አበይት ርዕስ

ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣናቸው ሊለቁ ነው (ሙሉውን ቃል በጽሁፍ ይዘናል)

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የፖለቲካ እስረኞች መፈታትን ተከትሎ፤ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው የእለቱ መነጋገሪያ ዜና ሆኗል። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከጠቅላይ ሚንስትርነት በተጨማሪ፤ የኢህአዴግ ድርጅት ሊቀመንበርም ናቸው። አሁን ከሁለቱም ስልጣን…

Share Button

የትግሬ-ናዚዎች አዋጅ፦ «ዐማራን ከምድረ-ገፅ እናጠፋለን!»

ወያኔ የተመሠረተበት ዓላማ እና ተልዕኮ በድርጅቱ ማኒፌስቶ በግልፅ የሠፈረው አቋሙ ነው። ወያኔዎች ተዋጊዎቻቸውን ከሚቀሰቅሱባቸው መፈክሮች «ገረብ ገረብ ትግራይ፣ መቃብር ኣምሓራይ» የሚል ይገኝበታል፤ ትርጉሙም «የትግራይ ተራሮች የዐማራ መቀበሪያ ይሆናሉ» ማለት ነው።…

Share Button

“እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ስለ ማረሚያ ቤት ቆይታው በአዲስ አድማስ

• “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010…

Share Button

በዘረኞች ያለፍላጎቱ ተገዶ “ዘርህን ለይ” የተባለው የጎንደር አማራ ሕብዝ ድምጹን በካርዱ ሰጥ!

(welkait.com) የትግራይ ዘረኞች ባመጡትን ዘረኛ ከፋፍይ ስርዓት ምክንያት ከአሁን በፊት የአማራው ሕዝብ የሚፈናቀለው ከአማራ ክልል ውጭ ተብሎ ከተከለሉት የኢትዮጵያ ክልሎች ነበር። ዘረኛው የትግሬ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ካለፉት 27 ዓመታት ጀምሮ…

Share Button

ጣምራ ቁስል – ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

ደራሲ፤ ተስፋዬ መኮንን ባይለየኝ (ዶ/ር) ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ (PDF) ቀዳሚ፤ እነሆ ከጣምራ ቁስል በፊት “ቀይ አንበሳ” ነበረ። እነሆም ስለ ‘ቀይ አንበሳ’ ‘በማንኪያ’ እናቀምሳለን። እንዲህ ብለን፤ አልኻንድሮ ዴል ባዬ ኩባዊ…

Share Button

አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል ሃጎስን ያሳሰረ የስኳር ፋብሪካ ጦስ! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

የመንገድ ስራዎች ባለስልጣን ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዛይድ ወልደገብርኤል ሃጎስ በትላንትናው እለት በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል። አቶ ዛይድ የመንገድ ስራዎችን ኮንትራት ለቻይና ድርጅቶች በመስጠት፤ ምናልባትም ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሙስና ውስጥ…

Share Button

በአዲስ አበባ ላይ የልዮ ተጠቃሚነት መብት ድንጋጌ ይዘት እና አንድምታው

ወያኔዎች ስልጣን ላይ በቆዩባቸው አመታት ያጋጠማቸውን ፈተና ከሚወጡባቸው ስልቶ አንዱ፣ አዲስ አጀንዳ ፈጥሮ የፖለቲካ ተቃወሞውን ትኩረት ማስቀየር ነው። የሚገርመው ነገር ይህ ዘዴ የስርዓቱን አድሜ በማስቀጠል ስኬት ብቻ ሳይወሰን ፣በግራም በቀኝም…

Share Button

ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ተቃዋሚ ሃይሉ “ፉከራ” እና “ጉራ ብቻ” ነው – ዝግጅት የለም ይለሉ

ተቃዋሚው እርስ-በርሱ ተነጋግሮ አያውቅም። የጋራ አጀንዳም የለውም። ነገ ደረስኩ – ከነገ ወዲያ ደረስኩ እያሉ መፎከር ብቻ ነው ያለው። ኢትዮጵያ ያለው ህዝብ ማንም ሳያደራጀው ቁጣው በገነፈለበት ወቅት አንድ ነገር ማድረግ ቢቻል…

Share Button

የወልቃይት–ጠገዴ ጉዳይ ብሄርን መሰረት ያደረገ የክልሎች አሸናሸን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው (ሽንጎ)

ግንቦት 20፣ 2009 (ሜይ 28፣2017) የወልቃይት—ጠገዴ ጉዳይብሄርን መሰረት ያደረገ የክልሎች አሸናሸን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው     የኢትዮጵያ  ህዝብ  የጋራ  ትግል  ሽንጎ  (ሽንጎ)  የስራ  አስኪሃጅ  ኮሚቴ  የሀገራችንን  ሁኔታ  በየጊዜው እየገመገመ የፖለቲካ አቅጣጫ ማሳየት አንዱ ተግባሩ ነው። የስራ…

Share Button

የጃንሆይ እናት! (ዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ)

ነገሩ ትንሽ ቆየ። እኔ ግን በሆነ አጋጣሚ በቅርቡ ነው ቃለ ምልልሱን የሰማሁት። ተስፋዬ ገብረአብ አዲስ ስላሳተመው – “የጀሚላ እናት” መጽሃፍ፤ ከጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ ጋር አጭር ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር። በትክክል…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com