት ቅጣምባሩ እየጠፋበት መጠቷል። የወሮባላ ሥርዓት መሆኑ እየተነቃበት በሄደ ቁጥረ ዓይን-አውጣነቱ ብሶበታል። ዓይኑነ በጨው ሙለጭ አደርጎ አጥቦ፣ በደረቁ ሊላጨን…
ሀገራችን የረጅም ዘመን ገናና ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ሕዝቧ ግን በአፈና አገዛዞች ሥር ሲማቅቅ አያሌ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ የሩቁን ዘመን ትተን ዘመናዊውን የሀገራችን ታሪክ ብናይ ከታህሣሥ 1953 ዓመተ ምህረት ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ…
[Read it in PDF] (“ሆ ብለን መጣን” በሚለው ዜማ ይጀመራል) Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤ Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤ Face book፣ አለ ብለን፤ Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤…
ኢ.ኤም.ኤፍ. ፡ አዲስ አመትን ተከትሎ የመጣው፤ የሰሞኑ የዋጋ ንረት የከተማውን ህዝብ ሲያነጋግር ቆይቷል። እንደ ኢ.ኤም.ኤፍ. ዘጋቢ ከሆነ፤ “ዋጋው ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የዘንድሮው ሰማይ ነክቷል” ብሎናል። የኢ.ኤም.ኤፍ. ዘጋቢ ተዘዋውሮ የተመለከተው…
ደጀ ሰላም [Deje Selam] (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 3/211)፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጨርሶ መደበቅና ማስተባበል እንኳን ከማይቻልበት ደረጃ የደረሰው የቤተ ክርስቲያናችን ውስጣዊ ቀውስ እጅግ አሳሳቢ ሆኗል። እንደ አንድ የቤተ ክርስቲያኒቱ ተከታይ…
በሊቢያው ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ቤት ውስጥ በሞግዚትነት ስትሰራ በነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሸዋዬ ሞላ ላይ የደረሰውን አስከፊ የአካል ጉዳት ይፋ ያደረጉት የሲ ኤን ጋዜጠኞች ነበሩ፡፡ የ30 ዓመቷ ሸዋዬ የጋዳፊ ልጅ…
“ወንድ የወለዳችሁ መልሳችሁ፤ እኔ አላማረኝም አይን አገላለጡ።” ሙሾ ደርዳሪዋ ይህቺን ስንኝ የቋጠረችው የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ ም ዕልቂት ለመገለጽ ነበር።ወጣት ኢትዮጵያውያን አብረሀ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም በአዲስ አበባ ከተማ በግራዝያኒ…
በዮናስ በላይ (ከመቀሌ) ሽፍታ በህዝብ መካከል እንደሚገኝ ሁሉ በተወሰኑ ወያኔዎችም መካከል ሊገኝ እንደሚችል ነው፡፡ እነሱ ግን በደፈናው ..በሽፍታ.. ስም ሊጠሩ አይገባም፡፡ …በትግራይ ህዝብ ላይ የሚዘንበውን የጭቆና ዝናብ ለማስቆም በእውቀትም ሆነ…
ከአቶ አስገደ ገብረስላሴ (የህወሓት መስራች የነበሩ ከመቀሌ) 1. ህግ የማያከብር መንግስት የኢህአዴግ መንግስት የፍትህ የዳኝነትና የፖሊስ አካላት እንዲቋቋሙ አድርጓል፡፡ እነዚህ የፍትህ አካላት አንዳንድ የሚወስዱትን ህገ-ወጥ እርምጃ ሳይ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ…
ኢ.ኤም.ኤፍ. ባለፈው የኦገስት ወር ብቻ በ12 ሚሊዮን ጊዜ ታየ
ኢ.ኤም.ኤፍ. ባለፈው የኦገስት ወር ብቻ ከሶስት መቶ ሺህ በላይ በሆኑ ሰዎች ተጎብኝቷል። በአጠቃላይ በአንድ ወር ውስጥ 12 ሚሊዮን ጊዜ ታይቷል። እርስዎም ከነዚህ ሰዎች አንዱ በመሆንዎ እናመሰግናለን። ዜናዎቻችንን ካነበቡ በኋላ በ…
September 8, 201111 CommentsRead More