ወይ ነዶ! (ኆኅተብርሃን ጌጡ)

ለካስ አንዲህ ነዉ መማር፤ መፈላሰፍ፤ መምጠቅ ጠፈር፤ አዲስ ግኝት በትርጉም መፍጠር፡ ዶክትሬትን መሥራት በሀገር ቀመር። የሀገርን ሥም ማስጠራት ባለም፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ አሰርዞ ማጻፍ በቀይ ቀለም። እንዲህ ነዉ ምሁር ሊቀ ጠበብት…

Share Button

«አንተስ…?» ( ወለላዬ )

ዓይኔን  በዓይኔ  ያየሁበት፣         በስተእርጅና  ያገኘሁት፣                የትናንቱ  ማሙዬ፣                 ያሳደኩት  አዝዬ            የንግሊዞችን  ወረራ                        ሰምቶ፣            በቴዎድሮስ ሞት            ተቆጥቶ፣           ለምን?  ለምን  ሞተ?         ብሎ  ሲያለቅስ፣        የዓይኑን  ዕንባ  ላደርቅ-      የልቡን  መሰበር  ላድስ፣…

Share Button

የዛ ሰውዬ ድምጽ … ወለላዬ

ፊቱ አሸቦ መስሎ፣ እንደደነገጠ፣ ተጎልጉሎ ወጥቶ፣ ዓይኑ እንደፈጠጠ፣ ባንኮኒው ጋ ሄዶ፣ ቢራውን ጨበጠ። የሆነውን እንጃ! ሁኔታው ያስፈራል፣ እንባው በጉንጩ ላይ፣ አቋርጦ ይፈሳል አልቅሶ ሲበቃው፣ ውጪ እየሰለለ፤ ያየውን በውስጡ፣ እያሰላሰለ፣ ገድለው…

Share Button

ለጀግናው አትሌት ስንብት! (ትዝታ ዘ ምሩፅ) – ጌታቸው አበራ

…በዚያ ቀውጢ ጊዜ – በዚያ ቀውጢ ዘመን፣ ከአገር በራቀበት – የደስታ ሰመመን፤ ያገር ፍቅር ስሜት – መገለጫ ፈርጦች፣ ብቸኛው አማራጭ – የደስታችን ምንጮች፣ ነበሩን! ነበሩ! “አረንጓዴ ጎርፎች”…፤ እንዲህ እንደዛሬው –…

Share Button

ይረገም!! (ጌታቸው አበራ)

ይረገም!! …PDF በክፉ ያነሳ ወርቃማውን ስምሽን፣ በሃሜት ያጎደፈ ፀዐዳ ክብርሽን፣ በክፋት ፈረሱ ወዳንቺ የጋለበ፣ በእሾኸም ምላሱ ሊወጋሽ ያሰበ፤ ሰላምሽን የነሳ፣ ባንቺ ላይ ሊሳለቅ፣ ሊቀልድ የቃጣ መልካም ህይወት ትክዳው! ነፍሱ ሰላም…

Share Button

“ትራምፕ – ቢመረጥስ?!…” – ጌታቸው አበራ

“ትራምፕ – ቢመረጥስ?!…” – PDF (የቁጭት ሃሳብ) …በበረዶ፣ በዝናም፣ በሐሩር፣ በቁሩ . . . መፈክር አንግበን፣ ላንቃችን እስኪታይ – አምባገነኖችን በጩኸት አውግዘን፣ የድምጽ-አልባውን ሕዝብ – የጭቆና ብሶት፣ ላለም ስናሰማ –…

Share Button

ዳውን ዳውን ወያኔ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

ወልቃይት ኮንሶ ምነው አይታረስ ከጋምቤላ ሐረር ምነው አይታረስ በኦጋዴን ምድር ምነው አይታረስ ሖራ ቢሾፍቱ ላይ ምነው አይታረስ በሬሳ ላይ አለፍን ካምና እስከዚህ ድረስ። …ዳውን ዳውን ወያኔ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

Share Button

መልካም አዲስ ዓመት! ግጥም በጌታቸው አበራ

የታሪክ አምድ ነባራዊ፣ ምድረ-ህይወት ፍልስፍና፣ መውጣት መውረድ፣ የዓለም ህግ፣ የተፈጥሮ ገጽ ሆነና፣ ጊዜ ክፉ፣ ጊዜ ደጉ..፣ እጥፍ-ዘርጋ፣ ዘመም-ቀና..፣ አንዴ ጽልመት..፣ አንዴ ብርሃን..፣ ባለታሪክ፣ ባለዝና፤ ስትወድቂ..፣ ስትነሺ..፣ በዘመናት ጉዞሽ ሂደት፣ ለዚህ…

Share Button

ይድረስ — ለኃይለማርያም ደሳለኝ! (ጌታቸው አበራ)

ለ’ክቡር’ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ለኢሕአዴግ ሊቀ-መንበር፣ ጠቅላይ ‘አዛዥ’ ለ”አግዓዚ”ጦር…፤ ይድረስ ለአቶ ኃይለማርያም! በስምዎ ባዘሏት ወላዲተ-አምላክ.. በወልድ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ልያዝዎ፣ ኢትዮጵያን በጥይት አያቃጥሏት.. እግዚአብሔር አባት ይቅር ይበልዎ! Read in PDF ይድረስ…

Share Button

እናት ሀገር! ጌታቸው አበራ

እናት ሀገር! “አንቺ እማማ ኢትዮጵያ አንቺ እናት ዓለም” ሎሬትሽ እያቆላመጠ ይነግርሽ እንደነበር በቀለም፤ እወቂበት ከእንግዲህ አብጂለት ፍቱን መላ፣ የሚሞትልሽ እንጂ የሚገልሽ ላይበላ፤ PDF: እናት ሀገር

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com