ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 24

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 24 ጋዜጣ ለህትመት በቅቷል። ጋዜጣው ከሞላ ጎደል የያዘው ሃተታ ከዚህ የሚከተለው ነው። ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

– ወጣቱን ያላሳተፈ ማንኛውም እንቅስቃሴ ውጤታማ ሊሆን አይችልም
– የአየር ኃይልና የቅዱስ ጊዮርጊስ ውድድር በተመልካች ተቃውሞ ተቋረጠ
– “በሽብርተኝነት” የተከሰሱት
. በእነ ኤልያስ ክፍሌ ክስ መዝገብ ዛሬ የፍርድ ውሳኔ ይሰጣል
. በእነ አንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ አርብ ለብይን ይቀርባሉ
– ከ12-1 ሰዓት የኢቴቪ መቋረጥ አነጋጋሪ ሆነ
– በወለጋ ዩኒቨርስቲ በተፈጠረ ረብሻ ሁለት ተማሪዎች እንደሞቱ ተገለፀ
– በነ በቀለ ገርባ ላይ ክስ መስማት ጀመረ፤የእምነት ክህደት ቃላቸውንም ሰጡ
– እነ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እስሩኞችን እንዳይጠይቁ መከልከላቸውን ገለጹ
– የም/ቤቱ አባል በማረሚያ ቤት ፖሊስ መሰደባቸው ተገለፀ
– የአንድነት ፓርቲና የሊቀመንበሩ ተግባር እስደሳች ጅምር ነው
– ሰላማዊ ትግል እና ለምን ብዙዎች ለጥቂቶች ይታዘዛሉ የሚለው ጥንታዊ ጥያቄ!
– “ከኔ ኋላ ብዙ ብርቱዎች አሉ”
– “ለአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ሴቶችን በጤና ፓኬጅ አደራጁ” ኢህአዴግ
– “ምግብ፣ውሃና ሳሙና በሌለበት አገር ጤና ስለሌለ አንደራጅም” ሴቶች
– በሆሳዕና እና አርባምንጭ ከተማ የመጠጥ ውሃ ችግር መባባሱ ተገለፀ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 12, 2012. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.