ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 18

Fenote Netsanet Issue # 18

ፍኖተ ነጻነት በዚህ እትሙ ልዩ ልዩ ዜናዎችና መጣጥፎችን ይዞልን ቀርቧል። ከሞላ ጎደል በዚህ እትም በሚከተሉት ርዕሶች ላይ ያተኮሩ ፅሁፎች ለህትመት በቅተዋል።<p> Click here to read in PDF

“በሀገራችን ለውጥ ለማምጣት ከተፈለገ ህዝብ በአንድ ላይ መቆም ይኖርበታል”  አቶ ሙላት ጣሰው

– የዘሩትን አረም አጭደው እየከመሩ ነው!!

– በቅርቡ እንኳን የአገዛዝ ስርዓቱ በሚቆጣጠረው የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ሣይቀር በስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኙ በርካታ ሀይቆች አደጋ ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል፡፡

–  የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ቢባባስም ጨርሶ እንዳይዳፈን እጅ ለእጅ መያያዝ

–  ጐዳና ላይ ሳንወድቅ ከመንግስት አፋጣኝ መልስ እንሻለን ሲሉ የሸራተን አካባቢ ነዋሪዎች ጠየቁ

–  “በሽብር” የተከሰሱት እነ አንዱዓለም አራጌ ነገ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

እነ ዘሪሁን፣ ውብሸት፣ ሂሩትና ርዕዮት እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

–  ዴሞክራሲን የሚወግር የፓርላማ መዶሻ ከአፈጉባዔ

ዳዊት ዮሐንስ እስከ አባዱላ ገመዳ

– የጥርነፋና የጥለዛ አገዛዝ እስከመቼ ?

–  ታላቁ ሩጫ ታላቅ ድምፅ ሆነ!

– ሰላማዊ ትግል እና ስትራተጂ

– በተቃውሞ ጐራ ያለው ህዝብ አንድ ከሆነ ከውጭ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል

– ፍርሃትን ፈራሁት

-ድህነት ከአቅሙ በላይ የሆነ ድህነት ተጋርጦበታል

ሲዲ.አይ.ኤስ.ዲኦ.ጋር የተሳሰረው ሕብረተሰብ ምሬቱን እያሰማ ነው

-አንዱዓለም አራጌ ሆይ እንዳይለምድብህ

– መኢአድ ገዥው ፓርቲ በአባሎቼ እና ደጋፊዎቼ ላይ

እያደረሰ ያለው ሰቆቃ ቀጥሏል ሲል ተናገረ

– ኢትዮጵያውያን ምሁራን የሚሰደዱበት

ምክንያት ምንድነው?

– አዲሱ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣው አዋጅ የኢትዮጵያን ሕዝብ የዜግነት መብት የሚሸረሽር ስለሆነ በጥብቅ አንቃወማለን!          ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ደጀመክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) መግለጫ

… ሌላም የጋዜጣውን ጠቅላላ አምድ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 30, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.