“የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ወይስ “በችኮላ የወጣ ዓዋጅ”? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ከሁለት ቀናት በፊት “መንግሥታችን” የተለመደውን “የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ማወጁን በመከላከያ ሚንስትሩ በኩል አሳወቀን። የለምደነውና የጠበቅነው በመሆኑ በዓዋጁ መውጣት ብዙም ባንደነግጥም፣ ዓዋጁን ለምን ባሁኑ ሰዓት ማወጅ እንዳስፈለገና፣ በተለይም ጠ/ሚኒስትሩ “በሰላማዊ መንገድ…

Share Button

ታላላቅ ነገሮች ሁሉ የሚከናወኑት ከውስጥ ነው -ከታምራት ይገዙ

እንቁላል በውጪ ኃይል ከተሰበረ ህይወት ይጠፋል(ይፈጸማል:: እንቁላል ውስጥ ባለ ኃይል ከተሰበረ ግን ህይወት ይጀምራል:: ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሁፌ ባጭሩ ለማስቀመጥ የሞከርኩት የዘመኑ እርበኞች ቄሮዎችና ፋኖዎች ያቀጣጠሉት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በአብዛኛው ኢትዮጵያ ክልል ስር ሰዶ…

Share Button

ህገ መንግስቱን የጣሰ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና አንደምታው! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል። ይህ ማለት “አገሪቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በወታደራዊ የደርግ አስተዳደር ስር ወድቃለች” ማለት ነው። ይህ እንዳለ ሆኖ፤ አዋጁ ህጋዊውን መስመር የተከተለ መሆን…

Share Button

ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? (ክንፉ አሰፋ)

ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር።  ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ…

Share Button

የኃይለማርያም ደሳለኝ የሥልጣን ስንብት ፋይዳ፣ አዎንታዊና አሉታዊ ተጽዕኖች – አቶ ታምራት ላይኔ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ፤ የወቅቱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን የሥልጣን ስንብት ፋይዳ፣ አዎንታዊና አሉታዊ ተጽዕኖች አስመልክተው ይናገራሉ። SBS Australia “የጠ/ሚ ኃይለማርያም ከሥልጣን መልቀቅ የወታደሩን መምጣት የሚያመጣ ከሆነ፤…

Share Button

ለኢህአዴግ አሳዛኝ ሞት አብረን ሙሾ እናውጣ አብረን እናልቅስ – ከታምራት ይገዙ

ይህንን ያልኩበት ምክንያት << ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ ወደ ልቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል የሰው ልጅ ፍጻሜ ነውና>> መድሐፈ መክብብ 7:2:: ከዚህ እውነታ ተነስቼ ወደ ዛሬው ጹሑፌ ልንደርደር:: የሁለት ሺ ዘጠኝን…

Share Button

“ድል ለሰላማዊ ትግላችን!” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ – በዳዊት ከበደ ወየሳ

ከብሔራዊ እርቅ ባሻገር! – በዳዊት ከበደ ወየሳ እድሜያችን ገና በሃያዎቹ ውስጥ እያለ፤ ከነእስክንድር ጋር ደጋግመን የምንጫወተው፤ ነገር ግን ሁሌም አድማጭ እና መፍትሄ የማናገኝለት ጉዳይ ቢኖር፤ የብሔራዊ እርቅ ርዕሰ ጉዳያችን ነበር። ያ…

Share Button

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣናቸው ሊለቁ ነው (ሙሉውን ቃል በጽሁፍ ይዘናል)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የፖለቲካ እስረኞች መፈታትን ተከትሎ፤ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው የእለቱ መነጋገሪያ ዜና ሆኗል። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነት በተጨማሪ፤ የኢህአዴግ ድርጅት ሊቀመንበርም ናቸው። አሁን ከሁለቱም ስልጣን…

Share Button

ኃይለማሪያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከኢህአዴግ ሊቀመንበርነትና ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመነሳት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ጥያቄያቸው ለድርጅቱና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ምላሽ እስኪያገኝ ድረስ በተሰጣቸው ሃላፊነት…

Share Button

ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ! – እስክንድር ነጋ

ምስጋና ይደረሳችሁ! እስክንድር ነጋ፥ አዲስ አበባ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለሕዝብ፣ ለቤተሰቦቼ፣ ለወዳጆቼ፣ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብአዊ መብት ተከራካሪዎች፣ እንዲሁም፣ ለዓለማቀፍ ማኅበረሰብ (በተለይ ለምዕራባውያን) ይሁንና፣ በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com