የሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስ እና የዶክተር ጌታቸው በጋሻው አገር አቀፍ ንቅናቄ ዘመቻ

ረቡዕ፣ ጥቅምት ፲ ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት “ትንንሽ ጎጆዎች አንድ ትልቅ ጎጆ አይሆኑም!” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስና ዶክተር ጌታቸው በጋሻው፤ ድርጅቶችን ሰባስበው፤ “አገር ለማዳን!” አንድ ማዕከል ለመፍጥርና ይሄንን…

Share Button

ከደህንነት ቢሮ የወጣ ምስጢራዊ መረጃ

በኢሉባቦር የደረሰው እልቂት በባሌ፣ በአሶሳ እና በወለጋ እንዲዛመት እቅድ መውጣቱን ከደህንነት ቢሮ የወጣ ምስጢራዊ መረጃ ይጠቁማል። በምዕራብ ኢትዮጵያ እየተነሱ ያሉ ተቃውሞዎችን ለመቀልበስ የኦሮሞ እና የአማራ ተወላጆችን ማገዳደል በብሄራዊ የደህንነት ቢሮ…

Share Button

ሸህ ሙሐመድ ሐሰን አል አሙዲ ተወቃሽ ወይስ ተመስጋኝ? ተረጋሚ ወይስ ተመራቂ?

በቀደም ቅዳሜ ምሽት አንድ ወዳጀ ደውሎ “የሰይፉ ፋንታሁንን ዝግጅት አዳምጥ የምትጨነቅበትን እንቧጭ አረም ማስወገጃ ማሽን የሚገዛ ባለሀብት ተገኝቶልሀል፡፡ የባለሀብቱን ማንነት ገና አልገለጠም!” አለኝ፡፡ ሬዲዮ (ነጋሪተ ወግ) ከፍቸ ስጠባበቅ ቆየሁና አራት…

Share Button

‎‎እምቦጭን ነቅሎ እምቦጭን መትከል-ሰሎሞን ይመኑ

  #በፍሽስት ወያኔ በግፍ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን። እምቦጭ የጣና ሃይቅን የመኖር ህልውና እየተፈታተነ ያለ አደገኛ አረም ነው፡፡ የጣናን ውሃ መጦ በማድረቅ በውስጡ ያሉትን ውሃም አካለት አየር በመንፈግ አፍኖ የሚገድል አደገኛ…

Share Button

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው – (ሞረሽ ወገኔ)

ለወገን ደራሹ ወገን ነውና በፍጥነት እንድረስላቸው። ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰሞኑን በኢሉባቦር ክፍለ ሀገር ቡኖ በደሌ አካባቢ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዐማሮች ላይ የተፈጸመውን እና በመፈጸም ላይ የሚገኘውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በጽኑ…

Share Button

አቶ ግዛቸው ሽፈራውና ኃብታሙ አያሌው – ይገረም አለሙ

በቅድሚያ ኢንጅነር ግዛቸው አለማለቴ መጠሪያ አይደለም ከሚል እምነት የዘለለ ምክንያት እንደሌለው ይታወቅልኝ፡፡ ለዚህ ጽሁፍ አብይ መነሻ ምክንያቱ  የሀብታሙ አያሌው ቅጥፈትና የባዶ ቅል መንኳኳት የሚለው የአቶ ግዛቸው ጽሁፍ  ነው፡፡ የሀብታሙ አያሌውን…

Share Button

አንድነት ጠፍቶ ነው እንጂ ወያኔ ከወደቀ ቆይቷል – ከተማ ዋቅጅራ

በይፋ የወያኔ መውደቅ የተጀመረበት ቀን የ1997 የምርጫ ግዜ ነው ። ህዝቡ ከዳር እስከዳር በመውጣት ህውአትን እንደማይፈልግ ያሳወቀበት ግዜ ነበረ። በነጻነት እና በዲማክራሲያዊ ስርአት ኢትያጵያን ሊመራ የሚችልን መሪ በመፈለግ ወደ ምርጫ…

Share Button

ፍጻሜያችን ተቃርቧል ሁሉም ይንቃ!

…. ይህ ፍጹም ኃላፊነት የጎደለው ልክና ቅጥ ያጣ አረመኔያዊ የግፍ ድርጊት ዓለማችን የዛሬ ሁለት ዐሥርት ዓመታት በሩዋንዳ በቱትሲና ለዘብተኛ የሁቱ ተወላጆች ላይ ካስተናገደችው አረመኔያዊ ግፍ በኋላ በድጋሜ ሲከሰት ይህ የመጀመሪያው…

Share Button

“እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው በአዲስ አድማስ

• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010…

Share Button

አማሮችን በገጀራ! ህወሃት በኢሉባቦር እየሰራ ነው (ክንፉ አሰፋ)

ህወሃት የአማራው ሕዝብ ላይ ያለው አቋም ከፋሺሽት ጣልያን የተወሰደ ውርስ ነው። በበላይ ዘለቀ ይመራ የነበረው ጦር ጣልያንን እስከፍጻሜው ተፋልሞ ባዋረደበት ግዜ – የጣልያኑ ጀነራል ደቦኖ የተናገረው በታሪክ መዛግብት ላይ ተቀምጧል።…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com