አውራምባ ታይምስ ቁ. 152

አውራምባ ታይምስ በዚህ እትሙ ልዩ ልዩ መጣጥፎችን ይዟል:: ጋዜጣውን ለማንበብ : እዚህ ይጫኑ

Share Button

የግብጹ ህዝባዊ አመጽ ኢትዮጵያም ላይ ይቀጣጠላል

EMF– የቱኒዚያውን የህዝብ ማእበል ተከትሎ በሰሜን አፍሪካ እየተቀጣጠለ ያለው የለውጥ አብዮት ኢትዮጵያም ላይ እንደሚነሳ በስፋት እየተነገረ ነው:: ለዚህም እየቀረበ ያለው ምክንያት የኢትዮጵያ ህዝብ ድምጹን በኢህአዴግ ተሰርቆ ለአመታት ታፍኖ እንዲኖር ከመደረጉም…

Share Button

ከአንድ ደራሲ ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል?

ጩኸት – ደራሲ ፈቃደ አዘዘ (መስከረም 1985)  [PDF] አሮጌ መጽሐፍትን ከአሮጌ ተራ ገዝቶ ማንበብ የተለመደ ነው ። በታተሙበት ወቅት ለመግዛት አቅም በማጣት ወይም በወቅቱ በአካባቢው ባለመኖር ሳይነበቡ የታለፉ መጽሐፍት የሚገኙት…

Share Button

ልማታዊ ስጋ ቤት በአዲስ አበባ!

ኪሎ ስጋ 52 ብር! ፎቶውን በትልቁ ለማየት እዚህ ይጫኑ

Share Button

አውስትራሊያ ለሀገሯ ዜጎች ወደ አዲስ አበባ እንዳይጓዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

(ኢትዮ እማማ)አዲስ አበባ የሚገኙት የአውስትራሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኪቨን ሩድ ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ዒላማ ልትሆን እንደምትችል አስጠነቀቁ። የሲድኒ ሞርኒንግ ሄራልድ ድረ ገፅ ፤ የዲፕሎማቲክ ቃል አቀባይ የሆነው ፤ አደም ጋርቲል…

Share Button

የቱኒሲያውን ሕዝባዊ ለውጥ፤ ለኢትዮጵያ ያለው እንድምታ እና የኢሣት ሚና

ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ – በቅርቡ በቱኒሲያ የተካሄደው ሕዝባዊ ለውጥ አገሪቷን ለ23 ዓመታት በአምባገነናዊ አገዛዝ ቀንበር ሥር ሲገዙ የነበሩትን ዚኔ ቤን አሊ ከሥልጣን ማስወገዱ በሌሎች የአፍሪካና እና የመካከለኛው ምስራቅ አገሮች…

Share Button

በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ፕሬስ አለ?

(ኢትዮ እማማ) ባለፈው ሐሙስ በብሔራዊ ሆቴል ስድስቱ የሚዲያ ካውንስል ሆንግ ኩንግ ፣አየር ላንድ ፣ኔዘርላንድ ፣ደቡብ አፍሪካ፣ ኒውዘላንድና እንግሊዝ በኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ ሚድያ የተባሉ( ግን የሉም) ሰብስበው የሙያ ማሻሻያ ትምህርት ለመስጠት…

Share Button

የሚኒሶታ ነዋሪዎች በወያኔው ባልስልጣን ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ

(ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ)፦ የኦጋዴንን ለሁለት ሕዝብ ለመከፋፈል ቀን ከሌሊት እየሰራ የሚገኘው የመለስ ዜናዊ አስተዳደር በሚኒሶታ የኦጋዴንን ኮምዩኒቲ ለማወያየት በሚል ዛሬ ጃንዋሪ 23 ቀን 2011 የላከው የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት (የኦጋዴን ክልል)…

Share Button

ዘጠነኛው የአውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በኑረንበርግ ይካሄዳል

ዘጠነኛው የአውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በኑረንበርግ – ጀርመን በጁላይ 28-29-30, 2011 ይካሄዳል:: ለበለጠ መረጃ ይህንን ፖስተር በመጫን ይመልከቱ:: (http://ethio-nuremberg.de)

Share Button

አቶ መለስ በጀርመን ታላቅ ተቃውሞ ይጠብቃቸዋል!

የኢትዮጵያው አንባገነን መሪ መለስ ዜናዊ በሙኒክ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ በመጪው ወር (5 ፌብሩዋሪ) ወደ ጀርመን ይመጣሉ::በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአቶ መለስን ግብዣ በመቃወም አውሮፓ አቀፍ የተቃውሞ እያዘጋጁ ነው:: የሰልፉን ፍላየር ለመመልከት እዚህ…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com