የአቶ ገብሩ ዓሥራት ሥጋት- ተስፋና የመፍትሔ ምክር (SBS Amharic)

(SBS Australia)አቶ ገብሩ ዓሥራት የቀድሞው የትግራይ ክልልና የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ ፕሬዚደንት፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ያላቸውን ሥጋትና ተስፋ ያንጸባርቃሉ። እንዲሁም፤ አማራጭ የሚሏቸውን የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።

Ø ሥጋት – ከፍተኛው ሥጋት ‘ኢትዮጵያ ባለችበት ትቀጥላለች ወይ?’ የሚለው ነው

Ø መፍትሔ – ከኢሕአዴግ የፖለቲካ ማዕቀፍ ወጣ ብለው የሚያስቡ ፓርቲዎች ከኢሕአዴግ የተሻሉ ሆነው መገኘት

Ø ተስፋ – ቀውሱ አዲስ ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆናል

Share Button