ብአዴን አቶ ደመቀ መኮንንን ሊቀመንበር፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ምክትል ሊቀመንበር በማድረግ መርጧል

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ ተጠናቀቀ የካቲት 23, 2018 ዛሬ ስብሰባውን ያጠናቀቀው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ደመቀ መኮንንን ሊቀመንበር፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር በማድረግ በድጋሚ መርጧል፡፡ አዲስ አበባ — ዛሬ…

Share Button

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል (ክንፉ አሰፋ)

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤ እነ ዶ/ር ደብረጽዮን ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት…

Share Button

ምን ዐይነት አገዛዝ በኢትዮጵያ ምድር? ፋሺሽታዊ ወይስ ሌላ ዐይነት አገዛዝ? ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

የካቲት 19፣ 2018 መግቢያ እንደሚታወቀው  በአንድ አገር ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ነፃነቶች የሚታፈኑ ከሆነ፣ አንድ ህዝብ በተለያዩ የሙያ ማሀበሮች የመደራጀት መብት ከሌለው፣ ሃሳቡን ለመግለጽ የሚችልበት መድረክ ከተነፈገው፣ በተለይም ደግሞ አንድ ግለሰብም ሆነ…

Share Button

የጠቅላይ ተጠቅላይ ጨዋታ (ኤርሚያስ ለገሰ)

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቀጥሎ የኢትዬጲያን የፓለቲካ አየር የሞላው የሚቀጥለው ” ጠቅላይ/ ተጠቅላይ” ማን ይሆናል የሚለው ነው። ይህንን ጉዳይ ሰዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ይመለከቱታል። በተለይም በማህበራዊ ድረገጾች ካሉት ፍትጊያዎች አንዱ በዚህ ዙሪያ…

Share Button

ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሥልጣን -ፕ/ሮ መስፍን ወልደ ማርያም

የካቲት 2010 — ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በፈቃዱ ከባለሥልጣንነት ተሰናበተ፤ ብዙ ሰዎች አስተ አስተያየታቸውን በቴሌቪዥን ሲገልጹ እንደሰማሁት ከጠቅላይ ሚኒስትርነት በፈቃዱ ለመሰናበት ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ይላሉ፤ ይህ የማስታወስ ችሎታችንን ዝቅተኛነትን ያመለክታል፤ ጸሐፌ…

Share Button

እንዳትታለሉ ሰሙን እያያችሁ -ወርቁን መርምሩ ረጋ ብላችሁ – ይገረም አለሙ

ግድያ እስርና እንግልት በሀገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች እዚህም እዛም፤ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መፈታት፣የጠቅላይ ምኒስትሩ ሥልጣን እለቃለሁ ማለት ሰሞነኛ ክስተቶች ናቸው፡፡ በቅድሚያ በደደቢት አውሬዎች ትዕዛዝ ከታጠቁት መሳሪያ በማይሻሉ ሰዎች ትዕዛዝ ፈጻሚነት በየማጎሪያ…

Share Button

የህወሃት የአፓርታይድ ሥርዓት የሚያምበረክኩ ሁኔታዎች ተሟልተዋልን?

‘የሚጠይቅ ፈላስፋነው’ ይባላል። እኔም ፈላስፋ ባልሆንም መጠየቅ እውዳለሁ። ያ ሲባል ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ይገኝላቸዋል ማለት አይደለም። ስለሆነም ለዚህ ጥያቄ የተሟላ መልስ የሚሰጥ እውቀት ባይኖረኝም የሚታየኝን ለማስጨበጥ እሞክራለሁ ። ህወሃት…

Share Button

ዓመፀኛ ዋሻ – መስፍን ማሞ ተሰማ

[PDF] መነሻ፤ ወርሃ የካቲት ለነፃነትና ለባንዲራ ከወራሪዎች ጋር ተናንቀው ኢትዮጵያን በነፃነት ያቆምዋትን ሠማዕታት አብናቶቻችንን (አባት እናቶቻችንን) የምንዘክርበትና ስለባንዲራና ስለኢትዮጵያ ቃል ኪዳናችንንም የምናድስበት ወር ነው። እነሆ ደግሞ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያን ካነቀው…

Share Button

“የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ወይስ “በችኮላ የወጣ ዓዋጅ”? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ከሁለት ቀናት በፊት “መንግሥታችን” የተለመደውን “የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ” ማወጁን በመከላከያ ሚንስትሩ በኩል አሳወቀን። የለምደነውና የጠበቅነው በመሆኑ በዓዋጁ መውጣት ብዙም ባንደነግጥም፣ ዓዋጁን ለምን ባሁኑ ሰዓት ማወጅ እንዳስፈለገና፣ በተለይም ጠ/ሚኒስትሩ “በሰላማዊ መንገድ…

Share Button

ታላላቅ ነገሮች ሁሉ የሚከናወኑት ከውስጥ ነው -ከታምራት ይገዙ

እንቁላል በውጪ ኃይል ከተሰበረ ህይወት ይጠፋል(ይፈጸማል:: እንቁላል ውስጥ ባለ ኃይል ከተሰበረ ግን ህይወት ይጀምራል:: ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሁፌ ባጭሩ ለማስቀመጥ የሞከርኩት የዘመኑ እርበኞች ቄሮዎችና ፋኖዎች ያቀጣጠሉት የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በአብዛኛው ኢትዮጵያ ክልል ስር ሰዶ…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com