28ኛውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን አስመልክቶ ስለቀረቡት ዘገባዎች የተሰጠ ምላሽ

28ኛውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን አስመልክቶ አመታዊ ዝግጅትን አስመልክቶ በተለይ በኢ.ኤም.ኤፍ ላይ በአቶ ዳዊት ከበደ እና አቶ ክንፉ አሰፋ የቀረቡ አስተያየቶች የነበሩ መሆናቸው የሚታወስ ነው። ሁለቱንም ጽሁፎች በኢ.ኤም.ኤፍ ላይ ያወጣነው ለፌዴሬሽኑ የወደፊት ህልውና ጠቃሚ ናቸው በሚል መንፈስ መሆኑን እያስታወስን፤ በሌላ በኩል ደግሞ በቀረቡት ዘገባዎች ላይ አዲስ ምላሽ ቀርቧል። ይህንኑ ምላሽ በኢ.ኤም.ኤፍ ለህትመት አብቅተነዋል። ይህንን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 19, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.