የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው)

እያደር የማዳምጣቸው ዜናዎች ፈሊጥ የያዙ ይመስለኛል በየ… በ… ከ… እና ለ… ኆኄያት የሚጀምሩት ቃላት ላይ ማላዘን በብዛት አጋጥመውኛል። በኢትዮጵያ… ከማለት ይልቅ በ(ማላዘን)ኢትዮጵያ…፣ ከአሜሪካ… የሚለውን ከ(ማላዘን)አሜሪካ…፣ ለእሥረኞች… ብሎ በአንድነት ከማንበብ ይልቅ ለ(ማላዘን)እሥረኖች… የአካባቢው… የሚለውን የ(ማላዘን)አካባቢው… ብሎ ማንበብ ዓይነት ማለት ነው። ግን ትክክል አይደለም። (ሙሉውን በPDF ያንብቡ)

የ... በ.... ከ.... ለ....

የ… በ…. ከ…. ለ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 24, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. You can leave a response or trackback to this entry

One Response to የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው)

  1. Pingback: የዜና አንባቢዎችን የ’የበከለ’ ችግሮች (በሰይፉ ኣዳነች ብሻው) | Ethio News Monitoring

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *