ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁጥር 38

ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ በቁጥር 38 እትሙ በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮን ዳሷል። ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
-አንድ ዘለላ አለች እዚያ ስንደርስ ተመሳሳይ ዓላማ ካለን ጋር መዋሐዳችን አይቀርም ኢ/ር ኃይሉ ሻወል
-የኦሮሞ ነገር— ከገዳ እስከ ገዳዳዉ ኦህዴድ
-ርዕዮት ዓለሙ በህመም ላይ ናት
-በአፈወርቅ ተክሌ ሞት ማዘኑን አንድነት አስታወቀ
-ወጣቱ በሱዳን ሠላም ህክምና ማዕከል ተፈፀመብኝ በሚለው የግድያ ሙከራ እና
የአካል መጉደል የእርዳታ ጥሪ አቀረበ
-ኢህአዴግን በዘር ማጥፋት ወንጀል ለመክሰስ እየተዘጋጀ መሆኑን መኢአድ አስታወቀ
-“ሞረሽ” የተባለ የ “አማራ አብሮነት”ድርጅት ተቋቋመ
-የእነአንዱዓለም አራጌ የመከላከያ ቪዲዮ ማስረጃ ቀረበ
-አቶ ይባስ አስፋው በአቶ ናትናኤል መኮንን ላይ የሞከሩት ድብደባ በእስረኞች ትብብር ከሸፈ
-ልማታዊ ጋዜጠኝነት እንዴት ነው?
እና ሌሎችም…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 17, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.