“ለሃያ አመት ተፈትኖ የወደቀ አካል፤ በቃ ሊባል ይገባዋል!” አንድነት ፓርቲ

አንድነት ፓርቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ፤ “ለሃያ አመት ተፈትኖ የወደቀ አካል፤ በቃ ሊባል ይገባዋል!” ብሏል። ፓርቲው በዚህ መግለጫው በኢትዮጵያ እየደረሰ ያለውን የኢኮኖሚ ድቀት፣ የአባይን ግድብ እና በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ወከባ አስመልክቶ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥቷል። የአንድነት ፓርቲ የሰጠውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 12, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.