የፖለቲካ ውይይት በብራስልስ – ዶይቸ ቬለ

2ኛው የአውሮጳ ኢትዮጵያውያን መድረክ _ Brussels

2ኛው የአውሮጳ ኢትዮጵያውያን መድረክ

December 4, 2017 – ኢትዮጵያ ወዴት? የተረጋጋ የሽግግር እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ በብራስልስ ባለፈው ቅዳሜ የአንድ ቀን ስብሰባ ተካሄደ። ድልድይ በአውሮጳ የኢትዮጵያውን መድረክ የተሰኘው በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው እና በቤልጅየም ብራስልስ የተመዘገበው ቡድን በጠራው  ስብሰባ ላይ የተለያዩ የጥናት ጽሁፎች ቀርበዋል።

ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ

Share Button