ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 17…

– ፍኖተ ነጻነት በዚህ እትሙ…
– መንግሥት ለሰራተኛው ብቻ አይደለም፤ ለሕዝብም ጥሩ ባልሰራ ጊዜ እንቃወመዋለን።
– ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከሀገር ተሰደደ
– የኒዮሊበራሊዝም የቁራ ጩኽት ይቁም
– እነ አንዱዓለም አራጌ ነገ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
– መምህር የኔሰው ገብሬ ራሱን በማቃጠሉ ሕይወቱ አለፈ
– በሶሪያ የመንግሥት ወታደሮችና ሹማምንት ወደ ሕዝቡ መቀላቀላቸው ተገለፀ
– “እኔ መለስን ሳውቃቸው”
– የገንዘብ ሕትመት፣ የባንክ ብድር እና የዋጋ ንረት ኢህአዴግ ዋናዎቹ የሀብት ማሸጋገሪያ ስልቶች አይደሉምን?
– ካድሬዎች እጃቸውን ከእድሮች ላይ እንዲያነሱ ተጠየቀ
-ቃሊቲ በሚገነባው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙስና ተንሰራፍቷል ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ
-ለኑሮ ውድነቱ ተጠያቂው መንግስት ነው

Click HERE to read Fenote Netsanet newspaper Issue # 17

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 21, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.