የተቃውሞ ስልፍ በአስመራ

ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ…

Share Button

ኢትዮጵያን ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የማውጣት ፕሮጄክት (ሉሉ ከበደ)

በ 2017 ኢትዮጵያ ስሟ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ እንዲሰረዝ ዋናውን ስራ የሰራው ኢትዮጵያዊ በኩራት ምክንያቱን ይነግረናል የኢዮጵያ ገዳዮቿ ልጆቿ እንዴት ሊሆኑ ቻሉ? ስንት ሺህ ዘመን ስንት ሺህ ወራሪዎችን አሳፍራ ፤ስንት መቶ…

Share Button

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ የእስር ቤት ሕይወቱን አስመልክቶ ይናገራል – SBS Amharic

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ ለሶስት ዓመት ከሁለት ቀናት ዘብጥያ የወረደባቸውን ምክንያቶችና የእስር ቤት ሕይወቱን አስመልክቶ ይናገራል። “የእሥር ቤት ቆይታዬ ከዚህ ቀደም በነበሩኝ አቋሞች ላይ ያሳደሩት አንዳችም ተጽዕኖ አልነበረም፤ በመንፈሴም ላይ የፈጠሩት…

Share Button

የኛ አላማና የኛ ኢላማ

ከወያኔ እኩይ ሐገር የማፍረስ ደም የማፋሰስ እቅድ ውስጥ በቀደምትነት ተጠቃሽ ሊሆን ሚችል ነገር ሐገሪቱን በብሔር ተኮር ቀውስ መናጥና የእርስበርስ እልቂትን ማነሳሳት መሆኑ ለማናችንም ግልጽ የሆነ ጉዳይ ነው:: ይህንንም የወያኔ እኩይ…

Share Button

አቶ ለማን እና ዶክተር አብይን እንጠርጥር ? ወይስ ጊዚያዊ ድጋፍ ይቸራቸው? እንግዳ ታደሰ/ኖርዌይ

የጽሁፌን ርዕስ በለማና አብይ ስም የጀመርኩት ለያዥ ለገራዥ ላቃተው ፣ ለፖለቲካ ተንታኞቻችን ጭምር ባስቸገረው የፖለቲካውን ድባብ እያሸተቱ የሚተነትኑልንን ጠበብቶቻችንን ጭምር በበጨ ፥ ጠቆረ ትንታኔ ላስኬደው፣ህዝባዊ እንቀስቃሴ አቶ ኤርምያስ ለገሰ በፌስቡክ…

Share Button

በቤኒሻንጉል ከ50 በላይ ዐማሮች ተገደሉ፣ ከ300 በላይ ሕጻናት ጠፍተዋል፣ ከ400 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል

(ሙሉቀን ተስፋው) በቤኒሻንጉል ልዩ ኃይል ፖሊስ እገዛ ከ50 በላይ ዐማሮች ሲገደሉ ወደ 400 የሚሆኑ ቤቶች ተቃጥለዋል፤ ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ- ከማሽ ዞን፣ በሎጅጋንፎይ ወረዳ፣ በሎደዴሳ ቀበሌ ቀን፤ ከጥቅምት 17 ቀን 2010…

Share Button

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ! ቀኑ ለመሸበት ወያኔ ዕድሜ ላለመስጠት የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቁርጥ

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት መቸም አለመታደል ሆነብን እና “የሞኝ ለቅሶ፤ መልሶ መላልሶ” እንዲሉ ለአርባ ዓመት ከአንድ አናሳ ማህበረሰብ የወጣ አናሳ ቡድን መላ አገራችንን ለመበጣጠስ በሺ የሚቆጠሩ ንጹሃን ወገኖቻችንን በግፍ ሲጨፈጭፍ…

Share Button

ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው -ስለዲሞክራሲ መስበክ ነው ወይስ ስለኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መውደቅ? – ሞረሽ ወገኔ

በዛሬዋ ኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የትግል ሥልት ስለዲሞክራሲ መስበክ ነው? ወይስ ስለኢትዮጵያ አንድነት አደጋ ላይ መውደቅ? ለዚህ ጥያቄ ሁነኛ መልስ ለመስጠት በቅድሚያ ዲሞክራሲና የኢትዮጵያ አንድነት አደጋላይ መውደቅ የሚሉትን ጽንሰ…

Share Button

ተደራዳሪ ወይንስ ተባባሪ – ይገረም አለሙ

የተረገምንበት ጊዜና ምክንያቱ አለልታወቅ ብሎ ከጠዋት ከጥንቱ ከትውልድ ትውልድ እየተሻገረ ይላላል ያልነው ብሶ እየከረረ ችግር በሽታችን ዘመን አስቆጠረ፤ ከእውነተኛው ታጋይ- የአስመሳዩ ቁጥር እጅግ ስለላቀ፣ ግድያ ፍጅቱ ከአደባባይ አልፎ እስር ቤት…

Share Button

ሀገራዊ የጸሎትና ምህላ ጥሪ – ምሕረት ዘገዬ

የሀገራችን ጉዳይ ከድጥ ወደ ማጥም አልፎ ልንገልጸው ቃል ያጣንለት የመቅሰፍቶች ሁሉ ትንግርታዊ ትዕይንት ሆኖኣል፡፡ አንዱ ቀን አልፎ ሌላው ሲተካ ከመሻሻል ይልቅ እየባሰበት ሄዶ ዜጎች በቋሚነት ወላፈኑ በማይበርድ ምድጃ ላይ ተጥደው…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com