| News sites | Audiovisuals | Advocacy groups | Political Org | Sport/culture | |
|---|---|---|---|---|---|
| » Amharic | » Abugida | » Addisdimts | » SMNE | » Andinet/UDJ | » Ethiosport |
| » Addis Voice | » Addis Neger | » DW Amharic | » EHRCO | » Andinet/USA | » ESFNA |
| » Cyberethiopia | » EcadForum | » VOA Amharic | » Advocacy Ethiopia | » EPRP | » Libro |
| » ER | » EthioGuardian | » ESAT | » Ethio American | » EPRP D | » Athletics Ethiopia |
| » Ethiofreedom | » EthiopiaZare | » Ethiotube | » NES Global | » Ginbot 7 | » AddisCulture |
| » Nazret | » Quatero | » Awrambatimes | » Gasha | » OLF | Music sites |
| » EthioMedia | Local src | » Diretube | » Amnesty | » ONLF | » Ethiosound |
| » Zehabesha | » Addisfortune | » Ethiosound | Blogs | » Timret | » Lucyzare |
| » Tadias | » Capital | » Lucyzare | » Tesfaye G/Ab | EPRDF src | » Music |
| » Africa media | » Ethiosun | » Ethiosound | » Abe Tokichaw | » Aigaforum | » » » » »» |
| » Maledatimes | » Reporter | » Ethio Diaspora | » Z'Ethiopia | » Walta | » » All Links » » |
ባለፈው ስለ የመኾኒ ኗሪዎች መኖርያ ቤት ‘ኢ-ሕጋዊ’ መባሉና እንዲፈርስ መወሰኑ ፅፌ ነበር። ነዋሪዎቹ የራሳቸው መኖርያ ቤት እንዲያፈርሱ እስከሚቀጥለው ዓርብ (ነገ መጋቢት 27፣ 2005 ዓም) የመጨረሻ ቀነ ገደብ (dead line) እንደተሰጣቸው…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ 2011፡ የሙስና አገዛዝ፤ ፍርሃትና ሰም ማጥፋት በዲሴምበር 2011 ‹‹ኢትዮጵያ የደም ሃገር ወይም የንቅዘት (ሙስና) ሃገር›› በሚል ርእስ የኢትዮጵያን ሁለት ገጽታ በማመዛዘን አንድ ጦማር አስነብቤ ነበር፡፡ በዚያን ወቅት…
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዴሞክራሲ የአንድነት ጎዳና ላይ? በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ አምባገነኖች የዉሃ ላይ ቤተመንግስተና የዉሃ ገደብ: ለዘላለም ለስማቸው መጠሪያ ይሆናል ብለው ሲገነቡና ሲያስገነቡ ኖረዋል:: ትተው ያለፉት በሕያውነት ጀግነውና ሲወደሱ መኖርን ነበር፡፡ ውጤቱ ግን ጉምን መጨበጥ ነፋስን…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በአቦሸማኔዎች ምድር የጉማሬዎች (አባ ዝምታዎች) ዓለም በአዲስ ዓት መግቢያ ጦማሬ ላይ 2013ን ‹‹የኢትዮጵያ የአቦሸማኔ ዓመት››(የወጣቶቹ) ብዬው ነበር፡፡ በዚህ ዓመትም የኢትዮጵያን ወጣቶች ለማስተማር፤ባሉበት ለመድረስ፤ለማሳሰብም ቃል ገብቼ ነበር:: የኢትዮጵያም…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በቅርቡ ናኦም ቺሞስኪ: የኤም አይ ቲ (M.I.T.) ዩኒቨርሲቲ የስነ ቋንቋ ፕሮፌሰርና የአሜሪካ ቀደምት ምሁር፤ ለአልጀዚራ ስለአሜሪካ የቀለም ሰዎችና ምሁራን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ምሁሮቹ ሃላፊነት ጉድለትና ግድ…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የረፖርተር ድሕረ ገፅ ሲዘግብ: ‹‹በጎሳ ላይ የተመሰረተ ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሃል በመጸዳጃ ቤቶች፤ በቤተመጻህፍትና በመኝታ ቤት ግድግዳ ላይ፤የተጻፉ አስፀያፊ ክብረነክ ጸሁፎች ከስድስት በላይ የሆኑ ተማሪዎችን…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአቦሸማኔዎች ዓመት 2013 የኢትዮጵያዊያን አቦሸማኔዎች (የወጣቱ ትውልድ) ዓመት መሆን አለበት፡፡ ‹‹የአቦሸማኔው ዘመን የሚያመላክተው የአፍሪካን ጉዳይና ችግር በአዲስ መንገድና አመለካከት ማየት የሚችለውን አዲሱንና ቁጡውን ወጣት፤ አዲስ ተመራቂዎችንና ብቁ ባለሙያዎችን…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዓለም ዙርያ ያሉትን አንባቢዎቼን 2013 የደስታና የብልጽጋና ዓመት ይሁንላችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ ላለፉት ያልተቋረጡ 300 ሳምንታት ያህል ጦማሮቼን ለተከታተሉ ሁሉ፤ከልብ የመነጨ አክብሮቴንና ምስጋናዬን እገልጻለሁ፡፡ ከኢትዮጵያና ከዲያስፖራ…
ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ – በዲሴምበር 2008 ላይ በኢትዮጵያ የ‹‹ለውጥ የሌሽ ዓመት›› Read more in PDF: Ethiopia Human Rights 2012 Translation…