ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 33

ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 33 ልዩ ልዩ ዜናዎችና ዘገባዎችን ይዞ ለህትመት በቅቷል። ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ዝርዝሮች በተጨማሪ ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ላይ ይጫኑ።  

-“የዜጐቻችንን ደህንነትና መብት ለማስጠበቅ መንግስት መሆን አይጠበቅብንም” የተከበሩ አቶ ተመስገን ዘውዴ

-የሴቶች መብትና ጥቅም ለማስከበር ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

-የ‹‹ህሊና እስረኞች››ን በመዘከር የሻማ ምሽት ተከናወነ

ሙስና!? !!እሪ! እሪህ! ፕሮፌሰር ሰይድ ሐሰን መሪ ስቴት ዩኒቨርስቲ (አሜሪካ)

-“ጊዜው ከአለፈ ሁሉም ይበላሻል፤ መንግሥትም ጭምር”  ኃይሉ አርአያ (ዶ/ር)

-በኢትዮጵያ ያለው ነባራዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሙስሊሞችን ጉዳይ አስመልክቶ

የተላለፈው መልዕክት ስህተት እንደሆነ ተጠቆመ

-በኢትዮጵያ ያለው ነባራዊ ሁኔታ (አስገደ ገ/ሥላሴ)

ቐሽ ገብሩ – ኢህአዴግንና ደርግን እንድናመሳስል የተሰጠን ተጨማሪ ዕድል… እና ሌሎችም።

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 13, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.