ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁጥር 36

ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ በቁጥር 36 እትሙ በርካታ ወቅታዊ ጉዳዮን ዳሷል። ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

-“ዛሬ ፍርድ ቤቶች የሚሠሩት ሥራ ሕዝብን የሚያስደስት አይደለም” አቶ ዓለሙ ጐቤቦ
-እነ በቀለ ገርባ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ
-“በማረሚያ ቤት ፖሊስ መኪና ላይ ተደብድቤአለሁ” ተከሳሽ
-መድረክ ሊያደርግ የነበረው ህዝባዊ ስብሰባ ተቋረጠ
-በህግ የማይታወቁና ስውር እስር ቤቶች እንዲዘጉ ተጠየቀ
-“በእስር ቤት ግድያ ይፈፀማል”
-የአንድነት ም/ቤት የሦስት ወር ሪፖርት አደመጠ
ዶ/ር ነጋሶ ወደ ጀርመን ሊጓዙ ነው
-አዲሱ የፓርቲዎች የገንዘብ ክፍፍልና የፖለቲካ አቡጊዳ
-የአንቀፅ 32/1 መጨረሻና የደቡብ አገርነት

እና ሌሎችም…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 4, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.