የፌስቡክ ተቃርኖዎች (ጽዮን ግርማ ከአዲስ አበባ)

በዓለም ዙሪያ አንድ ቢልዮን ያህል ተጠቃሚዎችን አፍርቷል፡፡ በተጠቃሚዎቹ ብዛት ከማኅበራዊ ድር ዐምባዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል፡፡ በቢልዮን ከሚቆጠሩት የፌስቡክ ተስተናጋጆች መካከል ከግማሽ ሚልዮን በላይ (867,000) የሚኾኑት ከኢትዮጵያ የተመዘገቡ ናቸው፡፡ ይህ አኀዝ ከአጠቃላይ የአገሪቱ ሕዝብ ብዛት 0.99 በመቶውን ብቻ እንደሚይዝ በየጊዜው መጠናዊ መረጃ የሚሰጠው የሶሻል ቤከርስ (Social Bakers) ድረ ገጽ ያስረዳል፡፡ በዚህ አኀዝ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር ሲጨመር የተገልጋዩን ቁጥር ወደ 1.2 ሚሊዮን ከፍ እንደሚያደርጉት ይገመታል፡፡ Read story in PDF: የፌስቡክ ተቃርኖዎች…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 17, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. You can leave a response or trackback to this entry

One Response to የፌስቡክ ተቃርኖዎች (ጽዮን ግርማ ከአዲስ አበባ)

  1. Girma s Reply

    December 19, 2013 at 2:36 AM

    It is informative! Timely too!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *