1 ሄክታር መሬት በ20 ብር! – ልዩ ጥናታዊ ዘገባ

በኢትዮጵያና በሌሎች የአፍሪካ አገሮች እየተካሄደ ስላለው የመሬት ነጠቃ ሰኔ 1፣ 2003 መቀመጫው በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ጠቅላይግዛት የሆነው የኦክላንድ ተቋም አንድ ጥናታዊ ዘገባ አውጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ ላይ የሚያተኩረው ክፍል ከአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ጋር በቅንጅት የተጠና ሲሆን ዘገባው በ “ኢንቨስትመንት” ሽፋን ነዋሪውን ለዘመናት ከኖረበት ቀዬ በማፈናቀል አንድ ሄክታር መሬት በዶላር $1.19 (ከ20 ብር በማይበልጥ) ለ99ዓመታት በሚቆይ ሊዝ እየተሰጠ ያለበትን ሁኔታቦታው ድረስ በመገኘትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ነዋሪዎችና ሌሎች ግለሰቦች ጋር በመነጋገር የተዘጋጀ ዘገባ ነው፡፡ ልዩ ጥናታዊ ዘገባ… [PDF]

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 11, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.