ፖለቲካ ማለት ለእኔ -ከማተቤ መለሰ ተሰማ

የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው በመምጣት እዚያው ከነበሩት መካከል አንዱ፡ እኔ ፖለቲከኛ ሰው አልውድም፡ ሲል ሌሎች ጭራሽ ያዳመጡት አይመስልም ነበር፡ በበኩሌ ግን በገደምዳሜ እኔን ለመወረፍ እንደሆነ ባውቅም እንዳልሰማሁ ማለፍን መረጥሁና ዝም አልኩት፡፡

ፖለቲካ ለእኔ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 29, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.