ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 25 እትም

በርካታ ዜናዎችና መጣጥፎችን ይዞ ቀርቧል። ከነዚህ በርካታ ጽሁፎች መካከል ዋና ዋናዎቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው። ሙሉውን ጋዜጣ ማንበብ ከፈለጉ እዚህ ላይ ይጫኑ።

– “በፓርቲያችን የፕሮፓጋንዳ ፍረጃ ሲፈፅሙ ጠንካራ ፓርቲ እንዳለን የሚጠቁም ነው!” አቶ ወንድወሰን ፀጋዬ

– ከሰኞ እስከ ሰኞ በሀገሪቱ የተካሄዱ ተቃውሞዎች?

– ምዕራብ ጐጃም አዴት ከተማ

– አዳማ ዩኒቨርስቲ

– ጅማ ኑኒቨርስቲ

– ወለጋ ዩኒቨርስቲ

– የጊቤ ተፈናቃዮች

– በደቡብ ክልል መፈናቀል እየተከሰተ ነው

– ጋምቤላ ክልል በውጥረት ውስጥ ነው

– በአወሊያ ኮሌጅ ትምህርት ተቋርጧል

ፍኖተ ነጻነት በቁጥር 25 እትም

ፍኖተ ነጻነት በቁጥር 25 እትም

– ወሎ ዩኒቨርስቲ ጠፋ የተባለው ተማሪ ልብሱ በደም ተበክሎ ተገኘ

– አንድነት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እየተወያየ መሆኑን ገለፀ

– በሚዛን ተፈሪ ከተማ 41 የንግድ ሱቆች ታሽገዋል

– ኦነግ ወደ ሠላማዊ ትግል እንዲገባ ኢራፓ ጥሪ አቀረበ

– የሊዝ አዋጁን በተመለከተ ለክልሎች የተላለፈ መመሪያ የለም ተባለ

– ሙሰኞችን በጀርባ አዝሎ“ልማት አካሂዳለሁ” ማለት የሚታሰብ አይደለም

– ሰላማዊ ትግል እና ለምን ብዙዎች ለጥቂቶች ይታዘዛሉ የሚለው ጥንታዊ ጥያቄ!

– “በሽብርተኝነት” የተከሰሱት በድጋሚ ተቀጠሩ እነ በቀለ ገርባ ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

–   በሚዛን ተፈሪ ከተማ 41 የንግድ ሱቆች ታሽገዋል

–   በሀዲያ ዞን ሙስናው ተጧጡፏል

-በደቡብ ክልል እጅግ በጣም የከፋ ግፍ በደልና መከራ እየተፈጸመ መሆኑን ጋዴህ ገለጸ

– ስንት ዓመት በአምባገነንነትና በብልጣብልጥነት መግዛት ይቻል ይሆን?

– “ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት!”

– ሀገር በፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ አይመራም

– የኢትዮጵያ ሕዝብ ቆራጥ መሪ ካገኘ በቆራጥነት ይታገላል

– “ኢህአዴግ በልማታዊ መንግሥት” ሽፋን ፖለቲካዊ ሕጋዊነት ለማግኘት የሚያደርገው ጥረት እየከሸፈ ነው

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 17, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.