ትውልድ ፈታኝ ቀውጥ! (ኣረጋዊ በርሄ)

“በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ፣ በድረቅ የደቀቀው ህዝባችን፥ በኣሁኑ ወቅት ደግሞ በግጭቶች ሳብያ እያለቀ ነው። ሃገር ከባድ ቀውጥ ውስጥ ገብታለች። በእርስበርስ ግጭቶች ሳብያ ከድንበሩ ጀምሮ ማህሉ ድረስ ባለው ህዝባችን ላይ…

Share Button

የቅማንት/አማራ ነኝ ምርጫና የውጤቱ እንድምታው!

ወያኔ ቅማንንት/አማራ ብሎ ለመከፋፈል የፈለገበትን ዓላማና በሕዝቡ ላይ የሚያስከትለው አደጋ ወያኔ ይሄንን ምርጫ ለማድረግ የምርጫ ወረቀት ለሕዝቡ ማደል በጀመረ ማግስት “የቅማንት የማንነት እንቅስቃሴ እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ዓላማውስ ምንድን ነው?” በሚል…

Share Button

ብሔር የሰፈረበት የሀገራችን የቀበሌ መታወቂያ ወረቀትና መዘዙ (በያሬድ አውግቸው)

ትላንት ሴፕቴምበር 18/ 2017 በቶሮንቶ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን የካናዳ መገናኛ ብዙሀን በኢትዮጵያ    የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ  ዝምታቸውን ይስበሩ የሚል ሰላማዊ ሰልፍ  አድርገን  ነበር። በሰልፉ ላይ በተደጋጋሚ ከሚነሱ መፈክሮች መካከል “ ኖ…

Share Button

ግዜ እየጠበቀ የሚፈነዳው የመለስ ቦንብ – ይገረም አለሙ

ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን በመርሳት ስለነገም በማሰብ ለማይደክሙ ለእለት ለእለቱ ብቻ ለሚጮሁት ካልሆነ በስተቀር ይህ…

Share Button

የኢትዮጵያዊነት ከፍታ … – በዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

(ዶር. በድሉ ዋቅጅራ፡ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ) መቼስ ከአዙሪት መውጣት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊ ምጽአት ነው፡፡ የየዘመኑን ታሪክ ብንመረምር ነገስታትና መንግስታት የሚኮንኑትና የሚጸየፉት ያለፈውን ንጉስና መንግስት እንጂ፣ የግፍና የጭቆና ተግባራቸውን አይደለም፡፡ በመሆኑም ውለው…

Share Button

የ”ሕዝበ-ውሳኔው” ውጤት – ቅማንት አማራነቱን በድምጹ አስረግጧል!

(EMF) ሰባት የቅማንት ቀበሌዎች አማራ መሆናቸውን በሰጡት ድምጽ ሲያረጋግጡ፤ አንድ ወረዳ የራስ አስተዳደር መምረጡን ደብርሃን ድረ-ገጽ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። በ12 የሰሜን ምእራብ ጎንደር ቀበሌዎች እንዲካሄድ የተወሰነው የ “አማራ ወይንም ቅማንት” ህዝበ…

Share Button

ከግጭቱ ማን ምን ያተርፋል? (ዋዜማ ራዲዮ ልዩ ዘገባ)

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እየተፈፀመ ላለው ብሄርን ያማከለ ግጭት ከወቅታዊ ጉዳዮች በዘለለ ተቋማዊና ህገመንግስታዊ መደላድል እንዲያገገኝ ያደረጉ ምክንያቶች አሉ። አሁን በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል መንግስታት መካከል የተለኮሰው ግጭት ያለፉትን ሶስት አመታት አንካሳ ሆኖ…

Share Button

ቅማንት ነው ወይስ አጋሜ የራሱ ክልል የሚያስፈልገው? (መንገሻ መልኬ)

ቅማንት ከጎደር አማራ ሕዝብ የተለየ አማራ ክልል ካለው፤ የአክስሙ ትግሬ ሕዝብ ከአጋሜ የተለየ ትግሬ ክልል ሊኖረው ይገባል። የቀደመ ታሪክን ለግንዛቤ መጥቀስ የጽሑፍ መግቢያ መንደርደሪያ ከመሆኑም በላይ አዲሱ ታሪክ ከትየ ጀመረ…

Share Button

በዘረኞች ያለፍላጎቱ ተገዶ “ዘርህን ለይ” የተባለው የጎንደር አማራ ሕብዝ ድምጹን በካርዱ ሰጥ!

(welkait.com) የትግራይ ዘረኞች ባመጡትን ዘረኛ ከፋፍይ ስርዓት ምክንያት ከአሁን በፊት የአማራው ሕዝብ የሚፈናቀለው ከአማራ ክልል ውጭ ተብሎ ከተከለሉት የኢትዮጵያ ክልሎች ነበር። ዘረኛው የትግሬ መንግስት ስልጣን ከያዘበት ካለፉት 27 ዓመታት ጀምሮ…

Share Button

አወዳይ ላይ የተፈፀመ ግድያና የጅጅጋ ሰፊ መፈናቀል (VOA)

ዋሺንግተን ዲሲ — በሶማሌ ክልልና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ላይ ከተፈፀመው ጥቃቶችና እየታዩ ካሉ ግጭቶች ጋር በተያያዙ ሁከት አዘል ጥቃቶች አወዳይ ከተማ ውስጥ ቁጥሩ የበዛ ሰው ሕይወት መጥፋቱ ተገልጿል፡፡ ጥቃቱን ተከትሎም የሰፋ…

Share Button
Social Media Auto Publish Powered By : XYZScripts.com