ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 32 እትም

ፍኖተ ነፃነት በቁጥር 32 እትሙ ከዚህ የሚከተሉትን ዜናዎችና ዝርዝር ዘገባዎችን አቅርቧል። ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
-ሴቶች ከፍርሃት ቆፈን እንዲላቀቁ እንሠራለን
-ከጠንካራ ተቃዋሚ ምን ይጠብቃሉ…?
-ጠንካራ ተቃዋሚስ ከየት…?
-ሕገ መንግስቱ ያጎናፀፈን ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ
መብታችን ይከበር
“ከተሸራረፈ ነፃነት የለየለት ባርነት ይሻላል!”
-የአወሊያ ኮሌጅ የተማሪዎች ጥያቄ ወደ ሀገር አቀፍ ተሸጋገረ
-የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተዳደር እንዲያስችል የተዘጋጀ ረቂቅ (ሞዴል)ውይይት ተደረገበት
-ፖለቲካችን VS ነባራዊው ኹነት!
-አንዱዓለም አራጌ በማረሚያ ቤት የግድያ ሙከራ እንደተፈፀመባቸው ገለፁ
-“ዛሬ መሣሪያ የሌለው ጦርነት ውስጥ ነን”
– እውን አቦይ ስብሐት ነጋ የሚናገሩት
– እስከመቼ ካርድ ሲመዘዝ ይኖራል?
– እና ሌሎችም…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 7, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.