የሕትመት ውጤቶች

ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ

EMF – በማንተጋፍቶት ስለሺ ተሰርቶ ለእይታ የበቃው GERRETA ግርታ የተሰኘው ኢትዬጵያዊ አጭር ፊልም በአለም አቀፍ ደርጃ ሽልማትን አገኘ። ይህ ፊልም ሽልማቱን ያገኘው ጣልያን ላይ ተካሄዶ በነበረው The 9 river film…

Share Button

የጠሐፊ በእውቀቱ ስዩምን መጥሀፍ አንብበን ጨረስን ( ሄኖክ የሺጥላ )

… ጨርሰንም ዝም አላልንም የሚከተለውን ተናገርን። በወቀቱ ስዩም ከአሜን ባሻገር በሚል «የዳቦ ስም» ያሳተመው መጥሀፍ ማክሰኞ ጥር 24 2008 ከምሽቱ 12 ሰዓት ከ 47 ደቂቃ እጃችን ገባ ። መጥሐፉ ውበቱ…

Share Button

አሻራ – ቁጥር 2 (ከአውስትራልያ)

በአውስትራልያ የሚታተመው “አሻራ” ቁጥር 2 መጽሄት ለንባብ በቅቷል። አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች የነበሩ እና አሁን በአውስትራልያ በስደት የሚገኙ ናቸው። በዚህ እትም እነዚህ እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮች ተዳሰዋል። ሙሉውን በአማርኛ…

Share Button

የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ (ቁጥር 5)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ በየሳምንቱ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ እየታተመ ለህዝብ የሚቀርብ ጋዜጣ ነው። ጋዜጣው በዚህ ሳምንት እትሙ የሚከተሉትን አበይት ጉዳዮችን ይዟል። -‹‹የፈሰሰው ደምና የተሰበረው አጥንት ለነጻነት የተከፈለ ዋጋ ነው›› -የአንድነት…

Share Button

የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ (ቁጥር 4)

– ‹‹ሕዝብ ሁሉም የእሱ መሆኑን ማወቅ አለበት›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ – ‹‹ፍርድ ቤት …በገለልተኝነት ይሰራል የሚል እምነት የለኝም›› የሕግ አማካሪ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ወሰኔ – ‹‹የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ራስን በራስ ሳንሱር እንድታደርግ…

Share Button

“”ሞቼ ተነሳሁ” የሚለው ሰውዬ – “መለስ ዜናዊን ገነት አገኘኋቸው” አለ

የሀይማኖት ፣ የሞራል ወይስ የማንነት ግጭት ፍለጋ ? ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ሰሞኑን ራሱን ነብይ ብሎ የሚጠራ ዳንኤል አበራ የተባለ የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ሰው ለ5 ቀናት ሞቶ ሲኦልና ገነትን ጎብኝቶ እንደመጣ በመግለጽ የ5…

Share Button

የሚሊዮኖች ድምፅ የመጀመሪያ እትም

(ኢ.ኤም.ኤፍ) በቅርቡ አንድነት ፓርቲን በተቀላቀሉ ጋዜጠኞች የሚታተመው የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ የመጀመሪያ እትም ዛሬ ለህዝብ ቀርቷል:: ጋዜጣው ከዚህ የሚከተሉት አንዳንድ ቁም ነገሮችን ያዘለ ሲሆን; ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ መጫን ይቻላል:: የሚሊዮኖችነፃነትን፣…

Share Button

የፍኖት ጋዜጣ እትም 87ን ያንብቡ

ፍኖት – 87  ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ -የኢትዮጵያ ህዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት እንዲሆን እንታገል! -የምርጫ ስትራቴጂእንዴት ይሁን? -“ሕገ-መንግስቱ ባለቤት አልባ ነው” አቶ ተማም አባቡልጉ (የህግ ጠበቃ) -ለምርጫ 2007 ከህዝቡምን…

Share Button

“አሻራ” መጽሄት ልዩ ዕትም

አንዳርጋቸው ጽጌ ልዩ የኢትዮጵያ አፈር …የአንዳርጋቸው ጠላፊዎችና አሳሪዎች የጀግና መንፈስ የላቸውም እንጂ በክብር የሚጠብቁት ልዩ እንቋቸው በሆነም ነበር። ሚኒልክ የጎጃሙን ንጉስ ምርኮኛቸውን የተንከባከቧቸው በክብር በመጠበቅ ነበር። …ከጸጋዬ ገብረ መድህን አርአያ…

Share Button

ነገረ-ኢትዮጵያ ጋዜጣ፣ ቅፅ 1 ቁጥር17 ልዩ-ልዩ ርዕሶችን ይዛለች

ህዝባዊ እምቢተኝነት በኢትዮጵያ ሊሰራ ይችላል? (እስክንድር ነጋ)፣ የምርጫ 2007 ዝግጅት ሰርገኛ መጣ እንዳይሆን (ታምራት ታረቀኝ)፣ ጋዜጠኞችንና ጦማርያንን ማን ይፈራቸዋል? (ፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም)… Read more

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com