በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ! (ሰመጉ)

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት በሐረር ከተማ ውስጥእየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭቶች እጅጉን ተባብሰው መቀጠላቸውንና አሳሳቢ ቀውስና መዘዝ በማስከተል ላይ መሆናቸውን ገልጿል። መግለጫው በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የብሔረሰቡ…

Share Button

አዲሱን የባርነት አዋጅ አጥብቀን እንቃወማለን! – በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን ! በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ…

Share Button

ጎንደርን የመከፋፈል አደገኛ ዘመቻ ኢትዮጵያን የማፈራረስ የመጨረሻው ደወል ነው (የጎንደር ሕብረት)

ይድረስ ለጎንደር ህዝብ (ቁጥር 13) ባለፉት ሶስት አመታት በተደጋጋሚ እንዳሳሰብነዉ የጎንደር ህዝብ በአንድነት ቆሞ በዉስጥም በዉጭም ያለዉ ኢትዮጵዮያዊ ሁሉ ተባብሮ የጠላትን ሴራ ለማክሸፍ ብቃት እንዳለዉ በሙሉ ልብ አስገንዝበን ነበር። አሁንም…

Share Button

ጎንደር ኮስተር በል! -ጎንደር ህብረት

ጎንደር ህብረት ይድረስ ለጎንደር ሕዝብ ቁ. 12 ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ ደግሞ የታሪክ ራስ የሆነችዋን መሰረት ለመናድ በጎንደር ሕዝብ እና በታሪካዊ ቅርሶቿ ላይ ጦርነት ካወጀ፤ የዘር ማፅዳት እርኩስ ዘመቻውን የክተት…

Share Button

ለውጥ ያረገዙ መልካም አጋጣሚዎች፣ የአዋላጅ ያለህ እያሉ ነው

ሞወዐድ – ነሃሴ ፪ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ቅጽ ፩ ቁጥር ፭ በየትኛውም መልኩ በሕዝብ ላይ የተጫነን አምባገነንና ዘረኛ አገዛዝ ለመጣል፣ ለውጥን አስፈላጊ የሚያደርጉ አጋጣሚዎች አሉ። ካሉት የለውጥ አዋላጅ መልካም አጋጣሚዎች…

Share Button

የትግሬ-ወያኔ ወታደራዊ አገዛዝ ሊመሠርት እንደሆነ በአፈጉባዔው ዐባይ ፀሐዬ በኩል አስነገ

የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ ግንባር (ወያኔ) አጠቃላይ ግብ፣ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ማጥፋት ነው። የዚህ ግብ መዳረሻ ደግሞ በኢትዮጵያዊነታቸው በጽኑ የሚያምኑ ኢትዮጵያውያን እና ከሁሉም በላይ፣ የዐማራውን ነገድ ማጥፋት ሲቻል እንደሆነ በማመኑ፣ ላለፉት…

Share Button

የኢትዮሚድያን አገልግሎት በተሻለ የዌብ ቴክኖሎጂ ለማስፋፋት የቀረበ የገንዘብ ማሰባሰብያ ጥሪ

በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን – በቅድሚያ ልባዊ ሰላምታዬን አቀርባለሁ። ሰሞኑን በግል የኢሜይል ጥሪ ልኬላችሁ እጅግ አበራታች የገንዘብ እርዳታችሁንና ድጋፋችሁን ለላካችሁልኝ፣ በመላክ ላይ ላላችሁት ወገኖቼ ልባዊ ምስጋናዬን እንድገልጽ አፈልጋለሁ። ቀጣዩ…

Share Button

ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ – ሃብታሙ አያሌው የመጀመሪያውን ሕዝባዊ ስብሰባ በዋሺንግተን ዲሲ ያደርጋል

አገራችን ኢትዮጱያ የልጆች መካን አይደለችም። ጥቂቶች በሕዝብ ላይ የግፍ ቀንበር ጭነው፣ የሕዝብን ሃብት እየመዘበሩ፣ ዜጎችን ለስቃይና ለእንግልት እየጋረዱ ባሉበት ወቅት፣ ብዙዎችም ለጥቅም ሲሉ እንዳላዩ ሆነው ዝምታን በመረጡበት ወቅት፣ ለሕዝብ የቆሙ፣…

Share Button

ፎረም 65፦ አደራዳሪ የሌለው ድርድር ፡ ዶክተር የሌለው ሆስፒታል ነው

አገራችን ባለፈው ዓመት ካለፈችበት ህዝባዊ ተቃውሞዎች አንፃር ኢሕአዴግ ከህጋዊ አገራዊ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ማድረግ እንደሚፈልግ መግለፁ ለብዙዎቻችን ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበር። ሆኖም በቅድመ ድርድር ሂደቱ ወቅት ኢሕአዴግ ያሳየው አካሄድ…

Share Button

ከቀድሞ የሀገር መከላከያና የፖሊስ ሠራዊት የወጣ መግለጫ

(EMF) በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ  ቀድሞ የሀገር መከላከያና የፖሊስ ሠራዊት  ማህበር ያወጣውን መግለጫ ሙሉ ቃል አውጥተናል። ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com