ፍኖተ ነፃነት ቁጥር 22

ፍኖተ ነፃነት በቁጥር 22 እትሙ ከዚህ የሚከተሉትን ዜናዎችና ጽሁፎችን ይዞ ቀርቧል። ሙሉውን ጋዜጣ በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

ፍኖተ ነፃነት በቁጥር 22

ፍኖተ ነፃነት በቁጥር 22


– “የውሸት ተስፋ ቃል ዛሬም መድገማቸው ለህዝብ ያላቸውን ንቀትና ብልጣብልጥነት ያሳያል” አቶ አስራት አብርሃም
– የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት የመጀመሪያውን መደበኛ ስብሰባውን አደረገ
– በነ አንዱዓለም አራጌ ክስ ላይ የአቃቤ ሕግ ምስክሮች ቃል ተሰማ
– በእነ ኤልያስ ክፍሌ ክስ መዝገብ ምስክርነት ተጠናቀቀ
– ወሎና አፋር በተፈጠረ ግጭት ሰው ሞቶ ንብረት መውደሙ ተገለፀ
– ሰላማዊ ትግል እና ፍርሃት
– በስዊድን ጋዜጠኞች ዛሬ ፍርድ ይሰጣል
– ከጐንደር ዩኒቨርስቲ 30 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲሰናበቱ ተደርጓል
– የኢህአዴግ ሹመኞችስ አገራቸው የት ነው?
– ኢትዮጵያ ለጅቡቲ የወደብ ኪራይ በዓመት ከ8 መቶ ሚሊዮን – አንድ ቢሊዮን ዶላር መክፈሏ አስደንጋጭ ነው!!
– አብረው ለመሥራት የተከለከሉ ያስነሱት አቧራ ነው
– በኦሮሚያ የባለሥልጣናት ዝውውርና ሹምሸር እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ
– አቶ ተስፋሁን አናጋው ኃይሌ ለፍ/ቤት የሐሰት መስክርነት ሰጥቷል ሲል አንድነት ገለፀ
አንድነት ፓርቲንም አጭበርብሯል ተብሏል
– ከእንቅልፋችን ነቃን እንጂ ህልማችን ገና አልተነካም
ሲል የአዲስ ጉዳይ መፅሔት ዋና አዘጋጅ ገለፀ
– የዳግም ዘመቻው ትርፍና ኪሣራ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 27, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.