አውራምባ ታይምስ ቁጥር 147

አውራምባ ታይምስ ቁጥር 147 መስቀለኛ መንገድ ላይ ያለው የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ሃይሎች ፍጥጫ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዟል:: ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ::

Share Button

የመጨረሻዉ ደወል

ወያኔ በመጠን የለሽ ጭካኔው በሺ የሚቆጠሩ ሰዎችን እንደፈጀ፣ እንዳሰፈጀ፣ ደምጥማጣቸዉን እንዳጠሰፋና እንዳሰጠፋ በጊዜዉ የነበሩ ከነሙሉ ማሰረጃዉ አቅርበዉልናል: ስልጣን ኮርቻ ላይ ከመፈናጠጡ በፊት ጀምሮ በኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላይ ያለዉን ንቅት ጥላቻ፣ እና…

Share Button

በዓለም ዋንጫ ስም 45 ሚሊዮን የዘረፉት ተቀጡ፤ ገንዘቡ ግን መና ሆኖ ቀረ

ባለፈው አምት ክረምት ላይ ወደ ደቡብ አፍሪካ የአለም እግር ኳስ ዋንጫ ለመመልከት እወስዳችኋላሁ በማለት በጠራራ ፀሐይ የዘረፉት የአስካሉካን ድርጅትና አራት ተባባሪ ሰዎች ላይ በማታለል ወንጀልና ከተሰጣቸው የስራ ፈቃድ ውጭ በመስራታቸው…

Share Button

አቶ በረከት አሁንም ይዋሻሉ

የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚኒኬሽን ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በረከት ስምሆን ዛሬ ከብሉምበርግ ጋር ከአዲስ አበባ በቀጥታ በስልክ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ በ2011 የፈረንጆቹ አዲስ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከመንግስት…

Share Button

“መንግሥት 20 ሲቪላውያንን ጨፍጭፏል” – የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር

የዑጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር Ogaden National Liberation Front (ONLF) የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ ሲቪሊያንን ገደለ ሲል ከሰሰ። የግንባሩ ወኪል ሐሰን መሐመድ ኑር ሙቃዲሾ ለሚገኘው ለሸበሌ ሬዲዮ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ…

Share Button

ናይጄራውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ እየሞቱ ነው

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀሙ ናይጄራውያን አውሮፕላን ውስጥ እየሞቱ ነው ፤ በአንድ ሣምንት ብቻ ሁለት ናይጄራውያን ሞተዋል። ባለፈው እሁድሣምንት ከአዲስ አበባ ወደ አቡጃ ሲበር በነበረ አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ…

Share Button

በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጪ እየሆነ ነው

ከ2000ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበት አፋጣኝ መፍትሄ ካላገኘ በሂደት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ አሽመድምዶ ሊጥለው እንደሚችል አስቀድሞ ቢገለፅም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ሆኑ ተከታዮቻቸው ጉዳዩን እንደቀላል ከመቁጠራቸውም በላይ ከወቅቱ…

Share Button

የመሬት መንቀጥቀ በኢትዮጵያ ተከሰተ

በሆሳህና ከተማ ትናንት እሁድ የመሬት መንቀጥቀ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ዛሬ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት (3:15 pm) ላይ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 5.3 ሬክተር ስኬል በሆሳህና ከተማ ውስጥ…

Share Button

ኢትዮጵያ ከዚህ ወዴት? [ክፍል 1-17]

የኢትዮጵያ ሕዝብ: ሃገር ወዳድ- ዲሞክራሲ ኅይሎችና ኢሕአዴግ ከዚህ ወዴት? በአያልሰው ደሴ – የግል አስተያየት: ክፍል 17 (ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ክፍል 16 (ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ክፍል 15 (ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) ክፍል…

Share Button

50 ጥያቄዎች ለዶ/ር ብርሃኑ ነጋ

(ፎቶ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በልጅነት) የ ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ (ቅንጅት) ምንድነው የሆነው? የርሶስ ሚና ምንድነው? ግንቦት ሰባት ምን እያደረገ ነው…የሚሉ ይገኙበታል:: ሙሉውን በ ፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:: (ፎቶ…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com