ፍኖተ ጋዜጣ ቁጥር 13 ዕትም

Fenote Netsanet issue no. 13 October 2011

Fenote Netsanet issue no. 13 October 2011

ፍኖተ ነጻነት በቁጥር 13 እትሙ፤ ከዚህ በታች ያሉትን ዜናዎችና መጣጥፎችን ይዞ ቀርቧል።
– ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች በድጋሚ በትላንትናው ዕለት ፍ/ቤት ቀረቡ
– በቁጣ የተጀመረው የጠቅላይ ሚንስትሩ ንግግር
– “ሥልጣን አለኝ ብሎ ሕግን እየጣሱ ዘለፋ፣ዛቻና ማስፈራሪያ መፈጸም ተገቢ አይደለም፡፡” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ
– ጠ/ሚሩ ከሳሽ፣ መስካሪና ፈራጅ ዳኛ ሆነዋል – ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ
– “ፈላጭ ቆራጭ ነኝ የሚባልበት፤ በጉልበት ብቻ ችግሮች የሚፈታበት ዘመን አብቅቷል” ዶ/ር መረራ ጉዲና
– “የኢህአዴግ ባለስልጣናት ናቸው ወደ ኦብነግና ኦነግ የገቡት” አቶ ገብሩ አስራት
– የጋዳፊ አሟሟት ለአምባገነኖች መልዕክት አለው ተባለ
– በጐንደር አንድ የአንድነት ፓርቲ አባልና አንድ ደጋፊ መገደላቸው ተገለጸ
– በዝዋይ 250 ሱቆች ፈረሱ
– የአቶ መለስ ንግግር ፋላሲዎች እና የተድበሰበሱ የሕዝብ ጥያቄዎች
– የእኛ አባላት የሰላም፣ የነፃነት፣ የዴሞክራሲና የሀገር አንድነት አርበኞች እንጂ ሽብርተኞችና የማንም ተላላኪዎች አይደሉም

– የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አሳሳቢ ፈተና ላይ ወድቃለች ተባለ
– ሲኖዶሱ በውሳኔ ሃሣብ እንዳይከፋፈል ተሰግቷል
– የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎችም ተግባራዊ እንዲደረጉ ተጠይቋል

ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ!!

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 27, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.