ኢትዮጲያ “ልሂቃኖቿ” የማያዝኑላት ሀገር – ኤድመን ተስፋዬ

እውቁ ኢኮኖሚስት ዳግላስ ኖርዝ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ብልፅግናም ሆነ ቀውስ ከሀገሪቱ ተቋማዊ ጥንካሬ ጋር የተገናኘ ስለመሆኑ በመግለፅ አብዛኛዎቹ ደሀ ሀገራት ድህነት መንስኤ ከገነቡት ተቋም ጥንካሬ ጋር የተገናኘ ስለመሆኑ ይተነትናል፡፡ እንደ…

Share Button

የሀማሬሳ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ጮህት የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ነዉ – ሆኖም ከዛሬዉ ይልቅ የነገዉ ያስፈራል!

ሸንቁጥ አየለ ——————————————– ካንዱ ክልል ሀገርህ አይደለም ብሎ ያባርርሃል::ግራ ሲገባህ መጠለያ ካምፕ ብለህ ትጠለላለህ::የሚደርስልህ እና የሚጠይቅህ ታጣለህ::እናም ሰሚ ካለ ብለህ ምናልባት በስልጣን ላይ ያሉ አካላት ሰበአዊነት ተሰምቷቸዉ ጉዳዬን ቢከታተሉልኝ ብለህ…

Share Button

ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ…

Share Button

ሁሉን አቀፍ የኢትዮጵያ ባለድርሻዎች ጉባዔ በሲያትል ይካሄዳል

ሁሉን አቀፍ የኢትዮጵያ ባለድርሻዎች ጉባዔ ከየካቲት ፱ – ፲፪ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. በ ሲያትል ዋሽንግተን ይካሄዳል አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አገር፤ ሕዝባችንም ኢትዮጵያዊ አንድነቱንና ብሔራዊ ስሜቱን እንደያዘ፤ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት በአገር…

Share Button

… አንዱ ሲሰበር ዘጠኝ ይቀራል፤ የእስረኞቹን መለቀቅ አንድ ብለናል! – ከያሬድ ኃይለማርያም

የካቲት 9፣ 2018 እ.አ.አ በእኩይ ሥራዎቹ የጠለሸው ወያኔ ከተሸከማቸው ሃጢያቶች አንዱን ለማራገፍ ሲታገል ማየት ይበል የሚያሰኝ ነው። ይቅርታ መጠየቅም ሆነ ይቅር ባይነት እጅግ ከባድ ፈተና በሆነበት የፖለቲካ ባህላችን ውስጥ መቶ…

Share Button

በወያኔ መራሹ አገዛዝ ላይ ያነጣጠርው ትግል በእጅጉ ይቀጥል! (ከሙሉቀን ገበየው)

ኢትዮጲያውያን ከሩብ-ምእተ አመታት በላይ በዘለቀው የሕወሃት (ወያኔ) አገዛዝ እየተሰቃዩ ነው። በጥላቻ መሃጸን የተጸነሰው ከትግራይ የበቀለው የጥቂቶች ስብስብ ሕወሃት፤ እጅግ በረቀቀ አስከፊ አገዛዝ ስልቱ ኢትዮጲያውያንን እየጨቆነ ይግኛል። ሕወሃት፡ ሲጸንስ ጀምሮ በጸረ-አንድነት፣በመከፋፈል፣…

Share Button

“የቀውሱ ተጠያቂ በመገንጠል ሲመሽግ!” – ትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት)

የህወሓት/ኢህኣዴግ ቁንጮዎች ለራሳቸው በማይገዙበት ሕገ-መንግስትና የሽብር ዓዋጅ በመሳሰሉ ‘ሕጎች’ ከለላ ህዝቡ ሓሳቡ የሚገልጽበት፥ ተቃውሞ የሚያሰማበትና ዜጋዊ ግዴታው የሚወጣበት መብቱን ለ27 ዓመታት ኣፍነው በመያዝ ስቃይ ሲያበዙበት በቃኝ ብሎ ቆርጦ መነሳቱ ባህሪያዊ…

Share Button

ወያኔ የትግራይ ህዝብ ተወካይ አይደለም (ባይሳ ዋቅወያ)

ክፍል ሁለት (ካለፈው የቀጠለ) (ለውይይት መነሻ) ባለፈው ጽሁፌ ባጭሩ ለማስቀመጥ የሞከርኩት የወያኔ መንግሥት በታሪካችን ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍ ከልክ ያለፈና መደረግ ያልነበረበት ወንጀል መሆኑን እያወቅን፣…

Share Button

እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ እንዲፈቱ ተወሰነ

EMF- በሽብር ወንጀል ተከስሶ የ18 አመት ፅኑ እስራት የተፈረደበት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዲለቀቅ ተወስኗል። የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ አንዷለም አራጌን ጨምሮ ከ 700 በላይ የፖለቲካ እስረኞችም በዚህ ሳምንት…

Share Button

ናዚዝም በጀርመን ፣ ፋሽዝም በጣሊያን ቢቀበሩም በኢትዮጵያ ትንሣኤ አግኝተዋል!! (ያሬድ በጋሻው)

«ገረብ ገረብ ትግራይ፣ መቃብር ኣምሓራይ»  የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ  «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!» ወያኔ የተመሠረተበት ዓላማ እና ተልዕኮ በድርጅቱ ማኒፌስቶ በግልፅ የሠፈረው አቋሙ ነው። ወያኔዎች ተዋጊዎቻቸውን ከሚቀሰቅሱባቸው መፈክሮች «ገረብ ገረብ ትግራይ፣ መቃብር ኣምሓራይ»…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com