አውራምባ ታይምስ ቁ. 160

Interview with Journalist Eskinder Nega: “ቱኒዚያም ግብፅም ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የተገደበባቸው አገሮች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያም ከዚህ አንጻር ካየነው ትብሳለች እንጂ አትሻልም፡፡ በተለይ ከግብፅ ጋር ስናነፃፅራት በጣም ወደሁዋላ ነች፡፡ ግብፅ ውስጥ ጋዜጦች የተሻለ ነፃነት አላቸው፡፡ ኤሌክሮኒክስ ሚዲያዎች የተሻለ ነፃነት አላቸው፡፡ በእኛ አገር የሚታየው አረብ-ሳትም ቢሆን አብዛኞቹ ፕሮግራሞቹ ከግብፅ የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ስለዚህ በዚህም ደረጃ የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከተው ከሰሜን አፍሪካ አገራት በባሰ ሆኖ ነው የምናገኘው፡፡” Read more

አውራምባ ታይምስ ቁ. 160

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 26, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.