የኢትዮጵያና የኤርትራ የትላንት፣ የዛሬና የነገ ግንኙነቶች – የአዲስ ድምጽ ራዲዮ ውይይት

addis-dimts-panelየኢትዮጵያና የኤርትራ የትላንት፣ የዛሬና የነገ ግንኙነቶች በሚል ርእስ ዙሪያ ቭዥን ኢትዮጵያ (Vision Ethiopia) የተባለ ድርጅት በዋሽንግተን ዲሲ ውይይት ማካሄዹ ይታወሳል:: ውይይቱ ነጻ ሳይሆን አንድን ወገን – በተለይም የአቶ የአቶ ኢሳያስ አፈወርቂን ስብእና ከፍ ለማድረግ የታቀደ ነው ሲሉ በርካታ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ተወላጆች እየተቹት ይገኛሉ:: አዲስ ድምጽ ራዲዮ አራት ተወያዮችን (ሁለት ከኢትዮጵያ እና ሁለት ከኤርትራ) አቅርቦ አነጋግሯል;; ውይይቱን ያድምጡ::

Share Button