ይድረስ ለኦህዴድና ብአዴን፤ኢትዮጵያዊነቱም፣ አንድነቱም ከመፈክር እንዲያልፍ -ከያሬድ ኃይለማርያም

ጥቅምት 5፣ 2017 እ.አ.አ የመጠፋፋት ዜና በሰማንበት ማግስትና ዘረኝነት ነግሶ አንዱ ኢትዮጵያዊ ሌላውን በማንነቱ ብቻ ሲያገል፣ ሲገል፣ ሲያፈናቅልና ሲያዋርድ እያየን ባለንበት በዚህ ክፉ ወቅት ከወደ ባህር ዳር ከተማ የተሰማው ዜና፤…

Share Button

መሐመድ አል-አሙዲን ጨምሮ ሳዑዲ አረቢያ 38 ሰዎችን አሰረች

ሳዑዲ አረቢያ በጸረ-ሙስና ዘመቻ 11 ልዑላን፣ አራት በሥልጣን ላይ ያሉ ምኒስትሮች እና በርካታ የቀድሞ ሹማምንትን አሰረች። ሮይተርስ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የሳዑዲ ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው መሐመድ አል-አሙዲ ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው።…

Share Button

የኛ ሰው በሄግ ችሎት – ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ)

ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር…

Share Button

የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? – በስዩም ተሾመ

አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ ባህር ዳር መሄዳቸው…

Share Button

ኢትዮጵያ ካለች እንኑራት(በጀርመን የኢትዮጵያዉያን የዉይይትና የትብብር መድረክ)

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለዉን አሳዛኝ ድርጊት ምክንያት ተንተርሶ ዋዜማ ራዲዮ በሰሞኑ ዘገባዉ … ኢትዮጵያ ካለች እንኑራት-ሞታም ከሆነ እንቅበራት…! በማለት የመጨረሻ ምሬቱን በዚህ መልክ ገልጾታል። መኖር ማለት ምን ማለት ነዉ? ወደ…

Share Button

አዲሱን የባርነት አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! – በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን ! በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ…

Share Button

የጸሎትን ብትር ማንም አይመልሰው!-ምሕረት ዘገዬ

ዘመናችን በጥቅሉ የጭንቀትና የጥበት መሆኑ ከዓለም አቀፍ አስከፊና አሳዛኝ ክስተቶች በመነሳት በቀላሉ መረዳት ይቻላል፡፡ የኛ ግን ከሁሉም የባሰ ነው፡፡ ሕንጻ በቦምብ ናዳ ስላልፈረሰ ብቻ ሀገር አማን ነው አይባልም፤ ሰው በመንፈስና…

Share Button

ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ – አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

ከሕብር ራድዮ የተሰጠ መግለጫ – አርበኞች ግንቦት 7ን በተመለከተ

Share Button

ኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣  ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ በብራስልስ

ኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ፣  ሁለተኛውን ዓለማቀፍ ኮንፈረንስ December 2, 2017 በብራስልስ  ከተማ ያዘጋጀ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።  ዘንድሮም   “ኢትዮጵያ ወዴት፤ የተረጋጋ ሽግግርና የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ”  በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የአንድ ቀንሲሚናር ላይ እንዲገኙልን እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፍልን በትህትና እንጠይቃለን  

Share Button

“ኢትዮጵያን ከህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ነጻ ለማውጣት በጋራ እንታገል” – በስደት የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

ኖቨምበር 2017 በንጹሃን ዜጎቻችን በተለያየ የሃገራችን ክፍሎች የተፈጸመውን ግዲያ፣እስራትና መፈናቀል አጥብቀን እናወግዛለን፣ በተለያየ ክፍለዓለም በስደት የምንኖር ተጋሩ ኢትዮጵያዊያን፣ በኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት በትረ ስልጣኑን የያዘው ህወሓት/ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ከፋፍሎ ለመግዛት…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com