ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 34

ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 34 ልዩ ልዩ ዜናዎችና ዘገባዎችን ይዞ ለህትመት በቅቷል። ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ዝርዝሮች በተጨማሪ ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ላይ ይጫኑ።

-“የሚያስደንቀው ሀቀኛ ተቃዋሚዎች ይህንን ሁሉ ተቋቁመው እዚህ መድረሳቸው ነው” የተከበሩ አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም ዑቱራ
-የመምህራን ደሞዝ ጭማሪ ቁጣን ቀሰቀሰ ተባለ
-የአንዱዓለም አራጌ ደብዳቤ አትላንታ ላይ በጨረታ አንድ ሺ ዶላር ተሸጠ
-ሕጋዊ የፍርድ ሂደትን ባልተከተለ ሁኔታ የታሰሩ ዜጐች በአስቸኳይ እንዲፈቱ መኢአድ ጠየቀ
-በዓረብ ሀገሯት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊንን መብት ለማስከበር፣ ሁላችንም ኃላፊነታቸን እንወጣ!
-የአቶ መለስ እዉነተኛ የሥልጣን መሠረት ማን ነዉ?

እነዚህንና ሌሎችንም ር ዕሰ ጉዳዮችን ክፍፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ያገኛሉ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 21, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.