ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 31

ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁጥር 31፤ በዚህ ሳምንት እትም ወቅታዊ የአገራችንን ጉዳዮች ዳሣለች። በጋዜጣው የውስጥ ገጾች የሚከተሉት ዝርዝር ዘገባዎች የቀረቡ ሲሆን፤ ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።-“በአሁን ጊዜ ዘግናኝ የውጊያ ደመና አንዣቧል” – አቶ አስገደ ገ/ሥላሴ
-በመምህራን የሥራ ማቆም አድማ 9 ት/ቤቶች እንደተዘጉ ናቸው
የመንግስት ሠራተኞች የሊዝ አዋጁን አወገዙ
-የአንዱዓለም አራጌ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ እንደሆነ ተገለፀ
– የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶችና ፖሊስ በህዝብ የማይታመኑ ዋናኞቹ ተቋማት ተባሉ
– የቅዱስ ሲኖዶስ ድርድር ያለውጤት ተጠናቀቀ
– “ማረሚያ ቤቱ በአገሪቱ ሕግ የማይሠራ ከሆነ
መነገር ብቻ ሳይሆን በህግ ሊጠየቅ ይችላል” -ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር)
-አቶ ዘሪሁንና ጋዜጠኛ ውብእሸት ይግባኝ እንደማይጠይቁ ተገለፀ
– እና ሌሎችም ወቅታዊ ሁኔታዎችን ያንብቡ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 29, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.