ትንታኔ

የቄሮ ማንነት ላልገባቸው (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ሰሞኑን “ቄሮ ቃር እንዳይሆን” በሚል ርዕስ አቶ ሽሽጉ በሚባሉ ግለሰብ የተጻፈ ማስታወሻ በአይጋ ፎረም ላይ ታትሞ በጥሞና አንብቤ ነበር። አቶ ሽሽጉን በዚች ቀውጢ ሰዓት እንደዚህ ዓይነት ጽሁፍ ለማውጣት የገፋፋቸው አንዳች…

Share Button

ከቄሮዎች፣ ከፋኖዎችና ከመላው ሕዝብ ምን ይጠበቃል? –   ብሥራት ደረሰ

  የሰሞኑ የሀገራችን ሁኔታ ግንቦት 13 /1983 ዓመተ ምሕረትን በመጠኑ ያስታውሰኛል፡፡  ኃይለኛ ወጀብና የለበሱትን ልብስ ሣይቀር ከሰውነት ላይ ገፍፎ እርቃን የሚያስቀር ከባድ ንፋስ ባናወጣት በዚያች የዕለተ ማክሰኞ ግማሽ ቀን ውስጥ…

Share Button

ህገ መንግስቱን የጣሰ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና አንደምታው! (በዳዊት ከበደ ወየሳ)

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አለመረጋጋት ተከትሎ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጇል። ይህ ማለት “አገሪቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በወታደራዊ የደርግ አስተዳደር ስር ወድቃለች” ማለት ነው። ይህ እንዳለ ሆኖ፤ አዋጁ ህጋዊውን መስመር የተከተለ መሆን…

Share Button

ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? (ክንፉ አሰፋ)

ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር።  ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ…

Share Button

“ድል ለሰላማዊ ትግላችን!” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ – በዳዊት ከበደ ወየሳ

ከብሔራዊ እርቅ ባሻገር! – በዳዊት ከበደ ወየሳ እድሜያችን ገና በሃያዎቹ ውስጥ እያለ፤ ከነእስክንድር ጋር ደጋግመን የምንጫወተው፤ ነገር ግን ሁሌም አድማጭ እና መፍትሄ የማናገኝለት ጉዳይ ቢኖር፤ የብሔራዊ እርቅ ርዕሰ ጉዳያችን ነበር። ያ…

Share Button

ኢትዮጲያ “ልሂቃኖቿ” የማያዝኑላት ሀገር – ኤድመን ተስፋዬ

እውቁ ኢኮኖሚስት ዳግላስ ኖርዝ የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ብልፅግናም ሆነ ቀውስ ከሀገሪቱ ተቋማዊ ጥንካሬ ጋር የተገናኘ ስለመሆኑ በመግለፅ አብዛኛዎቹ ደሀ ሀገራት ድህነት መንስኤ ከገነቡት ተቋም ጥንካሬ ጋር የተገናኘ ስለመሆኑ ይተነትናል፡፡ እንደ…

Share Button

ኦህዴድ የህወሃት ፍራንከንሽቴይን? (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ሜሪ ሼሊ የምትባለዋ እንግሊዛዊት በ 1917 ዓ/ም ከአራት ጓደኞቿ ጋር ጄኔቫ አካባቢ ለዕረፍት መጥታ እያለች አንድ ቀን ማታ እንደሁ እሳት እየሞቁና እየተዝናኑ በጨዋታ መካከል እስቲ ከመካከላችን ማን በጣም አስፈሪ የሆነ…

Share Button

የወያኔ እሳት አደጋ መከላከያው አቶ አብረሃም ያዬህ  (ከዘገየ ድሉ)

“ፖለቲካ ተንታኝ አብርሃም ያየህ፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች  ያጋራሉ።”  በሚል  ውብ  አረፍተ  ነገር  ታጅበው ያደረጉትን ቃለ ምልልስ በተመለከተ ስለ  ግለሰቡ …

Share Button

የንግድ ስርአቱና “የቲም ለማ” ግኝት! (ኤርሚያስ ለገሰ)

#1: መግቢያ በአቶ ለማ መገርሳ ሊቀመንበርነት የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ የ10 ቀን ዝግ ስብሰባ ለማድረግ ተቀምጧል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተለያዩ ድርጅታዊ፣ ክልላዊ፣ አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በመመርመር ታላላቅ…

Share Button

የአዲስ አበባው ማዕከላዊ እሥር ቤት ቤተመዘክር ክሮቢን ደሴት ሲነጻጻር

ወልዳአብ ደንቡ ሐሙስ ጥር 24/ 2010 (Feb 01/02/18) ለማኅበራዊ ፍትኅ፣ለኅግ የበላይነት፣ለመልካም አስተዳደር ወዘተርፈ ጠበቆችን በማሰቃየት ፍጹም አምባገነናዊ የፖለቲካ ሥርዓት ማስፈጸሜያና ማስረዘሜያ በሆነው በማዕከላዊ እሥር ቤት የሚገኙትን እሥረኞችን ፈትተው ወደ ቤተመዘክርነት…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com