ዜና

በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የኦፌኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ተፈረደባቸው

“ጠበቆች ከተነሱ ተከሳሾች እንዲነሱ አይገደዱም” ጠበቃ አብዱልጀባር ሁሴን (በጌታቸው ሺፈራው) የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የድርጅቱ አመራሮች በድጋሜ በችሎት መድፈር ተፈረደባቸው። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ…

Share Button

እስክንድር ነጋ የ2018 “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል

19 ጃንዋሪ 2018 (ዘ ሄግ)  በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዘ ሄግ ከተማ ትናንት ምሽት በተካሄደው  የ2018  የፔን እና  የኦክስፋም ኖቪፕ –  “ሃሳብን የመግለጽ መብት” አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።  ሽልማቱን ያዘጋጁት…

Share Button

የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ ተቋረጠ

BBC | 15 Jan. 2018 — የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራር የሆኑትና ታዋቂው ፖለቲከኛ የዶ/ር መረራ ጉዲና ክስ ተቋረጠ። ዶ/ር መረራ በ2016 በብራስልስ የአውሮፓ የፓርላማ አባላትን ስብሰባ ተካፍለው ሲመለሱ ነበር በቁጥጥር ስር…

Share Button

“የተፈታነው ከይቅርታም ሆነ ከምሕረት ጋር በተያያዘ አይደለም” ሁለቱ ጋዜጠኞች (VOA)

የሽብር ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸውና በጥፋተኝነት ውሳኔ እስር ተፈርዶባቸው የነበሩት ሁለት ጋዜጠኞች ዳርሴማ ሶሪና ካሊድ መሐመድን ጨምሮ ስድስት የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ዛሬ በአመክሮ ከእስር መለቀቃቸውን ተናገሩ። ዋሽንግተን ዲሲ…

Share Button

በትግራይ በተቀሰቀሰ የብሄር ግጭት በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገደሉ

(EMF) በትግራይ፣ አዲግራት ዩኒቨርስቲ በተቀሰቀሰ የብሄር ግጭት በርካታ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የተገደሉ መሆኑን ከስፍራው ከደረሰን ዘገባ ለማረጋገጥ ችለናል:: ከተገደሉት ተማሪዎች መካከል ከምእራብ ጎጃም ለትምርት የመጣው ተማሪ ሃብታሙ ያለው አንዱ ሲሆን፡ ወላጆቻቸው…

Share Button

የአቶ ገብሩ ዓሥራት ሥጋት- ተስፋና የመፍትሔ ምክር (SBS Amharic)

(SBS Australia)አቶ ገብሩ ዓሥራት የቀድሞው የትግራይ ክልልና የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ ፕሬዚደንት፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ። Ø…

Share Button

በሳዑዲ ያለፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በፖሊሶች እየተያዙ ነው

መጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም የሰዑዲ አረብያ መንግሥት በአገሪቱ ሕጋዊ የመኖርያ ፍቃድ የሌላቸዉ የዉጭ ዜጎች በ90 ቀን ዉስጥ ወደየሀገራቸዉ እንዲመለሱ ማሳሰቡ ይታወሳል። ይህ የግዜ ገደብ ሁለቴ ተራዝሞ የመጨረሻዉ ጥቅምት 6…

Share Button

ኦሮሚያ አልተረጋጋችም (VOA)

ህዳር 29, 2017 ጽዮን ግርማ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎችና መደበኛ ትምሕርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት መስተጓጎሉንና ትምሕርት ቤቶች መዘጋታቸውን ተማሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዬ ገለጹ። ተማሪዎቹ ትምሕርት ለመዘጋቱ የሚጠሰጡት…

Share Button

አወዳይ ላይ የተፈፀመ ግድያና የጅጅጋ ሰፊ መፈናቀል (VOA)

ዋሺንግተን ዲሲ — በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ላይ ከተፈፀመው ጥቃቶችና እየታዩ ካሉ ግጭቶች ጋር በተያያዙ ሁከት አዘል ጥቃቶች አወዳይ ከተማ ውስጥ ቁጥሩ የበዛ ሰው ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል፡፡ ጥቃቱን ተከትሎም የሰፋ…

Share Button

በምሥራቅ ሐረርጌ ጭናቅሰን ወረዳ ውስጥ ለአራት ቀናት ውጊያ ሲካሄድ ነበር (ቪኦኤ)

ዋሺንግተን ዲሲ — በምሥራቅ ሐረርጌ ጭናቅሰን ወረዳ ውስጥ ለአራት ቀናት ውጊያ ሲካሄድ እንደነበር የአካባቢው ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል። ትናንት ካልማሌ፣ አምበሮ፣ ዋጩ፣ ለመፋ በተባሉ ቀበሌዎች ውስጥ ከጠዋቱ 11 ሰዓት አንስቶ ተኩስ…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com