| News sites | Audiovisuals | Advocacy groups | Political Org | Sport/culture | |
|---|---|---|---|---|---|
| » Amharic | » Abugida | » Addisdimts | » SMNE | » Andinet/UDJ | » Ethiosport |
| » Addis Voice | » Addis Neger | » DW Amharic | » EHRCO | » Andinet/USA | » ESFNA |
| » Cyberethiopia | » EcadForum | » VOA Amharic | » Advocacy Ethiopia | » EPRP | » Libro |
| » ER | » EthioGuardian | » ESAT | » Ethio American | » EPRP D | » Athletics Ethiopia |
| » Ethiofreedom | » EthiopiaZare | » Ethiotube | » NES Global | » Ginbot 7 | » AddisCulture |
| » Nazret | » Quatero | » Awrambatimes | » Gasha | » OLF | Music sites |
| » EthioMedia | Local src | » Diretube | » Amnesty | » ONLF | » Ethiosound |
| » Zehabesha | » Addisfortune | » Ethiosound | Blogs | » Timret | » Lucyzare |
| » Tadias | » Capital | » Lucyzare | » Tesfaye G/Ab | EPRDF src | » Music |
| » Africa media | » Ethiosun | » Ethiosound | » Abe Tokichaw | » Aigaforum | » » » » »» |
| » Maledatimes | » Reporter | » Ethio Diaspora | » Z'Ethiopia | » Walta | » » All Links » » |
እንደመግቢያ፤ አሸዋና አለት 1. እስኪ ደግሞ ትንሽ ልረብሽ። ጽሁፍ ተሸፋፍነው የተቀመጡ ሀሳቦችን ካልገለባበጠ፤ ያንቀላፉትንም ካልረበሸ አይመቸኝም። 2. አንዳንድ ጠንካራ ምሳሌያዊ አባባሎች በአንድ ሀይማኖት ውስጥ ቢነገሩም፤ መልእክታቸውን የሀይማኖት ድንበር አይወስነውም። ጠቀሜታቸውን…
ሜይ 20 ቀን 2013 አገር ዉስጥ በሰላም የሚንቀሳቀሰው የሰማያዊ ፓርቲ፣ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ.ም፣ በአፍሪካ ሕብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አውጇል። ከግንቦት 15 እስከ 17 ባሉት ቀናት ደግሞ፣…
በሰሎሞን ተሰማ ጂ. semnaworeq.blogspot.com ለብዙዎች “ሙስና” የሚለው ቃል በ1989 ዓ.ም ወዲህ የተፈጠረ ሃይለ-ቃል ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን አይደለም፡፡ ቃሉ ግዕዝ ነው፡፡ ትርጉሙም፣ “ጥፋት” ማለት ነው፡፡ በአማረኛም የኖረ ሕዝባዊ ግጥም/አባባል አለ፤ እንዲህ…
ግንቦት፲፩/ ፪ሺ፭ (19th May 2013) የርዕሰአድባራትለንደንደብረጽዮንቅድስትማርያምየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያንጠቅላላመንፈሳዊጉባኤ፤ከእዚህበፊትየቤተክርስቲያኗንአስተዳደርአቋም፣ የውስጥመተዳደሪያደንብናትረስትዲድበሚመለከትያሳለፋቸውውሳኔዎችናመግለጫዎችሙሉበሙሉእንደተጠበቁሆነው፤የቤተክርስቲያናችንንችግርለመፍታትበሚደረገውጥረትውስጥየተከሰቱ፣ የተሳሳቱመረጃዎችንናመግለጫዎችንለማስተካከል፤ጠቅላላመንፈሳዊጉባኤውየሚከተለውንየአቋምመግለጫናማብራሪያአውጥቷል። 19th May የቅደስት ማሪያም መግለጫ 2013…
EMF – ከቅርብ አመታት ወዲህ በአሜሪካ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች እና ዩኒቨርስቲዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ወይም ነጥብ በመስቀል፤ ተማሪዎችን በመወከል ንግግር የሚያደርጉት ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው የሚያኮራ ነው። እንዲህ ያሉ ቪዲዮዎች ሌሎችንም ልጆች…
ገብሬ የጉምሩክ መንፈስ ነው፣የገቢዎች ቆሌ!!፣የደረቅ ወደብ ጂኒ፣ የገቢዎች ሾተል! የገበረዋህድ አይን በክፉ ያየችው አራሙቻ ነው! ተነቅሎ ይጣላል! ገብሬ የተከለውን ህዝቦች አይነቀንቁትም! የገብረዋህድ ቃል አይታጠፍም! ከሊቅ እስከ ደቂቅ የቃሉ አዳሪዎች ናቸው!…
የሽግግር ምክር ቤቱ ይህንን ሰላማዊ ሰልፍ ሙሉ ለሙሉ በመደገፍ ከሰማያዊ ፓርቲ ጎን እንደሚቆም ያረጋግጣል። Read more here.…
በአላሙዲ የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት፣ በረከት ስምኦን ከጀርባ የሚመሩት እና በአንድ ኤርትራዊ የሚዘጋጀው ጋዜጣ አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማደናገር ሲሞክር መታየቱን ተከትሎ ምስጢሩን የሚያውቁ የቅርብ ምንጮች ጉዳዩን አጋለጡ። « ሰንደቅ» የተባለውና በነፃ…
5 ሰዓታትን በቀድሞ ማዕከላዊ ፖሊስ (ፍሬው አበበ በአዜብ መስፍን ክስ ከተመረመረ በኋላ የፃፈው) ሰኞ ዕለት ከሰዓት በኋላ የተንቀሳቃሽ ስልኬ አንጫረረ፡፡ ሳነሳው ለስላሳ የሴት ድምጽ ፍሬው መሆኔን ማረጋገጫ ጠይቃኝ ስታበቃ የቀድሞ ማዕከላዊ…
ለረጂም ዓመታት በራስ ቴአትር በድምጻዊነት ስትሰራና ለአድማጮችዋ ዜማዎችን ስታቀርብ ኖራ በስተመጨረሻው ወደ እስራኤል ሀገር ከትማ ስትኖረ የነበረችው ታዋቂዋ ድምጸ መልካሟ አበበች ደራራ ዛሬ ሜይ 16 ቀን ባደረባት ህመም ሳቢያ ሕይወቷ…