ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 5

አንድ የመድረክ ከፍተኛ አመራርና ስምንት አባላት ታሠሩ!!

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 5 እትም፤ አንድ የመድረክ ከፍተኛ አመራርና ስምንት አባላት መታሰራቸውን ገልጿል። እንደጋዜጣው ዘገባ ከሆነ፤ የሥራ አስፈፃሚና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ኦፌዴን/ ም/ሊቀመንበር የሆኑት አቶ በቀለ ገርባና የኦሮሞ ሕዝቦች ኮንግረስ /ኦህኮ/ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የሆኑት አቶ ኦልባና ሌሊሳ መታሰራቸውን ከመድረኩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል አቶ አንዱአለም አራጌ ለዝግጅት ክፍሉ ገልጸዋል፡፡ ለዚህና ለሌላውም ዘገባ ሙሉውን ጋዜጣ ያንብቡ። Click
here to read Finote Nesanete 5th edition

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 31, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.