አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁ፤ ጣልያን ለግራዚያኒ የቆመው መታሰቢያ እንዲዘጋ ያስተላለፈውን ብይን አስመልክቶ ይናገራሉ

አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁ

አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁ፤ የዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ – የኢትዮጵያ ጉዳይ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ አንድ የጣልያን ፍርድ ቤት ኖቬምበር 7፣ 2017 አፊሌ – ጣልያን ለማርሻል ሮዶልፎ ግራዚያኒ የቆመው መታሰቢያ እንዲከላና መናፈሻውም እንዲዘጋ ያስተላለፈውን ብይን አስመልክቶ ይናገራሉ።

Share Button